Krypton Script 🌼👨🏾💻
前往频道在 Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 Channel created for Working on Tech, Sharing Faith, and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 You are welcome to share your ideas through the community group 💭💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
显示更多232
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+430 天
帖子存档
ፍላሻችን NTFS, FAT32 (Default) እና exFAT የተባሉ ፋይል ሲስተም አይነቶችን ሊጠቀም ይችላል። 📁
ከመጀመሪያው እንጀምር...
1️⃣ NTFS
NTFS — New Technology File System
-> ፍላሻችን ይህን ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ከሆነ ኮምፒዩተር ላይ ለመጠቀም አንቸገርም። ነገር ግን ከላይ በምስሉ ላይ እንዳለው ከስልካችን ወደ ፍላሹ ፋይል ኮፒ እና ሙቭ ማድረግ አንችልም። ይሄም የሚሆንበት ምክንያት የስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወደ ፍላሹ ራይት (ፋይል ወደዛ ኮፒ ማድረግም ወይም ማንቀሳቀስ) ስለሚከለክለን ነው። ማስታወሻ፡ ይሄ የተሞከረው አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ነው።
-> NTFS ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ፍላሽ ስማርት ቲቪዎች ላይ ያለምንም ችግር ሪድ (ዳታውን ማየት) ወይም ራይት (ፋይል ኮፒ ማድረግ ወይም ማንቀሳቀስ) ማድረግ ያስችላል።
2️⃣ FAT32 (Default)
FAT — File Allocation Table
32 — የሚያመለክተው 32-bit
-> ከስሙ በሁላ ባለው ቅንፍ ውስጥ እንደሚያሳየው FAT32 በዊንዶስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ተመራጭ ፋይል ሲስተም ነው። ፍላሻችን ይሄን ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ከሆነ ኮምፒዩተር፣ ስልክ እና ስማርት ቲቪዎች ላይ ያለምንም ችግር ሪድ እና ራይት ማድረግ እንችላለን።
3️⃣ exFAT
exFAT — Extensible File Allocation Table
-> exFAT ፋይል ሲስተምን የሚጠቀም ፍላሽ በስልክ እና ኮምፒዩተር ሪድ እና ራይት ማድረግ ብንችልም በአንዳንድ ስማርት ቲቪዎች ላይ የፍላሹን ዳታ ራሱ ላናገኝ እንችላለን። ፍላሹ ተሰክቷል ግን ውስጡ ያለውን ፋይል ማየት አንችልም...
💡የፍላሻችንን ፋይል ሲስተም ለማስተካከል ፍላሹ ከተሰካ በኋላ ራይት ክሊክ ከዛ ፎርማት... የሚለውን ተጭነን ፋይል ሲስተም የሚል አማራጭ ስር ከላይ የተብራሩትን ፋይል ሲስተም አይነቶች እናገኛለን። ከፋይል ሲስተም አማራጭ ስር የምንፈልገውን ፋይል ሲስተም ብንመርጥ እና ፎርማት የሚለውን በተን ብንጫን ፍላሹ ውስጥ ያሉት ፋይሎች ከጠፉ በኋላ የመረጥነው ፋይል ሲስተም ፍላሻችን መጠቀም ይጀምራል። ⚠️የምንፈልጋቸውን ፋይሎች ሌላ ቦታ ማድረግ እንዳይረሳ።
✍🏾ማስታወሻ፡ አንድ ፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ኮምፒዩተር ላይ ያለምንም ችግር ተጠቅመንበት ሌሎች ስማርት ኦብጀክቶች ላይ መጠቀም የምንቸገር ከሆነ የፍላሹን ፋይል ሲስተም በድጋሜ ማየት ይኖርብናል።
💁🏾ከልምድ የተገኘ ሃሳብ፡ FAT32 ፋይል ሲስተም ቀደም ብዬ ከጠቀስኳችው ዲቫይሶች ጋር ተስማሚ በመሆኑ ለመጠቀም የተሻለ ነው እላለሁ።
ፋይል ሲስተሞቹን ለማወዳደር የተጠቀምኩባቸው ዲቫይሶች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባህርዎች፡
1. ኮምፒዩተር፦ ዊንዶውስ 10 ፕሮ ቨርዥን 2004 💻
2. ስልክ፦ አንድሮይድ ቨርዥን 14📱
3. ቲቪ፦ አንድሮይድ ቨርዥን 4.4.2 📺
የምትማሩት አዲስ ነገር እንዳገኛችሁ ተስፋ አድርጋለሁ። መልካም ቅዳሜ 🌤
Our USB drive can use NTFS, FAT32 (Default) and exFAT file system types.
Let's start from the first one...
1️⃣ NTFS
NTFS -- New Technology File System
-> If our USB drive uses this file system, we won't have hard time using it on a computer. But as attached on the image above we can't move files to the USB drive on our phone. This is because our phone's operating system restricts writing (copying or moving files to the device). N.B: This was tried on android Operating system.
-> USB drive using NTFS can read (viewing data) or write (copying or moving files) without any inconvinence.
2️⃣ FAT32 (Default)
FAT -- File Allocation Table
32 -- refers to 32-bit
-> As the text in the bracket after it's name implies, FAT32 is a prefered file system by windows for USB derive. If our USB derive uses this file system we can perform read or right operations on a computer, phone or smart TV without any inconvience.
3️⃣ exFAT
exFAT -- Extensible File Allocation Table
-> Even if we can perform read or write on a USB derive using exFAT file system on a phone or computer, on some smart TVs we even may not find the data stored on the device. The USB drive is plugged but we can't access it...
💡We can customize the file system of our USB drive after plugging the drive, pressing right click and selecting format... under an option saying "File system" you may find the above mentioned file system. After you select the file system of your choice, when you press format after the data in the drive is deleted, the file system you have selected will be used for the USB drive. ⚠️Don't forget to copy important files to a different place.
✍🏾N.B: If we have used a certain USB derive on our phone without any inconveince but have hard time using it on other smart object, we need to check the file system of the derive.
💁🏾Tip from experience: Since the FAT32 file system is compatible with the device I have stated earlier, I recommend it for use...
Operating system properties of devices I have used to test the file systems:
1. Computer:- Windows 10 pro version 2004 💻
2. Phone:- Android version 14 📱
3. TV:- Android version 4.4.2 📺
I hope you have found something new to learn. Happy Saturday 🌤
Learn @KiraFix_tech 😃
ሁላችሁም ሰላም ይብዛላችሁ። 🕊
ዛሬ ስለ ፋይል ሲስተም እናያለን። 📁
ፋይል ሲስተም ማለት የተለያዩ ስማርት ኦብጀክቶች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ፋይሎቹ የሚቀመጡባችው ቦታዎች ላይ ለማደራጀት እና ለመቆጣጠር የሚጠቀሙበት መዋቅር ነው።
በቀጣይ ስለፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ፋይል ሲስተም የምንመለከት ይሆናል።
አብራችሁን ቆዩ 🙌🏾
Peace be with everyone. 🕊
Today we are going to be looking at file system. 📁
A file system is a structure used by an operating system to organize and manage files on a storage device.
Next we will explore the file system of USB drives.
Stay Tuned 🙌🏾
Learn @KiraFix_tech 😃
በተመሳሳይ ኮምፒውተር ላይ ዊንዶውስ + v ብንጫን በስልክ ላይ ያለውን ክሊፕቦርድ ማግኘት እንችላለን። ክሊፕቦርዱን ከዚህ በፊት ተጠቅመንበት የማናውቅ ከሆነ "Turn on" የሚል በተን ይመጣለናል እሱን በመጫን ክሊፕቦርዱን ስራ ማስጀመር እንችላለን። ሞክሩት 👍🏾
In the same way, by pressing Windows + v on a computer, we can access the clipboard. If you haven't used the clipboard before, you will find a button that says "Turn on", by pressing the button clipboard will be activated from your computer. Give it a try 👍🏾
Learn @KiraFix_tech 😃
+1
በስልካችን የምንጠቀምበት የነበረዉ ክሊኘቦርድ📋 ኮምፒዉተር ላይም ማግኘት እንደሚቻል ያዉቃሉ?
ክሊፕቦርድ ምንድነዉ?
ክሊፕቦርድ ኮፒ ያደረግናቸዉን ፅሁፎች ስብስብ በአንድ ላይ የሚያመጣልን ቦታ ነዉ::
Did you know the clipboard📋 which we used to access on our phone is also accessible on a computer?
What is a clipboard?
A clipboard is a place where we can find previous copied texts all together.
Learn @KiraFix_tech 😃
እንኳን ወደ ኪራፊክስ በደህና መጡ!
ይሄ ቻናል የተከፈተው ስማርት ኦብጀክቶችን የተሻለ አጠቃቀም ለመማማር ነው። የቻናሉ ገጽታ በዚህ ብቻ የተገደበ አይደለም።
ሃሳባችሁን በ "Leave a comment" ስር ወይም ከቻናሉ ጋር የተያያዘው የመወያያ ግሩፕ ውስጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ 🙏🏾
የመወያያ ግሩፑን በዚህ ታገኙታላችሁ 👉🏾 https://t.me/+ZJYp5lzchddmMzhk
መልካም የመማር ጊዜ 😊💻
Welcome to KiraFix!
This channel is created but not limited to learning tips and tricks of using smart objects.
You can share you ideas through the "Leave a comment" section or on the discussion group which is linked to the channel 🙏🏾
You may find the discussion group here 👉🏾 https://t.me/+ZJYp5lzchddmMzhk
Happy learning 😊💻
