Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻
前往频道在 Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
显示更多227
订阅者
-124 小时
-27 天
-830 天
帖子存档
🌃 እንዴት አመሻችሁ ወዳጆች?
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤" የማቴዎስ ወንጌል 6:20 Verse of the week 📖 "But store up for yourselves treasures in heaven, where moths and vermin do not destroy, and where thieves do not break in and steal." Mathew 6:20ከምድሩ አልፈን በሰማይ መዝገብ መሰብሰብ ይሁንልን 🙏🏾🤗 @KryptonScript 📖
እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።•••••••••• የዮሐንስ ወንጌል 6:47 ኢየሱስ ❤️ @KryptonScript 📖
Repost from በናያስ | Benaiah
ለሶፍትዌር አበልፃጊወች አስደሳች ዜና 🎉
የኛ ሶፍትዌር ቡድን ለYouVersion REST API የሚሆን የDart/Flutter SDK አዘጋጅቶ አውጥቷል። ይህ ፓኬጅ በDart እና Flutter አፕሊኬሽኖች ውስጥ መጽሐፍ ቅዱሶችን፣ መጻሕፍትን፣ ምዕራፎችን እና ቁጥሮችን በቀላሉ እና በጥራት ለማግኘት የሚያስችል መንገድን ያቀርባል።
የፓኬጁ ጥቅሞች
• መጽሐፍ ቅዱሶችን ማግኘት፡ ሁሉንም የሚገኙ የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞችን እና ትርጉሞችን ይዘረዝራል።
• መጻሕፍትን መዘርዘር፡ በተወሰነ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ የሚገኙትን የመጻሕፍት ዝርዝር ያወጣል።
• ምንባቦችን ማግኘት፡ የተወሰኑ የቅዱሳት መጻሕፍት ምንባቦችን (ለምሳሌ ዮሐንስ 3፡16) ከማጣቀሻ እና ከይዘት ዝርዝሮች ጋር ያመጣል።
• ግልጽ የስህተት አያያዝ (Error Handling)፡ ከ API ጋር የተያያዙ ስህተቶችን፣ የማረጋገጫ (authentication) ችግሮችን፣ የጥያቄ ገደቦችን (rate limits) እና የኔትወርክ ችግሮችን በአግባቡ ያስተናግዳል።
Pub : pub.dev/packages/youversion_sdk
GitHub : github.com/BenaiahOrg/youversion_sdk
ይህ SDK የተሟላ የመጽሐፍ ቅዱስ አፕሊኬሽንን በቀላሉ ለመገንባት ያስችልዎታል። ፕሮጀክቱ open-source ስለሆነ ሪፖውን (repo) ኮከብ (star) ማድረግ እና አስተዋፅዖ ማድረግዎን አይርሱ።
#YouVersionSDK #OSS
@Benaiah_Amharic
Repost from TechVibe
I really admired Nael Hailemariam (founder and CEO of Chapa), and man, this podcast is really fire. I learned so much, and he said this at the end:
From America, I learned innovation.
From Europe, I learned wisdom.
From Asia, I learned speed and discipline.
From Africa, it is hope.
Full podcast [Link]
@devwitheyob
#TechVibe
⌨️ Some warm up for the morning. Surprised to see hands flying 😲
👉🏾 If you haven't already, try Monkeytype
@KryptonScript ⌨️
The target never was to be famous but to become Wealthy and make MAM proud ❤️🩹
@KryptonScript 👩🏾
+3
About to try out Addis Bike today 🚲🎉
It is an amazing business idea 💡 backed by TECHNOLOGY 👏🏾
@KryptonScript 🚵♂️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
