ch
Feedback
ASTU SPORT

ASTU SPORT

前往频道在 Telegram

Welcome to the ASTU Sports News channel! Here, we provide updates on competitions organized within our university as well as other noteworthy sports news... For Advertisement and promotion contact us on : @destsh11a

显示更多
1 959
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-2830 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '260
在0个频道中
八月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+53
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+214
在8个频道中
Get PRO
三月 '26
+196
在14个频道中
Get PRO
二月 '26
+15
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+72
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+307
在9个频道中
Get PRO
十一月 '25
+221
在10个频道中
Get PRO
十月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+7
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+15
在3个频道中
Get PRO
四月 '25
+153
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+335
在8个频道中
Get PRO
二月 '25
+149
在10个频道中
Get PRO
一月 '25
+747
在7个频道中
Get PRO
十二月 '240
在14个频道中
Get PRO
十一月 '24
+20
在4个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
✨አሰልጣኝ ባምላክ ለ 2019 ውድድሮች ስራውን ጀምሯል! የ PARAGO'ኖቹ የክረምት ዝግጅታቸው ላይ አሰልጣኝ ባምላክ ከ ነገሌ አርሲ ፤ ሀብቴ ከ አዳማ በአዲስአበባ በመገኘት ቡድናቸውን የተቀላቀሉ ሲሆን ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። እንዲሁም የ FALCONS ካፕቴን ሚሊዮን ከ PARAGO'ኖቹ ጋር በመሆን ዝግጅቱን ጀምሯል። @astu_sport @astu_sport

2
https://www.tiktok.com/t/ZP8cUUR2c/
556
3
https://vt.tiktok.com/ZSV7qQAu5/
885
4
በቀጣይም ቮት የምናዘጋጅ ሲሆን ከአመቱ ምርጥ ተጨዋች በተጨማሪ : ✅ ምርጥ በረኛ ✅ ምርጥ አሰልጣኝ ✅ ምርጥ ደጋፊ ✅ ምርጥ ጎል ..... የምንመርጥ ይሆናል ! @astu_sport
1 035
5
✨የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ! @astu_sport @astu_sport
✨የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ! @astu_sport @astu_sport
1 073
6
ዝግጁጁጁጁ???
955
7
🚨ሰበር የአመቱ ምርጥ 10 እጩዎች ዛሬ ማታ ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ! ይፋ ከመደረጉ በፊት የናንተን ምርጥ 10 @destsh11a ላይ መላክ ትችላላችሁ! @astu_sport @astu_sport
1 025
8
🎓 EAES Result Checker ✅Your fast way to view Grade 12 national exam scores. ✅You can Download as PDF 👉 @g12_ease_bot
1 153
9
PARAGO'ኖቹ የዛሬውን ፍፃሜ ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ያለ ምስጌ የተጫወቱ ቢሆንም ተጋጣሚያቸውን ድል በማድረግ ሁለተኛ ዋንጫቸውን ማሳካት ችለዋል🔥 በቀጣይም በ 24 ቡድኖች መካከል ከ ነሀሴ 25 ጀምሮ በሚካሄደው አዲስ ሊግ ላይ ተሳታፊ መሆን ችለዋል! @astu_sport @astu_sport
1 494
10
🏆 CHAMPIONS AGAIN! 🏆 PARAGON did it again! 💪🔥 Another trophy, another 30,000 Birr! 💰🏆 Proud of this team, proud of our+2
🏆 CHAMPIONS AGAIN! 🏆 PARAGON did it again! 💪🔥 Another trophy, another 30,000 Birr! 💰🏆 Proud of this team, proud of our journey, and grateful to everyone who supported us! ❤️⚽ Champions today, Champions forever 👑 🖤❤️ PARAGON One Team One Family. @astu_sport @astu_sporr
1 449
11
የASTU ና የ ZENORA ተጨዋች የሆነው ዳግም መኮንን በኦሮሚያ ቡድኖች እግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ ተጂ ከተማን በመወከል ድንቅ ቆይታ አድርጓል። ቡድኑም እስከ ጥሎማለፍ ድረስ እንዲጓዝ ትልቁን ሚና+5
የASTU ና የ ZENORA ተጨዋች የሆነው ዳግም መኮንን በኦሮሚያ ቡድኖች እግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ ተጂ ከተማን በመወከል ድንቅ ቆይታ አድርጓል። ቡድኑም እስከ ጥሎማለፍ ድረስ እንዲጓዝ ትልቁን ሚና ተጫውቷል ። በቀጣይ አመትም በባች ካፕ እንዲሁም በ ASTU ለሚኖሩ ውድድሮች ዝግጁ ሲሆን አመቱን በብዙ ዋንጫዎችና በምርጥ ተጨዋችነት ለማጠናቀቅ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል። @astu_sport @astu_sport
1 412
12
⚽️ ASTU Fantasy League is HERE!🏆🔥 Build your squad, compete with campus peers, and win! 👉 Code: bk8km8 @astu_sport @astu_s
⚽️ ASTU Fantasy League is HERE!🏆🔥 Build your squad, compete with campus peers, and win! 👉 Code: bk8km8 @astu_sport @astu_sport
1 427
13
Another level 😂 @astu_sport
Another level 😂 @astu_sport
1 772
14
PARAGO'ኖቹ ሶስተኛውን ባች ካፕ የግላቸው ለማድረግ የእረፍት ጊዜያቸውን ጠንክረው እየሰሩበት ይገኛሉ። ታድያ ይሄን አስፈሪ ቡድን ሶስተኛውንም በልቶ ውድድሩን PARAGON CUP ከመባል የትኛው ባ+2
PARAGO'ኖቹ ሶስተኛውን ባች ካፕ የግላቸው ለማድረግ የእረፍት ጊዜያቸውን ጠንክረው እየሰሩበት ይገኛሉ። ታድያ ይሄን አስፈሪ ቡድን ሶስተኛውንም በልቶ ውድድሩን PARAGON CUP ከመባል የትኛው ባች ነው ለማስቆም እየሰራ ያለው??? ደሞ የአመቱ ምርጥ አመት እጩዎች በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ለመምረጥ ተዘጋጁ! @astu_sport @astu_sport
1 653
15
🇪🇸🏆 2026 WORLD CUP CHAMPION SPAIN 🏆🇪🇸 @astu_sport @astu_sport
🇪🇸🏆 2026 WORLD CUP CHAMPION SPAIN 🏆🇪🇸 @astu_sport @astu_sport
1 483
16
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @astu_sport @astu_sport
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @astu_sport @astu_sport
1 380
17
🚨🚨 PARAGO'ኖቹ የ ADDIS MINI CUP ሻምፒዮን ሆኑኑኑ🎉🏆 ዛሬ በተደረገው የ አዲስ ሚኒ ካፕ ውድድር ላይ የተሳተፉት PARAGO'ኖቹ በአንደኝነት አጠናቀው የ 15,000 (15K) ብር+1
🚨🚨 PARAGO'ኖቹ የ ADDIS MINI CUP ሻምፒዮን ሆኑኑኑ🎉🏆 ዛሬ በተደረገው የ አዲስ ሚኒ ካፕ ውድድር ላይ የተሳተፉት PARAGO'ኖቹ በአንደኝነት አጠናቀው የ 15,000 (15K) ብር ተሸላሚ መሆን ችለዋል 🎉 ከዚህ በፊት እንደገለፅነው የእረፍት ጊዜያቸውን በእግር ኳሱ እያሳለፉ የሚገኙት PARAGO'ኖቹ አሁንም አጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን በትላልቅ ውድድሮች ላይም በመሳተፍ ድል በማድረግ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል! 📸 Hamudi @astu_sport @astu_sport
1 664
18
የ2026 የአለም ዋንጫ QUARTER FINALS ጨዋታዎች: 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 5:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ አርብ ከምሽቱ 4 :00 || 🇪🇸 ስፔን ከ ቤልጂየም 🇧🇪 �
የ2026 የአለም ዋንጫ QUARTER FINALS ጨዋታዎች: 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 5:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ አርብ ከምሽቱ 4 :00 || 🇪🇸 ስፔን  ከ ቤልጂየም 🇧🇪 🗓️ ቅዳሜ ከለሊቱ 6:00 || 🇳🇴 ኖርዌይ  ከ እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከለሊቱ 10:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ🇨🇭 @astu_sport @astu_sport
1 391
19
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :- 🗓️ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦 ከለሊቱ 6:00 || 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :- 🗓️ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦 ከለሊቱ 6:00 || 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ እሁድ ከምሽቱ 5 :00 || 🇳🇴 ኖርዌይ ከ ብራዚል 🇧🇷 ከለሊቱ 9:00 || 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 4:00 || 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ስፔን 🇪🇸 ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቤልጄም 🇧🇪 🗓️ ማክሰኞ ከምሽቱ 1:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ግብፅ 🇪🇬 ከምሽቱ 5:00 || 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ 🇨🇴 @astu_sport @astu_sport
1 486
20
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰዓት :- 🗓️ እሁድ ምሽት 4:00|| 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን �
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰዓት :- 🗓️ እሁድ ምሽት 4:00||  🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵 ከምሽቱ 5:30 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾 ከለሊቱ 10:00 || 🇳🇱 ኔዘርላንድ ከ ሞሮኮ 🇲🇦 🗓️ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴 ከለሊቱ 6:00|| 🇸🇪 ስዊድን ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 ከለሊቱ 10:00|| :- 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኢኳዶር 🇪🇨 🗓️ እሮብ ከምሽቱ 1:00|| 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ኮንጎ 🇨🇩 ከምሽቱ 5:00|| 🇧🇪 ቤልጄም ከ ሴኔጋል 🇸🇳 ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦሲኒያ 🇧🇦 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 4:00|| 🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹 ከለሊቱ 8:00|| 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷 ጠዋት 12:00|| 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ 🇩🇿 🗓️ አርብ ከምሽቱ 3:00|| 🇦🇺 አውስትራሊያ ከ ግብፅ 🇪🇬 ከለሊቱ 7:00|| 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ኬፕ ቨርዴ 🇨🇻 ከለሊቱ 10:30|| 🇨🇴 ኮሎምቢያ ከ ጋና 🇬🇭 @astu_sport @astu_sport
1 758