ch
Feedback
Real Crypto ♎️

Real Crypto ♎️

前往频道在 Telegram

🛅In this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips ,airdrops and overall real crypto ➖Apps and Airdrops Alert ➖Make Money online ➖Forex Tips ➖Best Earning website

显示更多
512
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-1230 天

数据加载中...

吸引订阅者
三月 '26
三月 '260
在0个频道中
二月 '26
+140
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在1个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+330
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 三月0
12 三月0
11 三月0
10 三月0
09 三月0
08 三月0
07 三月0
06 三月0
05 三月0
04 三月0
03 三月0
02 三月0
01 三月0
频道帖子
================= Day-1- About Cryptocurrency ሰላም family, You may know about it, አዲስ የሆናችሁ አንብቡት, Start from Zero then to.... 🎴 ክሪፕቶከረንሲ ( cryptocurrency )በኢንተርኔት ላይ ብቻ የሚኖር ዲጂታል ገንዘብ ነው። እንደ ብር ወይም ዶላር የሚታይና የሚጨበጥ አካል የለውም። "ክሪፕቶ" የሚለው ስም የተሰጠው ክሪፕቶግራፊ (Cryptography) በሚባለው የዲጂታል ደህንነት መጠበቂያ ስልት ስለሚጠበቅ ነው። የመጀመሪያውና ትልቁ ክሪፕቶከረንሲ ቢትኮይን (Bitcoin) ነው። እንዴት ይሠራል? (የአሰራር ስርአቱ) ክሪፕቶከረንሲ የሚሰራው ብሎክቼይን (Blockchain) በሚባል ቴክኖሎጂ ነው። ብሎክቼይን (Blockchain) በቀላል አገላለጽ "ዲጂታል የመረጃ መዝገብ" ነው። ነገር ግን ከመደበኛ መዝገብ የሚለየው መረጃው በአንድ ኮምፒውተር ላይ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ላይ በተመሳሳይ ጊዜ ተገልብጦ የሚቀመጥ መሆኑ ነው። ያልተማከለ መዝገብ፦ በባንክ ውስጥ መረጃ የሚመዘገበው በአንድ ማዕከላዊ ኮምፒውተር ላይ ነው። በክሪፕቶ ግን መረጃው በዓለም ዙሪያ ባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ላይ በተመሳሳይ ጊዜ ይመዘገባል። የሚጠቀሙበት ስርአት (How to use it) ሰዎች ክሪፕቶከረንሲን ለሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ይጠቀማሉ፦ እንደ ኢንቨስትመንት፦ ዋጋው ወደፊት ይጨምራል ብለው በመግዛት ያስቀምጣሉ ከዛ አትርፈውም ከስራውም ይሸጣሉ , based on market nature ። ለክፍያ፦ በአንዳንድ አገራት ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት። ገንዘብ ለመላክ፦ ያለ ባንክ ጣልቃ ገብነት ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር በፍጥነት ለመላክ። በክሪፕቶ ኤክስቼንጆች (Centralized Exchanges - CEX) ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ ይህ በጣም የተለመደው መንገድ ሲሆን፣ እንደ ባንክ የሚያገለግሉ ትላልቅ ድርጅቶች ናቸው።ብርን ወደ ክሪፕቶ ወይም ክሪፕቶ ወደ ብር ለመለወጥ የሚያስችሉ ናቸው ታዋቂ ኤክስቼንጆች፦ Binance (ባይናንስ)፣ OKX:  Bitget, Bybit ናቸው እንዴት ይሰራል?፦ በእነዚህ ድረ-ገጾች ላይ ወይም App. ላይ አካውንት እንከፍታለን ፣ ማንነትህን በpassport or NID ታረጋግጣለህ (KYC) ፣ ከዚያም በባንክ ካርድ ወይም በሌሎች አማራጮች ክሪፕቶ ትገዛለህ። ጥቅሙ፦ ለመጠቀም ቀላል ነው፤ ብዙ አይነት የክሪፕቶ አይነቶች ይገኛሉ። አቻ ለአቻ ግብይት (Peer-to-Peer - P2P) ይህ መንገድ በኢትዮጵያ እና በሌሎች ታዳጊ አገራት በጣም ታዋቂ ነው። እንዴት ይሰራል?፦ በኤክስቼንጁ (ለምሳሌ በBinance P2P) ውስጥ መሸጥ የሚፈልግ ሰው ታገኛለህ። ለሰውየው በባንክ (ለምሳሌ በCBE ወይም በTelebirr) ብር ትልካለህ፣ እሱ ደግሞ በኤክስቼንጁ በኩል ክሪፕቶውን ይለቅልሃል። ጥቅሙ፦ ቀጥታ በሀገር ውስጥ ባንክ መጠቀም ያስችላል። Day -2-----♻️♻️♻️ ---------------------------

2
Hello, Wel come to The Real crypto channel. This the home for  jobs in online Digital currency . Both websites , apps. and telegram. Here are the main activities and works. ➖Best Earning website ➖Apps and Airdrops Alert ➖Make Money online ➖Forex Tips ⭕️ The time and place for Digital earning. ታማኝና Real የሆኑትን ብቻ እንሰራለን 🫡 ---------------------
363
3
ውጤት ይፋ ሆኗል የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል። የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ይፉ ሆኗል። ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ:: https://result.ethernet.edu.et/ngat_result Good luck
239
4
💧∞∞∞∞∞∞🎯🎯∞∞∞∞∞💧 I wish all the best,for those candidates who takes today's GAT Exam.+1
💧∞∞∞∞∞∞🎯🎯∞∞∞∞∞💧 I wish all the best,for those candidates who takes today's GAT Exam.
441
5
ቀን፡ 29/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ሆኖ በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከታችሁ በሙሉ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 (ከስምንት ሰዓት) ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡                                                                      ትምህርት ሚኒስቴር
439
6
GAT Exam Question with Answers..pdf
437
7
Get Here some basic Notes.
445
8
🧿=======⭕️========🧿 #MOE የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የሚሰጥበት ቀን እና ሰዓት ከላይ ተያይዟል:: ፈተናው ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ+3
🧿=======⭕️========🧿 #MOE የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የሚሰጥበት ቀን እና ሰዓት ከላይ ተያይዟል:: ፈተናው ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል :: ለሌሎችም አጋሩ # Good luck all🫂
514
9
AAU_Exam.pdf
561
10
DBU GAT-model-exams.pdf
565
11
gat-book-pdf.pdf
557
12
Dears ;  Practice on these questions Answers are available at the End of the page.
751
13
የNGAT ፈተና መቼ ይሰጣል ? ትምህርት ሚኒስቴር ፥ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን አሳውቋል። በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ብሏል። ለፈተናው የተመዘገቡ በየተመደቡበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name and Password፣ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል። #MoE
656
14
💎========📱📱====== 💎 #Look at above on how to login for Training Exam ( Mock ) Bahrdar University. You can Practice on que
💎========📱📱====== 💎 #Look at above on how to login for Training Exam ( Mock )  Bahrdar University. You can Practice on questions provided. Good luck all.
580
15
#NGAT ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ጊዚያዊ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መርሐግብር፥ ሀገር አቀፍ ፈተናው ነሐሴ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። ዘንድሮ ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ስድስት የተለያዩ የፈተና ዓይነቶች እንደሚሰጥ ተሰምቷል። ፈተናው በሁለት ክፍሎች ተደራጅቶ የሚዘጋጅ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ክፍል የጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩና ሁሉም ተፈታኞች የሚወስዱት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የሙያ ዘርፍን ታሳቢ በማድረግ በስድስት መስኮች የሚዘጋጅ ይሆናል። ጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩ ጥያቄዎች 70% የሚሸፍኑና የሙያ መስክ ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች 30% የሚይዙ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ያገኘው መረጃ ያሳያል። የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል። ፈተናውም በቅርቡ እንደሚሰጥ ይጠበቃል
608
16
================= Sample of Mock Exam for GAT+8
================= Sample of Mock Exam for GAT
648
17
GAT Exam Quantitative Reason Exam prepared by Hawassa university
603
18
Here is Addis Ababa university GAT exam for Postgraduate study
946
19
+1
GAT_Logical_Reasoning.pdf
966
20
+1
GATmockexam (2).pdf
668