ch
Feedback
Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ

Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ

前往频道在 Telegram

​🚀 Hop Tech 🎮 🎮 የ PC ጌሞች እና የቴክኒክ ድጋፍ መገኛ! ​✅ Services: All PC Games & Digital Assets. 💰 Note: ማንኛውም የግል ትዕዛዝ በክፍያ ብቻ ነው! 🚫 Inbox: ለስራ ካልሆነ በስተቀር Inbox አናስተናግድም። ​👤 Promotion/DM: @yada_don ​👇 Subscribe on YouTube: https://www.youtube.com/@Yada_don

显示更多

📈 Telegram 频道 Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ 的分析概览

频道 Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ (@hoptech7) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 26 535 名订阅者,在 游戏 类别中位列第 3 337,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 301

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 26 535 名订阅者。

根据 03 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 291,过去 24 小时变化为 75,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 872 次浏览,首日通常累积 1 800 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
​🚀 Hop Tech 🎮 🎮 የ PC ጌሞች እና የቴክኒክ ድጋፍ መገኛ! ​✅ Services: All PC Games & Digital Assets. 💰 Note: ማንኛውም የግል ትዕዛዝ በክፍያ ብቻ ነው! 🚫 Inbox: ለስራ ካልሆነ በስተቀር Inbox አናስተናግድም። ​👤 Promotion/DM: @yada_don ​👇 Subscribe on YouTube: https://www.youtube.com/@Yad...

凭借高频更新(最新数据采集于 04 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 游戏 类别中的关键影响点。

26 535
订阅者
+7524 小时
+3367 天
+1 29130 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+226
在0个频道中
八月 '26
+3 477
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+3 440
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 808
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+6 068
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+4 910
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+1 849
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+5 081
在4个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 九月+8
03 九月+77
02 九月+65
01 九月+76
频道帖子
❓𝗛𝗢𝗪 𝗧𝗢 𝗜𝗡𝗦𝗧𝗔𝗟 𝗔 𝗪𝗔𝗬 𝗢𝗨𝗧 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩⭐️ 1. ሁሉንም file አውርዱቱትና አንድ folder creat አርጋችሁ ሙሉውን ገልብጡት 2. ሁሉንም file በስነስርሃት መውረዱን check አርጉት ትንሽ mb ከጎደለ ጌሙ አይሰራም 3. በwinrar ወይም በ7 zip extract አርጉት ከዛ ከላይ ሚሰጣችሁ folder ውስጥ በመግባት setap ፈልጉና instal አርጉት 5. Instal ከማረጋችሁ በፊት anti virus off አርጉት(smadav or any protector ) virus መስሎት file እንዳያጠፋባችሁ ስጨርሱ መልሳችሁ on አርጉት 5. እዚጋ ስደርሱ React 👍🔥👍🍸

2
A Way Out [DODI Repack].zip.008
656
3
A Way Out [DODI Repack].zip.007
653
4
A Way Out [DODI Repack].zip.006
652
5
A Way Out [DODI Repack].zip.005
651
6
A Way Out [DODI Repack].zip.004
617
7
A Way Out [DODI Repack].zip.003
589
8
A Way Out [DODI Repack].zip.002
587
9
A Way Out [DODI Repack].zip.001
589
10
ይሄን የመሰለ ፅድት ያለ game ለማጫወት ዝቅተኛው መስፈርት (Minimum Specs): ​ራም (RAM): ቢያንስ 8 GB RAM ​ሲፒዩ (Processor): Intel Core i3-2100T (2.5 GHz) ወይም AMD FX-6100 ​ቪዲዮ ካርድ (Graphics Card): 2 GB VRAM (Nvidia GeForce GTX 650 Ti / AMD Radeon HD 7850) ​የሚይዘው ቦታ (Storage): 25 GB ነፃ ቦታ ​OS: Windows 7 / 8.1 / 10 / 11 (64-bit)
676
11
​🤝 የጨዋታው ልዩ ባህሪያት (Co-op Gameplay) ​Split-Screen (ስክሪን ለሁለት መከፈል): ጨዋታው በሙሉ ስክሪኑ ለሁለት ተክፍሎ ነው የሚታየው። አንደኛው ተጫዋች ፖሊስ ሲያወራ ወይም ሲያታልል፣ ሌላኛው ተጫዋች ከበስተጀርባ መሳሪያ ወይም ቁልፍ ይሰርቃል። ​እውነተኛ የቡድን ስራ አንዱ ያለ ሌላኛው እርዳታ አንዳችም ነገር ማድረግ አይችልም። ለምሳሌ፡ አንዱ በሩን ይዞ ሲጠብቅ ሌላኛው ግድግዳ ይቆፍራል፣ ወይም በመኪና ማሳደድ ወቅት አንዱ ሲነዳ ሌላኛው ይተኩሳል። ​አስደናቂ የታሪክ መታጠፍ የጨዋታው ማጠቃለያ እና መጨረሻ በጌሚንግ አለም ውስጥ ትልቅ ስም ያተረፈ እና የሁለቱን ጓደኛሞች እጣ ፈንታ የሚወስን እጅግ አስደንጋጭ ክስተት ይዞ ይጨርሳል።
760
12
A way out ​ስለ ጨዋታው ማወቅ ያለባችሁ ዝርዝር ነገሮች ​🔒 የጨዋታው ታሪክ (The Story) ​ሊዮ እና ቪንሰንት (Leo & Vincent): የምትጫወቱት ሊዮ (ቁጡ እና ደፋሩ) እና ቪንሰን
A way out ​ስለ ጨዋታው ማወቅ ያለባችሁ ዝርዝር ነገሮች ​🔒 የጨዋታው ታሪክ (The Story) ​ሊዮ እና ቪንሰንት (Leo & Vincent): የምትጫወቱት ሊዮ (ቁጡ እና ደፋሩ) እና ቪንሰንት (ረጋ ያለ እና አስተዋዩ) በተባሉ ሁለት እስረኞች ሆናችሁ ነው። ​የጋራ አላማ፡ ሁለቱም ምንም እንኳን የተለያዩ ባህሪያት ቢኖራቸውም፣ ወደ እስር ቤት ያስገባቸው "ሃርቪ" (Harvey) የተባለ አንድ የጋራ ጠላት እንዳላቸው ይረዳሉ።
787
13
𝗔 𝘄𝗮𝘆 𝗢𝘂𝘁 🤩🤩🤩🤩 ሁለት እስረኞች ተባብረው ለማምለጥ ከማይታሰብ ከፍተኛ ከሆነበት እስር ቤት አምልጠው፣ ከፖሊስ እየተሰወሩ የጋራ ጠላታቸውን ለመበቀል የሚያደርጉትን አስደናቂ ጉ
𝗔 𝘄𝗮𝘆 𝗢𝘂𝘁 🤩🤩🤩🤩 ሁለት እስረኞች ተባብረው ለማምለጥ ከማይታሰብ ከፍተኛ ከሆነበት እስር ቤት አምልጠው፣ ከፖሊስ እየተሰወሩ የጋራ ጠላታቸውን ለመበቀል የሚያደርጉትን አስደናቂ ጉዞ የሚያሳይ የ"Action-Adventure game ነው ይለቀቅ? በreact አሳውቁኝ 👍
3 333
14
Gameplay:
Gameplay:
302
15
Need for Speed World Repack by Pioneer [JPP0106].part2.rar
5 232
16
no password
5 185
17
没有文字...
5 081
18
የጨዋታው ባህርያት የMost Wanted (Rockport) እና የCarbon (Palmont City) ካርታዎች በአንድ ላይ ተያይዘው የተሰሩ ናቸው እጅግ በጣም ሰፊ ካርታ አለው። ​የፖሊስ ማሳደድ ልክ እንደ Most Wanted ከተማዋን ሙሉ በሙሉ በከፍተኛ ፍጥነት ከፖሊስ መኪኖች ጋር እብድ የብልሃት እና የማምለጥ ውድድሮች አሉት ​ ከዝቅተኛ ደረጃ መኪኖች ጀምሮ እስከ እብድ ሱፐር ካሮች (Lamborghini, Nissan GT-R, Porsche) ድረስ በብዛት አሉ ​በውድድር ወቅት የጠላትን መኪና ለመግፋትና ናይትሮ ለመጨመር ወይም ከፖሊስ አጥር ለማምለጥ የሚያግዙ የተለያዩ የPower-up አሉት ብቻ ይለያል ነው ምላችሁ 🔥🔥
4 965
19
ከሁሉም nfs serious NFS most wonted, NFS hotpursut, NFS anderground አንድ አንድ ምርጥ ነገር ወስደው የሰሩት ፅደት ያለ የ arcade game ነው አሁን ፖስት ማደ
ከሁሉም nfs serious NFS most wonted, NFS hotpursut, NFS anderground አንድ አንድ ምርጥ ነገር ወስደው የሰሩት ፅደት ያለ የ arcade game ነው አሁን ፖስት ማደርገው ይሆናል react እያረጋችሁ 🔥😇
4 738
20
Wtf ምንድነው 😱 ከpolice እንደዚነው ምናመልጠው 😱
Wtf ምንድነው 😱 ከpolice እንደዚነው ምናመልጠው 😱
5 788