ch
Feedback
የኛ ትረካ ፤ ግጥም እና የ መፅሐፍት PDF

የኛ ትረካ ፤ ግጥም እና የ መፅሐፍት PDF

前往频道在 Telegram

የተለያያዩ አጫጭር እና ረጅም ትረካዎች እና Pdf መፃሕፍት እዚህ ያገኛሉ አዋቂ ለመሆን መጀመሪያ አዋቂ እንዳልሆኑ ይገንዘቡ **አላዋቂ መሆኔን በማወቄ ብልህ ነኝ። ** -Socrates

显示更多
2 228
订阅者
-324 小时
+87 天
+1130 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+9
在1个频道中
八月 '26
+56
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+72
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+88
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+77
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+50
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+71
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+66
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+71
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+73
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+61
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+54
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+64
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+92
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+79
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+68
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+104
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+116
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+140
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+112
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+163
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+144
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+175
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+317
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 252
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 九月+3
03 九月0
02 九月+4
01 九月+2
频道帖子
ላሳደገኝ ደብር የሥለት ልጅ ሆኜ ካሕን እንዴት ይፍታኝ ያንቺ እስረኛ ሆኜ በጊዜ ተደፋ የቀለሙ ቀንዴ የኔ ፊደል ማወቅ ካንቺ አዳነኝ እንዴ ሳዋህድ ከኖርኩት ቅኔን ከደብተሬ ተሽሎኝ ተገኘ ባለ አንዲሩ ገብሬ ለካ ሰው አይድንም በደገመው መጽሐፍ እንደሰም አቅልጦ ፍቅር ካረገው ጧፍ ለካ ሰው አይድንም በኦሪቱ ገድል ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅር ካረገ ድል ማር ሲገባ ገዳም ድንጋይ ተንተርሶ ጧፉም እንደ መናኝ እዩት ቢጫ ለብሶ ወንጌል መነኮሱ በልጅነታቸው ማር እስከጧፍ ሆኖ አለም ቢነዳቸው አንቺ የፍቅር ጥጌ ውድነሽ በጣሙን መምጣቴ ነው በቃ እኔ አቃተኝ አሁን አዲስ አለም ሆነ ባንቺ ስል ወጋየሁ እድሌ ሆነና ባጣሽ ተሰቃየው🫀😮‍💨

2
የእኔ ልጅ ወጣት እያለሁ አንዲት ፊያት መኪና ነበረችኝ።እዚያች መኪና ውስጥ ስገባ እና መሪዋን ስይዝ በቃ ዓለም የእኔ የሆነች ትመስለኝ ነበር።የእኛ ሀገር ሴቶች ደግሞ መኪና የሚነዳ ወንድ ሲመለከቱ አይናቸው ይጎለጎላል፤የግራ ቂጣቸው ይንቀጠቀጣል፤ሀብታም ወንድ ብቻ መኪና የሚነዳ ይመስላቸዋል እና በዚያች ፊያት መኪና ስንቷን የደብረማርቆስ ቆንጆ ጨረስኩ መሰለሽ? አይ ወጣትነነት! ወጣትነት ካላወቅሽበት ሬት ካወቅሽበት ደግሞ ማር ነው። * ርዕስ፦ኤጭ ° ደራሲ፦አዘርግ
812
3
•°~ የስብሃት ተረቶች Tireka Tube 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
812
4
የመሳሳት ንፃረህን እጥፍ አድርገው የስኬት ፎርሙላ ትፈልጋለህ ? የመሳሳት ንፃረህን እጥፍ አድርገው ! -- ቶማስ ጄ.ዋትሶን (Thomas J.Watson) ከፍርሃት እስር ብቸኛው የመዉጫ መንገድ ተግባ
የመሳሳት ንፃረህን እጥፍ አድርገው የስኬት ፎርሙላ ትፈልጋለህ ? የመሳሳት ንፃረህን እጥፍ አድርገው !   -- ቶማስ ጄ.ዋትሶን (Thomas J.Watson) ከፍርሃት እስር ብቸኛው የመዉጫ መንገድ ተግባር ነው ።   --ጆኤ ቲዬ (JOE TYE) መፅሐፍ : Attitude Is Everything በጄፊ ከሌር
719
5
ቅዱስ ገብርኤል ፲፱ ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል የአመት ሰው ይበለን 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @M
ቅዱስ ገብርኤል ፲፱ ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል የአመት ሰው ይበለን 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
694
6
📚ርዕስ:- ዴርቶጋዳ 👤ደራሲ:- ይስማእከ ወርቁ 💽መጠን:-483.7MB ⏰️ሰዓት:-..... 🔢ዓ.ም:-2001 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
956
7
ይከፍላሉ ሞክሩ Fam👍
121
8
💥አሸነፍኩ Br80000 ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://smartgtqe-iskjbd.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917824472889782
155
9
የሬጌው ንጉስ በመባል የሚታወቀው ማነው??
24
10
ምን ትፈልጋላቹ ተወዳጆች ??
18
11
📚ርዕስ:-  ድብቅ አእምሮን መግለጥ (The Power of your Subconscious Mind) 📝ደራሲ:- Dr. JOSEPH MURPHY (Ph .D.D.D..) 👤ትርጉም:- ሱራፌል ግርማ 📜ዘውግ:- ምክረ  አእምሮ 📆ዓ.ም:- 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 150ብር 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
968
12
ርዕስ:-  እንደሰው በምድር እንደሰው በባህር ክፍል: #ሁለት ደራሲ:- አሌክሳንድር ቤላይቭ ትርጉም:- በካፋ ሃ/እየሱስ 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
669
13
ርዕስ:-  እንደሰው በምድር እንደሰው በባህር ክፍል: #አንድ ደራሲ:- አሌክሳንድር ቤላይቭ ትርጉም:- በካፋ ሃ/እየሱስ 🍿#ሼር #ሼር #በማረግ_ተባበሩን Share" @Mesac_tireka "
690
14
እንኳን አደረሳቹ
789
15
https://t.me/+vWN0IJ2xvH0wN2E0
58
16
ራሴን ልመልከት ምረትን እያሰብኩ ይሁዳ ሸጦታል ፤ ጴጥሮስም ክዶታል። ትንሳኤን ጠብቀው ይህን ይነግሩኛል ካህናት በሙሉ፤ በምክር በግ አይሆንም የተኩላ አመሉ ። እና ይገርመኛል ሲነገረኝ እኔ ፤ ሰውፊት ስቆም ስታይ ንፁ ፃድቅ መሳይ ግን ነበርኩ ወመኔ። እና እነሱ ላይ እንጠለጠላለሁ አምላኩን የካደው ፤ እያልኩ ጠዋት ማታ አምላኩን የሸጠው ። ዳሩ ረስቼው ያ ክፉ አመሌን ፤ ማን ይንገረኝ እስኪ የልብ ጉድፌን። ባምሳያ የፈጠርከው የሰው ልጅ በሙሉ ፣ ክርስቶስን መሳይ አምሳያው ነውና ፣ ገንዘብ አስበልጬ ሰውን የሸጥኩ እኔ ዩዳን ተክቻለሁ ፤ ሰውን የካድኩ እኔ በተዘዋዋሪ አንተን ክጄሀለሁ ፤ ጴጥሮስን ሆኛለሁ ። ታዲያ ለምን እዛ እነሱን አስጠራኝ ካዱት ጌታን ብዬ ሸጡ አንተን ብዬ ፤ ሰቀሉት አይሁዶች ገረፉትም ብዬ ። ሀጢያት እየሰራው ሰባ አንደኛውን እሾህ የምወጋ ፤ ፍፁም ያልተረዳው የአምላክነትህን ከቶ ያንተን ዋጋ ። በሰው ላይ ለመፍረድ የምሮጥ እሩጫ ፤ ኮናኝ ባሎንኩበት ሰውን ለመኮነን የምዘል ቁንጫ ። እኔ ሀጣኗ ነኝ ዳግማዊ ይሁዳ ፤ ጴጥሮስንን አልልም ባፍ አሞግሼ በልቤ ምከዳ ። እኔ ነኝ ሚገባኝ ህይ ውርጅብኝ ሁሉ በይሁዳ ቦታ ፤ ከቶ ያላመንኩህ ተሳስቼ ላፍታ ። ክርስቶስ ታውቃለ ህ ፤ ልብና ኩላሊት ትመረምራለህ ! ። ከነሱ ተግባር የኔ ሚዛን ደፍቷል ፤ የሀጢያቴ ብዛት እጅጉኑ ከብዷል ። እውነት ነው አምላኬ እፊት እንዳይኖረኝ አድርጎኛል ሞገስ ፤ ለሰው አይምሰል እንጂ ነጠላ ለብሼ ቤት ስመላለስ ። የዘወትር ሀጢያቴ ሶስቴ የካደህን የጴጥሮስን በልጧል ፤ አንተን የሸጥኩበት ጊዜም ይሁን ገንዘብ ከይሁዳ አልፏል ። እኔ ነኝ ሚገባኝ በይሁዳ ቦታ ዘወትር መኮነን፤ እኔ ነኝ ሚገባኝ ውርጅብኝ መገፋት መወገር በድንጋይ ። እኔ ያቺ አጣኗ ክፉ ዋ ባሪያህ ነኝ ፤ በተገረፍ ከው ልክ መገረፍ ሚገባኝ ፤ በቆሰልከው መጠን በተንከራተትከው፤ ለኔ ለዛች ሀጣን በመሰቀል የዋልከው ። ስቃይ ህ ህመምህ ሞት ለኔ ነበር ፤ አንተ ይቅርባይ ግን የምህረት አምላክ መቼ ትጠፋለህ ዘወትር ከኔ በር ። በበደልኩ መጠን መቼ አንተ እራከኝ ፤ ባስከፋውክ መጠን መቼ አሳዘንከኝ ፤ እንደበደሌ ኳ መቼ ተከፈለኝ። ✍በኅብስት መንገሻ/ሮሀዊት @mitu2 @mitu2 @mitu2 @mitu2
765
17
ቅዳሜ ❤️🙏
625
18
✨ አባቱ የጠየቀው ጥያቄና ብልሁ ሰሎሞን የመለሰው መልስ #ጥያቄ- የማስተዋል ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከአንጎል ውስጥ ነው። #ጥያቄ- የእውነት ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከዓይን ነው። #ጥያቄ- የሐሰት ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከጆሮ ነው። #ጥያቄ- የደኅንነት ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከፊት ነው። #ጥያቄ- የመውደድ ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከነፍስ ነው። (ኢሳ 42፣1) #ጥያቄ- የትንፋሽ መውጫ ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከአፍንጫ ነው። #ጥያቄ- የጥበብ ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከአንደበት ነው #ጥያቄ- የማሰብና የመተከዝ ቦታቸው የት ነው? #መልስ- ከደረት(ከልብ) ነው። #ጥያቄ- የመንፈስ ቦታው የት ላይ ነው? ከልብ ነው። #ጥያቄ- ምክርን የማግኘት ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ነገርን ከልብ ከመረዳት ላይ ነው። #ጥያቄ- የሳቅ(የደስታ) ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከልብ ውስጥ ነው። #ጥያቄ- የትዕግስትና የቍጣ ቦታቸው የት ላይ ነው? #መልስ- ከልብ ነው። #ጥያቄ- የቅናት የምቀኝነት ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከዓይንና ከሕሊና ነው። (ማቴ 20፣15) #ጥያቄ- የነፍስ ጠላቷ ማን ነው? #መልስ- ሥጋ ነው። (ገላ 5፣16) #ጥያቄ-የመሰብሰብ (የመበተን) ቦታው የት ላይ ነው? #መልስ- ከእጅ ነው። #ጥያቄ- የሰውነት አቋማ የት ላይ ነው? #መልስ- ከራስ ነው። ✨ አንገረ ፈላስፋ ✨ ● የማበረታታት ቦታው የት ላይ ነው? ◉"ሼር" እና "ላይክ" ከማድረግ ነው።
759
19
没有文字...
128
20
ጠቢባኖቹ የሚናገሩት ነገር ስላላቸው ይናገራሉ፤ ሞኞች ግን መናገርስለሚፈልጉ ብቻ ይናገራሉ፡፡ ፕላቶ
ጠቢባኖቹ የሚናገሩት ነገር ስላላቸው ይናገራሉ፤ ሞኞች ግን መናገርስለሚፈልጉ ብቻ ይናገራሉ፡፡ ፕላቶ
708