Real Pro Hub
前往频道在 Telegram
4 782
订阅者
-1024 小时
-747 天
-28130 天
帖子存档
4 782
Tomarket ላይ TOMAን on chain ወደ Bitget wallet bLite Claim ማድረግ ተጀምሯል።
ለFee 200 TOMA ከራሱ ካላችሁ ላይ ነው የሚቆረጠው
@Kimcryptoo
@Kimcryptoo
4 782
📣 Scammer Alert 🚨🚩
EGLD እሸጣለው Sui እገዛለው እያለ የቡዙ ሰው ብር እየበላ ስለሆነ ተጠንቀቁ
Username of the scammer
@abenezer_promotion
ቻነል ራሱ አለው ተጠንቀቁ please እንደ Scammer መጠን report በማረግ እንተባበረው😊
4 782
📸📸YES COIN📸📸
👉The big moment is almost here—our snapshot 📷is landing on December 20, 2024, at 12:00 UTC!
4 782
+1
🚨 W COIN🚨
➡️New W-Coin Task
➡️Answer 👉
13652447
🎁 Reward 👉50k
👉Family W-Coinን ስንት ጊዜ Tap አንዳረጋችሁል check አረጉት4 782
🪙 Tomarket 250 star ከፍለው golden ticket ላላቸው ሰዎች 0.5% Toma እንደሚሰጣቸው አሳውቀዋል 0.5% ማለት 5 billion ማለት ነው ለከፈሉት ለሁሉም ይከፋፈላል ብለዋል
4 782
🎁WALLET NEWS 🎁
🎉STAR GIVEAWAY 🎉
➡️Wallet News Channel የ 50,000 Stars Give away ለ 300 አሽናፊ ሰወች አዘጋጅተዋል
➡️ለመሳተፍ አነዚህን ሁለት Channel Join መድረግ ነው 👇
✅Wallet News
✅Ton Space News
➡️ከዛ Gift box click ማድረግ🙌
🎉አሸናፊዎች Dec 20 ከቀኑ 11:35 ይታወቃሉ
😍መልካም ዕድል Family 🥰
4 782
❤️❤️ስላም ወደ ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ ❤️❤️
🙏ማመስገን ምንም ጉልበት ሳናፈስ ብዙ ደሞዝ የምናገኝበት መንገድ ነው።
ለንዴት፣ለድብረት፣ለመጥፎ ስሜት በሙሉ መድኃኒት መዋጥ ሳይጠበቅብን
የምንድንበት ትልቁ መንገድ ነው።
🙏ቀናችሁን በማመስገን ጀመሩ 🙏
❤️መልካም እለት ሀሙስ ይሁንልን ❤️
4 782
😇 አሸናፊ ነገ 2:00 የምንመርጥ ይሆናል እስከዛ ሼር በማረግ VOTE ማረግ ማስደረግ ትችላላችሁ መልካም እድል በድጋሜ Famliy 👑
4 782
✔️ እሺ Family ሁሉንም የሚያሳትፍ ነው Vote ካረጋቹ በሆላ የቻላችሁት ሲም ካር comment ስር screenshot መላክ ነው system እራሱ ይመርጣል መልካም እድል ለሁላችሁም ሼርርርርርር
4 782
✔️ እሺ Family Giveaway የሚሆነው Tiktok creative award ላይ vote ማረግ ነው family ብዙ ሲም ያለው ይጠቀማል ያልኩት ለዛ ነው ሁላችሁንም አሳታፊ እዲሆን ሁሉም ባለው ስሚ Vote አርጎ ከጨረሰ በሆላ ነው እድለኞች በ system የሚመረጡት : :
4 782
✅ እሺ Family Giveaway 40$ ወይንም በ ኢትዮጵያ ከ 5,000 ብር በላይ ነው የሚከፋፈለው እናተ vote ባረጋችሁት መሰረት ለ 8 ሰው ነው ይህ ማለት አንድ እድለኛ 5$ ያገኛል ማለት ነው እጀምር እስኪ Family comment.......
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
