4 623
订阅者
-1324 小时
-817 天
-29730 天
帖子存档
4 622
🔰 ቤተሰብ እነዚን Airdrop በደንብ አርጋቹ ስሩ በቅርቡ አዳዲስ ነገር ይሆራል : :
🔰 እዲሁም ከሁሉም Airdrop አሪፍ ዋጋ ይኖራቸዋል ተብለው እየተጠበቁ ነው በደንብ ስሩ family : :
4 622
🌟 ሰላም family እዴት አደራቹ 🌟
🔰 WhiteBunny Airdrop September List እደምሆን አሳውቆል እየሰራቹ የነበራቹ መልካም ዜና ነው : :
🔰 እየሰራቹ ላነበራቹ ደሞ በየቀኑ ብዙ Task እና Ads በማየት ብቻ በቀን በጣም ብዙ መስራት ትችላላችሁ አሪፍ ዋጋ ይኖራል ብዬ ጠብቃለሁ መልካም እድል ለሁላችንም : :
4 622
🌟 Nebiyu Yt family በሙሉ 🌟
🩸 Notcoin
🩸 Dogs
🩸 Major
🔰 ከነዚህ project በላይ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ የነበረው project ተጀምሮል ገና መጀመሩ ነው እዲሁም ከ Ton ጋር አብረው መስራት ልጀምሩ እደሆነ ፍጭ እየተሰጠ ነው : :
🔰 አሰራሩ ሁሉም ነገር ልክ እደ Blum ነው ምንም አያስቸግርም በቀን አንዴ መግባት ብቻ ነው እዲሁም በጣም በርካታ Task አሉት ቀድማቹ በመግባት አሪፍ ጥር አግኙ አመሰግናለሁ : :
4 622
🌟 በቴሌግራም wallet የላካቹ ወይንም ወደ Tonkeeper የላካቹ የግድ Ton ያስፈልጋቹሀል Swap ለማረግ 🌟
🩸መግዛት የምፈልጉ @Neba_Ton_seller ነገ ነው ሽያጭ የምጀምረው 🩸
4 622
🔥 Today’s Hamster Kombat Daily Cipher
The code: DUROV
D: — • •
U: • • —
R: • — •
O: — — —
V: • • • —
4 622
🌟 በጣም በዙ ሰወች የተለያየ ጥያቄወች አላቹ በዚ ቻናል ላይ ስትሆኑ ምንም አይነት ግራ መጋባት ሆነም ያልገባቹ ነገር እዲኖር አልፈልግም 🌟
🔰 ይሆን በማሰብ 2:30 ላይ voice chat ይኖራል ማንኛውንም ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ : :
4 622
ወደ Tonkeeper ስትልኩ ምንም አይነት የTon Fee አይጠይቃቹም!
ግን ለማውጣትም ሆነ እዛው Swap ለማድረግ የግዴታ Gas Fee ያስፈልጋቹሃል!
4 622
በቶን ኪፐር Wallet connect ያረጋቹ ነገ ጠዋት 5:00 ላይ የሚገባላችሁ ይሆናል ። ምንም አይነት additional dogs አይጨመርም እስካሁን ባለው መረጃ🔴
በተጨማሪም ምንም አይነት የTon ክፍያ የለውም
4 622
#Dogs
✅|| Dogs ወደ ቴሌግራም ዋሌት claim ያደረጋችሁ ከገባ በኋላ በዶላር ሒሳቡን ያስቀምጣል። ይህ የሚቀመጠው total balance ላይ ነው። ለምሳሌ እኔ 48510 dogs አለኝ 13149 ብሎ አጠቃላይ ሒሳብ አስቀምጦልኛል። ያ ማለት የአንድ ዶግ ዋጋ 130 ÷ 48510= 0.0025$ ነው።
በዚህ ሒሳብ የሌላ ሰው ቸክ አድርጌም ልክ መጥቷል።
ሒሳቡ ዶግስ አጠገብ ባይፃፍም systemu ግን ቶታል ባላንስ ላይ ፅፎታል።
ሊሆንም ላይሆንም Yargln 😁😁
4 622
በተጨማሪማ አንዳንድ ወደ ዋሌታቸው የገባላቸው ሰዎች ዋጋውን እያሳያቸው ይገኛል...😂😂😂
40k የገባላቸው ወደ ዋሌታቸው ሲገቡ 120$ = 12000 ሺህ ብር ገደማ ብሎ እያመጣ ነው 🥷🥷
