Real Pro Hub
前往频道在 Telegram
4 791
订阅者
-1024 小时
-697 天
-27930 天
帖子存档
4 786
+1
Zoo ኤርድሮፕ ላይ ማይኒንግ ፍጥነቱን በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምረው ኦፕሽን ሊከፈት 25ደቂቃ ብቻ ቀረቶታል ለ3 ሰአታትም ብቻ እንደሚቆይ ነው 10k feed አዘጋጁ
4 786
አፋልጉኝ
✅በምስል ላይ የምትመለከቱት ሃፍዝ ይማም ይባላል የ college ተማሪ ሲሆን በ ኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ነው ትናት 11:30 እምደወጣ አልተመለሰም ያያቺሁ ካላቺሁ
👉0937572006
👉0920795742
👉0946795046
👉0919340613 ደውሉልን
4 786
⌛️PAWS⌛️
📸Paws Snapshot ሊወሰድ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ነው የሚቀረው Officially የገለፁት ሰዓት የለም ግን ከምሽቱ 12ሰዓት በኋላ ሊሆን ይችላል እየተባለ ነው
🫵Family የምትችሉትን Task ስሩና ጨረሱ 🫵ከ Wallet ጋ Connecte ማድረጋቸውን Check አረጉ🫵ባለፈው ከ SOL Wallet ጋር Connecte ሳታረጉ ያመለጣቸው ድጋሜ Connecte ማድረግ ይመጣል አትጨነቁ 🙏🙏
4 786
+1
🚨ሁሉም Airdrop Squad እንደ Criteria እያወጡ ነው Vertusም ላይ Squad Join ማድረግ እንደ Criteria ሊታይ ስለሚችል Squad Join አድጉ
👉Squad Join እንዳርጋቸው Check ለማድረግ መጀመሪያ 👉Storage 👉countries 👉leave &invite የሚል ከመጣላቸው Join አድርጋችኋል Done
4 786
✔️ Vertus mining Bot List Date January 12 እደሆነ ይታወቃል እዲሁም Snapshot ከ List ከሚሆንበት ቀን ከ 24 በፊት ነው የሚሆነው So እስከዛ በደንብ ስሩ Family እዲሁም List ቀን ያራዘሙት Top 10 Exchange ካሉት ውስጥ ለመጨመር ነው ባይናስ ይመስለኛል እዲሁም ይሆ ለ Vertus Token price አሪፍ እደሚሆን አሳውቀዋል
✔️ የኔ የ Price ግምት 0.1 እስከ 0.5 ነው የሚሆነው Top Exchange Add ከሆኑ በደንብ ስሩ Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :
4 786
✔️ Vertus mining Bot List Date January 12 እደሆነ ይታወቃል እዲሁም Snapshot ከ List ከሚሆንበት ቀን ከ 24 በፊት ነው የሚሆነው So እስከዛ በደንብ ስሩ Family እዲሁም List ቀን ያራዘሙት Top 10 Exchange ካሉት ውስጥ ለመጨመር ነው ባይናስ ይመስለኛል እዲሁም ይሆ ለ Vertus Token price አሪፍ እደሚሆን አሳውቀዋል
✔️ የኔ የ Price ግምት 0.1 እስከ 0.5 ነው የሚሆነው Top Exchange Add ከሆኑ በደንብ ስሩ Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :
4 786
🔈CEX IO ለምሰሩ📸
➡️Next snapshot: After January 5th (exact date To Be Announced ) 📸
➡️ትንሽ ቀን ነው የቀረው በቀረው ቀን Active ለመሆን ሞክሩ ቤተሰብ
4 786
🐾 GET PAWSED OR GET DUST! 🐾
Last chance to bring your PAWS back - only one day left!
There won’t be another opportunity to get your PAWS back! Once they're gone, they’re gone for good...
#PAWS HIGHER 🐾
4 786
🚨ወደ ቁም ነገር ስንመለስ ሰሞኑን በስፉት እየተወራበት ያለ መረጃ አለ እሱም ማንኛውም EXCHANGE(CEXs & DEXs) ላይ ያላችሁን USDT TOKEN ወደ USDC አሁኑኑ ቀይሩት።
👀ከ EUROPEAN EXCHANGE USDT DELIST(ከማርኬቱ ይወገዳል) እየተባለ ስለሆነ ምን አልባት እውነት ከሆነ ምንም እንኳን Stable coin ቢሆንም ሚፈጠረው ስለማይታወቅ ወደ ሌላኛው Stable coin(USDC) ቀይሩት። 🤷♂
4 786
Sorry guys ደብሯችሁ ስለነበር yabu ትንሽ ፈታ ሊየድርጋችሁ ፈልጎ ነው😎 ማንም scamm የለም setting በራሱ ሁላችንም ነው ሚያሳየው ቀድማችሁ የነቃችሁ ፈገግ ብላችኋል😁
4 786
📌 BinanceLab ኢንቨስት ያደረገበት ነው
በ January 10 ያበቃል ይሄማለት ከ 11 ቀን ቡሀላ ማለት ነው በኔ በኩል ብትሰሩት ሀሪፍ ነው
🎁$10.2M Funding አለው
ብዙ task አሉ እነሱን ጨርሱ ከዛ በየ 3 ሰአቱ እየገባቹ claim ማድረግ ነው የሚከብድ ነገር የለውም
4 786
🍩DONOT Combo: 29/12/24
🔑Position: 6-10-8-17
📌ይሄ project ተስፋ የተጣለበት ነው investment ማድረግ የማትችሉ ሰዎች just በቀን አንድ ጊዜ ገብታቹ combo ማስገባት እንዳረሱ የሚፈጠረውን አብረን እናያለን
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
