Real Pro Hub
前往频道在 Telegram
4 785
订阅者
-1024 小时
-697 天
-27930 天
帖子存档
4 785
+1
❤️ስላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️
🫠የሚያሳስብ ሳይሆን
የሚያጠግብ እንጀራ ይስጠን !!🤑
መልካም ፏ ያላ ማክሰኞ ይሁንላችሁ 🙏
4 785
📸CEX IO 📸
📸 First snapshot: captured!
🔜 The clock is ticking for the second snapshot, and it’s coming Soon
👉Cex io Fist Snapshot አርገዋል ሁለተኛ Snapshot በቅርቡ ነው ብለዋል
4 785
ከተጀመረ ገ 2 ሳምንት ቢሆነው ነው so January 31 ማለት ትንሽ ቀን ነው እስከዛሬ የተሰሩትን ኤርድሮፖች አስታውሱ ምን ያክል ቀን እንደቆዩ
4 785
+1
🎄BLUM UPDATE !!!
🤝 BLUM DROP GAME SANTA በ1 TICKET እስከ 1000 POINT መሰብሰብ ትችላላቹ ።ደግሞ burn ሚያደርገው bomb አሁን ምንም አይቀንስባችሁም
እኔ በ 1 TICKET 1000 POINT ሰብስቢያለዉ እድላቹን ተጠቀሙበት
4 785
+2
🎄BITCOIN እና CHRISTMAS 🎄
📌Bitcoin እና Christmas ይቆይ ፍቅር በሉት ታረክ ብቻ ትልቅ ቁርኝት አላቸው እንዴት መሰላችሁ Btc ሁሌም በሚባል ደረጃ ከChristmas በኋላ ትልቅ ጨመረ ያሳያል እስቲ በመረጃ እንየው 📝
👉 ለምሳሌ Bitcoin በ2012 አንድ Bitcoin 10$ ዶላር አከባቢ ነበር ከ Christmas በኋላ በ 2013 ነበር አንድ Bitcoin 65$ ዶላር የደረሰው
👉እንቀጥል በ2016 አንድ Bitcoin 750$ዶላር ነበር ከChristmas በኋላ በ 2017 ነበር አንድ Bitcoin 1500$ዶላር የደረሰው
👉በተመሳሳይ ከ 3አመት በፊትም በ2020 አንድ Bitcoin 16ሺ ዶላር ነበር ከ Christmas በኋላ ነበር አንድ Bitcoin 56k የደረሰው
➡️በዚህም አመት 95ሺ ነው ከChristmas በኋላ ትልቅ ጨመረ ያሳያል እየተባለ ነው እስከ 260ሺ ዶላር ሊደረስ ይችላል።እሄም ለ Crypto ትልቅ መነቃቃትን ያመጣል Family አሄን ነገር የምነግራችሁ Bitcoin አላችሁ ብዬ አደለም ግን ገዝታችሁ HOLD ያደረጋችሁት ቶክን ከለ አሁንም ትንሽ ታገሱ ለማለት ነዉ
👉አንድ Bitcoin ሰንት ይሆናል ብላችሁ ትገመታለችሁ????
🙏አቦ 2025 የ Bitcoinን Link Bio ላይ የምንልበት አመት ይሁንልን 🙏
4 785
መንግድ ላይ መብላት ነዉር የሆነባት
የሰው ሀቅ እና የሰው ስጋ🙈
🥹 መብላት ግን እርድና የሆነባት
የሀገሬ ልጆች እንዴት አደራችሁ 🤚🤚
🙏የተባረከ እና ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ 🙏
4 785
🐾🐾PAWS🐾🐾
XMAS JUST AROUND THE CORNER!
Tomorrow kicks off a holiday event full of surprises.
👉Paws ነገ የበዓል ዝግጅት ይጀመራል ብለዋል 👀👀👀
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
