ch
Feedback
ሱፐር ስፖርት || super sport

ሱፐር ስፖርት || super sport

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ super sport በደህና መጡ! 🌟 ሰላም, የእግር ኳስ ደጋፊዎች! ከዚ በኃላ ሁሉንም የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖችን ያለ ምንም መድሎ እንሸፍናለን ስንል በደስታ  ነው !⚽️ ቻናላችን :- 👉 || የጨዋታ ዳሰሳዎችን 👉 || ጨዋታዎችን ከየስታዲየሞቻቸው በቀጥታ 👉 ||  ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን በ የደቂቃ እናቀርባለን ______ ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Tewledab 2017 ዓ.ም

显示更多

📈 Telegram 频道 ሱፐር ስፖርት || super sport 的分析概览

频道 ሱፐር ስፖርት || super sport (@ethopia_news) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 24 566 名订阅者,在 体育 类别中位列第 2 728,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 191 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 24 566 名订阅者。

根据 18 五月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -225,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.44%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🌟 እንኳን ወደ super sport በደህና መጡ! 🌟 ሰላም, የእግር ኳስ ደጋፊዎች! ከዚ በኃላ ሁሉንም የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖችን ያለ ምንም መድሎ እንሸፍናለን ስንል በደስታ  ነው !⚽️ ቻናላችን :- 👉 || የጨዋታ ዳሰሳዎችን 👉 || ጨዋታዎችን ከየስታዲየሞቻቸው በቀጥታ 👉 ||  ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን በ የደቂቃ እናቀርባለን ______ ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Tewledab 2017 ...”

凭借高频更新(最新数据采集于 18 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

Buy Ad
24 566
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-22530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
4月 '25
四月 '25
+131
在4个频道中
三月 '25
+2 411
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+2 013
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+2 376
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2 388
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+3 843
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+3 350
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+5 643
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+3 327
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+47
在5个频道中
Get PRO
六月 '24
+6 669
在22个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
25 四月0
24 四月0
23 四月0
22 四月0
21 四月0
20 四月0
19 四月0
18 四月+41
17 四月0
16 四月0
15 四月0
14 四月+13
13 四月0
12 四月0
11 四月0
10 四月0
09 四月0
08 四月+12
07 四月0
06 四月0
05 四月+65
04 四月0
03 四月0
02 四月0
01 四月0
频道帖子
• ሊቨርፑል ተቀናቃኞቹ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ያላቸው ነጥብ ተደምሮ እራሱ አይበልጡትም ሲል GOAL ዘግበዋል።😎😎 @Ethopia_news
• ሊቨርፑል ተቀናቃኞቹ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ያላቸው ነጥብ ተደምሮ እራሱ አይበልጡትም ሲል GOAL ዘግበዋል።😎😎 @Ethopia_news

2
ሊዮኔል ሜሲ ከ ኢንተር ሚያሚ ጋር ያለውን ውል ለ ተጨማሪ 2 አመት ማራዘሙን የአርጀንቲና ጋዜጠኞች የዘገቡ ሲሆን በቅርብ ቀን ይፋ ይደረጋል ተብሏል @Ethopia_news
ሊዮኔል ሜሲ ከ ኢንተር ሚያሚ ጋር ያለውን ውል ለ ተጨማሪ 2 አመት ማራዘሙን የአርጀንቲና ጋዜጠኞች የዘገቡ ሲሆን በቅርብ ቀን ይፋ ይደረጋል ተብሏል @Ethopia_news
14
3
🚨 #UPDATE ፌርላንድ ሜንዲ ነገ ከባርሴሎና ጋር ቋሚ ነው። [ማርካ - ሆሴ ፊሊክስ ዲያዝ] @Ethopia_news
🚨 #UPDATE ፌርላንድ ሜንዲ ነገ ከባርሴሎና ጋር ቋሚ ነው። [ማርካ - ሆሴ ፊሊክስ ዲያዝ] @Ethopia_news
15
4
አርሰናል በዘንድሮ የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ካሸነፉ ዲክላን ራይስ ባላንዶር የማሸነፍ እድል ይኖረዋል።
አርሰናል በዘንድሮ የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ካሸነፉ ዲክላን ራይስ ባላንዶር የማሸነፍ እድል ይኖረዋል።
18
5
በአሁን ሰአት የሊቨርፑል ጎዳናዎች አሸብርቋል።
በአሁን ሰአት የሊቨርፑል ጎዳናዎች አሸብርቋል።
19
6
The Special One ጆዜ ሞሪንሆ ቀጣዩ የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊሆኑ የሚችሉበት እድል ሰፊ እንደሆነ CNN Sport ዘግቧል።
The Special One ጆዜ ሞሪንሆ ቀጣዩ የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊሆኑ የሚችሉበት እድል ሰፊ እንደሆነ CNN Sport ዘግቧል።
49
7
ማንቸስተር ሲቲ በጀርመናዊው ኮከብ ፍሎሪያን ዊርትዝ ጉዳይ መሻሻል መሳየቱን ተዘግቧል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለኬቨን ደብሩይን ትክክለኛ ተተኪ ይሆናል ብሎ የሚያምኑት ዊርትዝ ክለቡ እሱን ለማስፈረም+1
ማንቸስተር ሲቲ በጀርመናዊው ኮከብ ፍሎሪያን ዊርትዝ ጉዳይ መሻሻል መሳየቱን ተዘግቧል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለኬቨን ደብሩይን ትክክለኛ ተተኪ ይሆናል ብሎ የሚያምኑት ዊርትዝ ክለቡ እሱን ለማስፈረም ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በሰጡት ትልቅ ቦታ በጣም ተደንቋል። በግል ደረጃ የተለያዩ ስምምነቶች መፈፀማቸው ይህ ዝውውር የመሳካቱን እድል ከፍ ያደርገዋልም ተብሏል። via (GraemeBailey)  
78
8
• ማርከስ ራሽፎርድ በሚቀጥለው ሲዝን ወደ ባርሴሎና የመዛወር ህልም አለው። Sky Sports
• ማርከስ ራሽፎርድ በሚቀጥለው ሲዝን ወደ ባርሴሎና የመዛወር ህልም አለው። Sky Sports
92
9
እ.ኤ.አ. በ2012 ኤፕሪል 24 በዚች ቀን ነበር፡ ፈርናንዶ ቶሬስ ባለቀ ደቂቃ 1ለ1 ከበረኛው ጋር ተገናኝቶ ጎል አስቆጣሮ ባርሴሎናን በካምፕ ኑ ከአውሮቻ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ አሰናበተ። ድ
እ.ኤ.አ. በ2012 ኤፕሪል 24 በዚች ቀን ነበር፡ ፈርናንዶ ቶሬስ ባለቀ ደቂቃ 1ለ1 ከበረኛው ጋር ተገናኝቶ ጎል አስቆጣሮ ባርሴሎናን በካምፕ ኑ ከአውሮቻ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ አሰናበተ። ድራማዊ ከተባሉ የመድረኩ ጨዋታዎች አንዱ ነው። በዛ ምሽት የአረብኛ ኮሜንታተር የነበረው አል-ሻዋሊ አል-ሸሂር እንዲህ አለ፡ "ያ ኒኖ ሂድ፤ የስፔኑ ልጅ ልጅ ሂድ፣ የኤል-ማታዶር ልጅ ሂድ... ያ ኒኖ! ቶሬስ ገደላቸው፤ ቶሬስ ገደላቸው! ቼልሲ ወደ ፍፃሜ! ቼልሲ ወደ ሙኒክ!" ሲል ቶሬስን አደነቀ።🔥🙌 @Ethopia_news
91
10
አርዳ ጉለር በትናትናው ምሽት ከሄታፌ ጋር ባደረገው ጨዋታ ጎል ያስቆጠረ ሲሆን በጨዋታው 8.5 ሬቲንግ አግኝቷል። @Ethopia_news
አርዳ ጉለር በትናትናው ምሽት ከሄታፌ ጋር ባደረገው ጨዋታ ጎል ያስቆጠረ ሲሆን በጨዋታው 8.5 ሬቲንግ አግኝቷል። @Ethopia_news
85
11
ኧርሊንግ ሃላንድ😁😂 @Ethopia_news
ኧርሊንግ ሃላንድ😁😂 @Ethopia_news
78
12
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች በስፔን ላሊጋ 02:00 | ሌጋኔስ ከ ጂሮና 02:00 | ኦሳሱና ከ ሴቪያ 04:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ራዮ ቫልካኖ 04:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ቫላዶሊድ በጣሊያን ኮፓ ኢ
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች በስፔን ላሊጋ 02:00 | ሌጋኔስ ከ ጂሮና 02:00 | ኦሳሱና ከ ሴቪያ 04:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ራዮ ቫልካኖ 04:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ቫላዶሊድ በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ 04:00 | ቦሎኛ ከ ኢምፖሊ
72
13
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል 2-2 ክሪስታል ፓላስ በስፔን ላሊጋ አትሌት ቢልባዎ 1-0 ላስ ፓልማስ ሴልታ ቪጎ 3-0 ቪያሪያል አላቬስ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ ጌታፌ 0-
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል 2-2 ክሪስታል ፓላስ በስፔን ላሊጋ አትሌት ቢልባዎ 1-0 ላስ ፓልማስ ሴልታ ቪጎ 3-0 ቪያሪያል አላቬስ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ ጌታፌ 0-1 ሪያል ማድሪድ በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ ኢንተር ሚላን 0-3 ኤሲ ሚላን
68
14
🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇
19
15
ሰላም አለይኩም ወንድሞችና እህቶች! በኢስላማዊ እውቀትና ትምህርት ላይ የሚያተኩር ቻናል ከፍተናል። ወቅታዊ ርዕሶችን፣ ቁርኣንንና ሐዲሶችን በአማርኛ እንቃኛለን። ተቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! ሊንኩ ከ
ሰላም አለይኩም ወንድሞችና እህቶች! በኢስላማዊ እውቀትና ትምህርት ላይ የሚያተኩር ቻናል ከፍተናል። ወቅታዊ ርዕሶችን፣ ቁርኣንንና ሐዲሶችን በአማርኛ እንቃኛለን። ተቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! ሊንኩ ከታች አለ። ጀዛኩሙላህ ኸይር!
54
16
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ:- " እኔ እግር ኳስ ሳቆም የትልቅ ክለብ ባለቤት መሆን ነው የምፈልገው በፍፁም አሰልጣኝ ይሆናል ብላችሁ እንዳትጠብቁ በቅርቡ ካቀድኳቸው ክለቦች አንዱን በባለቤትነት እይዛለሁ።"
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ:- " እኔ እግር ኳስ ሳቆም የትልቅ ክለብ ባለቤት መሆን ነው የምፈልገው በፍፁም አሰልጣኝ ይሆናል ብላችሁ እንዳትጠብቁ በቅርቡ  ካቀድኳቸው ክለቦች አንዱን በባለቤትነት እይዛለሁ።"
104
17
🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇
67
18
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 09:00 | ስሁል ሽሬ ከ ወላይታ ዲቻ 12:00 | አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 04:00 | አር
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 09:00 | ስሁል ሽሬ ከ ወላይታ ዲቻ 12:00 | አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 04:00 | አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 02:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ላስ ፓልማስ 02:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ቪያሪያል 04:30 | ሄታፌ ከ ሪያል ማድሪድ 04:30 | አላቬስ ከ ሪያል ሶሴዳድ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ 01:30 | ፓርማ ከ ጁቬንቱስ 01:30 | ጄኖዋ ከ ላዚዮ 01:30 | ካግላሪ ከ ፊዮረንቲና 01:30 | ቶሪኖ ከ ዩድኒዜ
113
19
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-2 መድህን ድርጅት ሀዋሳ ከተማ 2-1 ንግድ ባንክ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-2 መድህን ድርጅት ሀዋሳ ከተማ 2-1 ንግድ ባንክ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ 2-1 አስቶን ቪላ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ቫሌንሺያ 1-1 ኢስፓኞል ባርሴሎና 1-0 ማዮርካ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ናንተስ 1-1 ፒኤስጂ 🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ዳማክ 2-3 አል ናስር
96
20
አርን ስሎት 🎙 በመጪው ክረምት ላይ በጣም Busy እንሆናል በቀጣይ አመት ሁላችሁም ሀያሉን ሊቨርፑል ትመለከታላቹህ ።" @Ethopia_news
አርን ስሎት 🎙 በመጪው ክረምት ላይ በጣም Busy እንሆናል በቀጣይ አመት ሁላችሁም ሀያሉን ሊቨርፑል ትመለከታላቹህ ።" @Ethopia_news
113