ch
Feedback
Campus materials

Campus materials

前往频道在 Telegram

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

显示更多

📈 Telegram 频道 Campus materials 的分析概览

频道 Campus materials (@campus_materials) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 669 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 600,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 521

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 669 名订阅者。

根据 11 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 3 138,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 72.38%。内容发布后 24 小时内通常能获得 14.30% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 904 次浏览,首日通常累积 1 957 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 93

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

凭借高频更新(最新数据采集于 12 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 669
订阅者
-1824 小时
-567 天
+3 13830 天
帖子存档
በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች: መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/Remedial_2019batch https://t.me/Remedial_2019batch

Repost from Advanced Freshman
🎁የአዲስ አመት ልዩ ስጦታ ከ Advanced Freshman ለፍሬሽማን ተማሪዎች 🌟 ውድ የAdvanced Freshman ቤተሰቦቻችን ነገ በ Advanced Freshman ልዩ የሆነ ሽልማት አዘጋጅተናል። ይህም ለሁለት ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸዉ የ 500 ብር ሽልማት ያዘጋጀን ሲሆን ነገ ማታ ላይ በምንለቀው Post ስር በእጣ ለሁለት ባለ እድለኞች የምንሸልም ይሆናል። ❗️በሽልማቱ ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታው እስከ ነገ ማታ ድረስ የ Freshman VIP Class ምዝገባን መመዝገብ ነው። 👑 አንድ ሰው እድለኛ ሆኖ ነገር ግን የ Freshman VIP Class አባል ካልሆነ ሽልማቱ ለሌላ የ Freshman VIP Class አባል ለሆነ ሰው ስለሚተላለፍ እስከ ነገ ድረስ ተመዝግባቹ ከዚህ ሽልማት ተካፋይ እንድትሆኑ እንላለን😊 መልካም እድል😊 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

🌐ስለ Freshman ጠይቁን ብለነናቹ ከተጠየቁ ጥያቄዎች መሀከል ጥቂቶቹን እንመልስ ❓እንዴት ነው ጥሩ ውጤት መስራት የምችለው? 🌓በመሰረቱ ይሄ የሁሉም የጊቢ ተማሪ ጥያቄ ነው። በጊቢ ህይወት ብዙ ባነበበ ሳይሆን Smart የሆነ የንባብ ስልት በተጠቀመ ነው። ምን መሰላቹ ጊቢ ላይ ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቅማቹ Smart በሆነ መንገድ አንብባቹ ካልተዘጋጃቹ እነዚያን ትላልቅ Modules ቃል በቃል አንብባቹ ብቁ መሆን አትችሉም ስለዚህ ከ Senior ተማሪዎች ምክር በደንብ ውሰዱ እና በጣም Smart በሆነ መንገድ ተዘጋጁ። ⏰Class እስከ ስንት ሰአት ነው የምንማረው? 💻 በጊቢ ቆይታ Almost ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አንድ አይነት Schedule አላቸው ማለት ይቻላል Morning and afternoon ማለት ነው። እናም የምትማሩት በጠዋት እና ከሰአት Shift ይሆናል ማለት ነው። Atekalay GPA le 3.9 belay or 4 endat meserat endemnchil Mn mn negeroch meketel ena masweged endalebin Eza hiden mn aynet yenibab skill metekem endalebin ⤴️ይህ በተደጋጋሚ አብዛኞቻቹ የምታነሱት ጥያቄ ነው ውጤት መስራት ጊቢ ላይ ሰግጦ ባነበበ ብቻ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ Senior ተማሪዎች የሚናገሩት እውነታ ነው በመሆኑም ሁሉንም መንገዶች የሚያሳያችሁን የ FreshmanVIP Class በመቀላቀል ጥሩ ውጤት እንድትሰሩ ያግዛቹሀል። የመመዝገቢያ ቦቱም ይኧዉ➡️@FreshmanVIPclassbot 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 💻 የ Freshman VIP Class ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል 🌐 ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: �
❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 💻 የ Freshman VIP Class ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል 🌐 ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

እስቲ ከFreshman ጋር በተያያዘ ማንኛዉንም ጥያቄ፣እንዲፖሰትላቹ የምትፈልጉትን ነገር comment ላይ ፃፋልን🤗👇

React ማታረጉት ጥጋብ ነዉ ወይስ ሌላ ነገር😁 ለማንኛዉም React ማድረግ እንልመድ ምንም አይጎድልባችሁም✌️

🔐በካምፓስ ህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች ✅ወላጅ አምጡ የሚላችሁ የለም!ለእራሳችሁ ሀላፊነት ያለባችሁ እራሳችሁ ብቻ ናችሁ ✅Spoon Feeding የሆነ የትምህርት አሰጣጥ ቀርቷል።ይሄ ማለት አስተማሪ ትምህርቱ ላይ ጠለቅ ብሎ አይገባም።እናንተ ናችሁ በጥልቀት ገብታችሁ ነገሮችን ለመረዳት የምትሞክሩት! ✅በራሳችሁ ጥረት በደንብ አንበቡ።በተለይ ነገ አነበዋለሁ እያሉ ዛሬ አለማንበብ ብዙ ትምህርቶች እንዲደራረቡ ያደርጋል። ✅ከቻላችሁና ጊዜ ካላችሁ የተለያዩ የኦናላይን ኮርሶችንና ትምህርቶችን ተማሩ! ✅ቅድሚያ ለትምህርታችሁ ስጡ፤ስትዝናኑም በልክ ይሁን! Over መዝናናት ምን እያመጣ እንደሆነ እያየን ነው። ✅መግባት ስለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ካሁኑ አስቡበት::ይህ ሲባል በራሳችሁ ፍላጎት: አቅማችሁን ያማከለ:ዉጤታማ እሆንበታለው ብላችሁ ምታስቡት ቢሆን ተመራጭ ነዉ:: ነገር ግን በሰዎች ጫና ወይም በቤተሰብ ፍላጎት ላይ ብቻ ተመስርታቹ እንዳትወስኑ አደራችሁን🙏 ✅ በተለይ በ2019 የምትገቡ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ላይ Serious መሆን አለባችሁ።ሴቶች ርጋታ ይኖራችሁ።በጣም አትፍጠኑ ተረጋጉ።አንተም ደግሞ Active መሆን አለብህ።ራስህን እንደምትወደው ሁሉ ሌሎችንም መውደድ መማር አለብህ።መጽሐፎችን ማንበብ፤በየቀኑ ራስን ማሻሻል፤ጊዜ ሊስጠው የማይገባ ነገር ነው። ✅ጓደኛ ስትመርጡ በጣም ተጠንቀቁ።የአሁን ጓደኞች ራሳቸው ልባችሁን ከሰበሯችሁ በኃላ ሌሎችም እንዲሰብሯችሁ አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው።ሁሉም ሰው አይታመንም።ሁሉም ሰው ደግሞ የማይታመን አይደለም።ነገሮች የሆነ ጊዜ ላይ ተለዋዋጭ ናቸው።እና በቻላችሁት አቅም ጥንቃቄ አድርጉ። 😏በተለይ ለፍሬሾች ስለ ግቢ ተጋኖ ነው የሚነገራችሁ ፥ ምንም የተለዬ የተጋነነ አዲስ ነገር የለውም ፥ የመማር አላማ ይዛችሁ እስከሔዳችሁ ድረስ ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ። ከዛ ውጭ ግቢ የተለዬ ሌላ አለም አይደለም ፥ እስከዛሬ ስትኖሩት የነበረውን ህይወት ነው እዛም የምትኖሩት ነገር ግን የራሳችሁ ህይወት ያለው እናንተ ላይ ነው ፥ የወላጅ ቁጥጥር የለም። 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

👨‍⚖️በኢትዮጵያ  ምርጥ 10 የህግ ትምህርት ቤቶች በረጅም ጊዜ ስማቸው፣ በአካዳሚክ ጥራታቸው እና በተቋማዊ እውቅና ላይ መሠረት በማድረግ አንዳንድ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የህግ ትምህርት ቤቶች ደረጃ የምከተለውን ይመስላል።  ምንም እንኳን ይፋዊ ሀገራዊ ደረጃ ባይኖርም፣ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች በቋሚነት ጎልተው ይታያሉ፡- 1️⃣ Addis Ababa University (College of Law and Governance Studies) በ1950 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አንጋፋ እና ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ 2️⃣ Jimma University College of Law 3️⃣ Haramaya University College of Law 4️⃣ Mekelle University School of Law (Since 1997) 5️⃣ Bahir Dar University School of Law (Since 2000) 6️⃣ University of Gondar School of Law 7️⃣ Wollo University School of Law (Since 2008) 8️⃣ Mizan-Tepi University School of Law (Since 2008) 9️⃣ Hawassa University College of Law and Governance (Since1999) 🔟 Arba Minch University College of Law and Governance Studies 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

🧑‍🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️ « 🟢ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ።   ➖➖➖➖➖➖➖➖ 1⃣. የሕክምና ሙያ የታሰበው ጽንፍ መቋቋም ለሚችሉ ግለሰቦች ብቻ ነው:: መድሃኒት ለስላሳ መንገድ አይደለም::ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት። 🔻🔹🔹 2⃣. ይህ ሙያ እንደ ቤተሰብ ባህል መወሰድ የለበትም:: አያቴ ሐኪም ነው፣ አባቴ ሐኪም ነው፣ እናም ዶክተር መሆን አለብኝ። ይሄ አይሰራም!!! 🔺🔺🔺 3⃣. የሕክምና ሙያ የሚጠብቀውን ዋጋ ለሚገነዘቡ ሰዎች ነው:: በአንድ ቀን ውስጥ ምንም ነገር አይከሰትም:: ወይም በአንድ ወር ውስጥ ወይም በዓመት ውስጥ እንኳን ለመመስረት በአጠቃላይ አመታትን ይወስዳል። ስሜት የሚጫወተው እዚያ ነው። ለምታደርጉት ነገር በጣም የምትጓጉ ከሆነ, መጠበቅ የጊዜ ጉዳይ ነው:: 🔻🔹🔹 4⃣. የሕክምና ሙያው ለማይነጻጸር ነው:: ጓደኛዬ ውጭ ሀገር እየሰራ ነው, መሄድ አለብኝ ወይም የአክስቴ ሴት ልጅ እያገባች ነው... አሁንም ኮሌጅ ነኝ። አንድ ሰው ራሱን ከሌላ ሰው ጋር ባነጻጸረበት ቅጽበት፣ ሁሉንም ዓይነት የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ የሚያስገባ ባዶነት ይፈጥራል። 🔹🔻🔸 5⃣. የሕክምና ሙያ የመንፈስ ጭንቀትን ለመዋጋት በቂ ጥንካሬ ላላቸው ነው:: ትምህርቱ ከባድ እና ብዙ ፈተናዎች አሉት። 🔺🔺🔺 6⃣. አንድ ሰው ለጥናት ጊዜ እና አስደሳች ጊዜ ግልጽ የሆኑ ድንበሮችን ማዘጋጀት ያስፈልገዋል:: በህክምና ውስጥ ለፈተናዎች ብቻ አይሰለጥኑም, በአብዛኛው በታመሙ እና በሞት መካከል ለሚቆሙበት ቀን ነው:: 🔻🔹🔹 7⃣. በሕክምና ትምህርት ትምህርቱ አያልቅም:: የመጀመሪያ ዲግሪ የሚፈጀው 'ሰባት አመት ብቻ' ነው፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያውቋቸው ሁሉ የመጀመሪያ ዲግሪዎን እየሰሩ ነው የሚመረቁት። ከዚያም በመረጡት መስክ ላይ በመመስረት ከ3-5 ዓመታት ልዩ ሙያ ይመጣል:: ከዚያ ከ2-3 ዓመታት ንዑስ-ስፔሻላይዜሽን ይከተላል.... 🔹🔻🔸 8⃣. ማህበራዊ ህይወት ይከፈላል:: ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ከሜድ ተማሪነትህ በኋላ በትዕቢት ምክንያት የምትርቃቸው አድርገው ያስባሉ። ትክክለኛ ምክንያቶችዎን የሚረዳ ሌላ የህክምና ተማሪ ብቻ ነው። ተማሪው ሁልጊዜ የሚያጠናው ነገር አለ:: 🔺🔺🔺 9⃣. የሥርዓተ-ሥርዓት ተዋረድ፣ በመሠረቱ የሕክምና መሰላልን መነሳት ማለት ከሥሩ መጀመርን ይጨምራል፣ ከእርስዎ ለሚበልጡ ሁሉ መልስ ይስጡ። በመጨረሻ ደረጃውን እስክትወጣ ድረስ ይህን ታደርጋለህ. 🔻🔹🔹 1⃣0️⃣. ህይወታችሁን በሙሉ ታቆማላችሁ:: ህይወታችሁን ለመተው ተዘጋጁ፣ ምክንያቱም የጊዜ ቁርጠኝነት ከምታስቡት በላይ ነው። ቅዳሜና እሁድ እና ምሽቶችዎን ደህና ሁን ይበሉ። ትዳር፣ ልጆች፣ ቤት፣ መኪና... እነዚህ ነገሮች ዘግይተው ይመጣሉ። ለዚያ ምቾት ሊሰማዎት ይገባል::  » ✍️ዶክተር ቤተልሄም👩‍🔬 ✅ስለ medicine ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ከዶክተር አንደበት በvoice🎙 አጠር ያለ ማብራሪያ አዘጋጅተን ፖስት እናደርጋለን:: comment ላይ አሳዉቁን👇 ይቀጥላል.....ከተመቻቹ 🥺👍❤️ 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

በ2019 በRemedial program ትምህርታችሁን ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ እየጠበቃቹ ላላቹ መረጃ ምታገኙበት እና በቀጣይ ለዝግጅታቹ የሚጠቅም ቻናል ስለሆነ ከታች ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/Remedial_2019batch https://t.me/Remedial_2019batch

🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ✅Addis Ababa University ✅Adigrat University ✅Aksum University ✅Ambo University ✅Arba Minch University ✅Arsi University ✅Bahir Dar University ✅Debre Berhan University ✅Debre Markos University ✅Debre Tabor University ✅Dilla University ✅Dire Dawa University ✅University of Gondar ✅Haramaya University ✅Hawassa University ✅Jigjiga University ✅Jimma University ✅Madda Walabu University ✅Mekelle University ✅Mizan-Tepi University ✅Wachemo University ✅Wolaita Sodo University ✅Wolkite University ✅Wollega University ✅Wollo University ✅Werabe University 😀 Like👍 Share 📱 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

🎓Hello 2019 Freshman Students 😎

@EAESbot Open ብላቹ በmini appu እዩ ይሰራል
@EAESbot Open ብላቹ በmini appu እዩ ይሰራል

ተለቋል👋 ውጤት መታየት ጀምሯል ገብታቹ እዩ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot

ውጤት መስራት ጀምሯል ። መልካም ዕድል

Repost from Advanced Freshman
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Repost from Advanced Freshman
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት JOIN:@ADVANED_FRESHMAN⭐️

👨‍🏫🧑‍🏫 ለ12ኛ ክፍል ውጤት የምትጠባበቁ ተማሪዎች — ይህ መልእክት ለእናንተ ነው! ሰላም ውድ ተማሪዎች! ❤️ 📚 የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን በመጠባበቅ ላይ እንዳላችሁ እናውቃለን። ይህ የመጠባበቂያ ጊዜ ቀላል አይደለም። የቤተሰብ ተስፋ፣ የጓደኞችና የጎረቤቶች ጥያቄ፣ እንዲሁም “12 ዓመት የተማርኩት ውጤት ምን ይሆን?” የሚለው ሀሳብ በውስጣችሁ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል። 🙌 ግን አንድ ነገር አትርሱ፦ ውጤታችሁ የሕይወታችሁ ሙሉ ትርጉም አይደለም። 🗺ከመጠን ያለፈ ጭንቀት ውስጥ ራሳችሁን አታስገቡ ፥ በተለይም ሁልጊዜ ነገሮችን በአሉታዊ መልኩ ከሚያዩ ወይም የማይጠቅም ጭንቀት ከሚያስተላልፉላችሁ ሰዎች ራሳችሁን በተቻለ መጠን ጠብቁ። በምትኩ ተስፋ ያላቸው፣ የሚያበረታቱዋችሁ እና “ምንም ቢሆን መፍትሔ አለ” ብለው የሚያስቡ ሰዎችን አብራችሁ ቆዩ። 🗺ውጤቱ ከወጣ በኋላ ሕይወታችሁ በአንድ ቀን ሙሉ በሙሉ አይቀየርም። የምትፈልጉትን ውጤት ካገኛችሁ ደስ ይላችኋል፤ ያሰባችሁትን ካላገኛችሁም ያ የመጨረሻው አይደለም። ▶️ይህ የሕይወታችሁ አንድ ክፍል ብቻ ነው። 12 ዓመታትን ተምራችኋል፤ ፈተናዎችን አልፋችኋል፤ ደስታንና ብስጭትን፣ ስኬትንና ውድቀትን አይታችኋል። ከመጽሐፍ ውስጥ ቁጥር መደመር፣ ማባዛት ወይም History ማወቅ ብቻ አይደለም የተማራችሁት፤ ሕይወትን መጋፈጥ፣ መጽናት፣ መማር እና እንደገና መነሳትንም ተምራችኋል። 📖 ስለዚህ አንድ ውጤት ለራሳችሁ ያለውን ዋጋ እንዲወስን አትፍቀዱ። ውጤቱ አንድ ቁጥር ነው፤ እናንተ ግን ከዚያ በላይ ናችሁ። 🤗 የሚመጣውን በተረጋጋ ልብ ተቀበሉ። የሚመጣው ምንም ይሁን ምን፣ የሚቀጥለው መንገድ አለ።
ሕይወት ችግር እየፈቱ መኖር እንጂ፣ ያልነበረ ችግር እየፈጠሩ መኖር አይደለም።
🙏 የምትመኙት ውጤት እንዲመጣላችሁ ከልብ እንመኛለን። በርቱ! ተስፋ አትቁረጡ! ❤️ 😀 Like👍 Share 📱 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገ
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል። እኛም ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል። ©️ቲክቫህ 😀 Like👍 Share 📱 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️

የ 591.6 ውጤት ባለቤት👏 በረከቱ ይድረስባቹ🙏 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️
የ 591.6 ውጤት ባለቤት👏 በረከቱ ይድረስባቹ🙏 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @campus_materials ⭐️ @campus_materials ⭐️