ch
Feedback
Crypto investment

Crypto investment

前往频道在 Telegram

Welcome to our crypto investment channel! Discover expert insights, market analysis, and strategies to maximize your cryptocurrency portfolio. Buy ads: https://telega.io/c/cypto7255

显示更多
8 732
订阅者
-1824 小时
-757
-27830
帖子存档
This remedan ዱአቹ ላይ ደጋግማችሁ የጠራችሁት ስም የማነው ? እኔ የእናቴ ስም ከአፌ ላነሳ አልቻልኩም 🥹❤️‍🩹🫠 Allahye አታሳፍረኝ 🥹

የአላህ እደ ዘቢባ ግርማ አይነት ባል ስጠኝ አሚን 🥹😭❤️‍🩹🤲🏻

ቴምር ቴምር 🥹🤌🏻❤️‍🩹😌
ቴምር ቴምር 🥹🤌🏻❤️‍🩹😌

መቼም የማናገኘውን ሰው መናፈቅ ግን በጣም ከባድ ነው >>🥺💔
መቼም የማናገኘውን ሰው መናፈቅ ግን በጣም ከባድ ነው >>🥺💔

ትዝታ 🫶🏻❤️‍🩹

Makeup 😭💔 please ልለምናችሁ አትቀብ እንደው በፈጠራችሁ
+1
Makeup 😭💔 please ልለምናችሁ አትቀብ እንደው በፈጠራችሁ

Weyen 😀

ደና ዋላችሁ 🙄🥹

ምን ያህል ቢረዳው ነው 🥺
ምን ያህል ቢረዳው ነው 🥺

🎙Turn connections into crypto! 🌟 Invite your friends and start earning amazing rewards in $PTD. The bigger your crew, the h
🎙Turn connections into crypto! 🌟 Invite your friends and start earning amazing rewards in $PTD. The bigger your crew, the higher your earnings! 💼 Invite and Earn – It’s That Simple. 😀 Get rewarded for every new member you bring.😀 Don’t wait; your rewards are just an invite away! Tap Bot:- Click Here

Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ ❓ 👀ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ 👀ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️

ያልተመጠነ መዋደድ የመለያያ ጊዜን ከማርዝም ያለፈ ጥቅም የለውም....!! 🥀

የመንገደኛው ስህተት ከ TikTok መንደር 🙂🤕
እኔን ያሳደገኝ ወንድሜ ነው ጎሮቤታችን ደግሞ እናት እና አባቱ ተለያይተው ከአባቱ እና ከእንጀራ እናቱ ጋር የሚኖር ልጅ ነበር እኩል እድሜ ላይ ስለነበር ጓደኛሞች ሆነን አብረን አደግን እንጀራ እናቱ ታሰቃየው ስለነበር ምግብም አያገኝም ነበር እኔ ከቤት እያወጣሁ አብረን እንበላ ነበር የመማርያ ደብተር እንኳን ከወንድሜ ብር እየሰረኩ እገዛለት ነበር እንደዛ እየሆንን 12ተኛ ክፍል ጨርሰን ቁጭ አልን ከዛም ወንድሜ ለኔ የራሴ ስራ እንድሰራ ሱቅ ከፈተልኝ እኔም ከጓደኛዬ ጋር አብረን መስራት አብረን መኖር ጀመርን የበላውትን እየበላ የጠጣሁትን እየጠጣ አብሮኝ የሚኖረው ልጅ ግን በስተመጨረሻ ተቀየረብኝ የኔን እቃ ፍቃድ የለውም ብሎ ሙሉ በሙሉ አሶረሰብኝ ከዚያም አልፎ ሊያሳስረኝ ሲል የተረፈችኝን ንብረቴን ትቼ ሌላ ከተማ ሄድኩ ከልጅነቴ ጀምሮ እንደ ወንድም አብሬው ስኖር የነበርኩት ልጅ ህይወቴን እንዳልነበር አደረገው አሁን ላይ ያለኝን ነገር ሁሉ አጥቼ የቀን ስራ እየሰራው ነው ። ለማንኛውም ........ ምትቀርቡትን ሰው አስተውላችሁ ቅረቡ ❤️‍🩹🫶🏻

ብቸኛው ያለኝ ተስፋ በእናቴ ጡት ላይ ደርቋል። ቤቱ አዋራ ለብሶ ሶፋው ይቀዘቅዛል፤ ጠረቤዛው በሲጋራ ቁሬ እና ስኳር በደረቀባቸው ሲኒዎች ታጅቧል። የቆሸሸውን ቲቪ የማጸዳበት ፎጣ በራሱ ቆሽሿል። ምን
ብቸኛው ያለኝ ተስፋ በእናቴ ጡት ላይ ደርቋል። ቤቱ አዋራ ለብሶ ሶፋው ይቀዘቅዛል፤ ጠረቤዛው በሲጋራ ቁሬ እና ስኳር በደረቀባቸው ሲኒዎች ታጅቧል። የቆሸሸውን ቲቪ የማጸዳበት ፎጣ በራሱ ቆሽሿል። ምንአልባት ያለንን የምናውቀው የጎደለንን ስንረዳ ነው!።
✍🏼Blue devil ❤️‍🩹

Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ ❓ 👀ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ 👀ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️

Sex or Love❤️😋

Repost from GRACE TUBE
❓ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ❓ add