ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
前往频道在 Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
显示更多2 000
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-7230 天
帖子存档
Repost from N/a
✨ Inspired by my mom❤️✨
"እስቲ እረፊ ዛሬን...."....ያልኳት ከልቤ ነበር....እናቴን ነው...መንግስት ካፈረሰው ሱቅ የተረፈውን እቃ በጀርባዋ ተሸክማ ለመወጣት ስትሰነናዳ....ጠዋት እና ማታ ይዛው ትወጣለች...ሜዳ ላይ ስለምትሸጥ ደንቦች የማይኖሩበትን ሰአት በደንብ ለይታ ትጠቀምበታለች...
እሁድ እሁድማ ፋሲካዋ ነው...sunday market ስለሆነ መርካቶ ደንቦች ዝር የማይሉበት ቀን ነው...አንዳንዴ እንዴት ሰው የሚፈጋበትን ቀን እንዲህ ሊወድ ይችላል እላለሁ...
"ስሞት በደንብ አርፍ የለ..(ሀያቴም ይል ነበር😁).."....ብላኝ ገልመጥ አረገችኝ...እኔ አልጋ ላይ ነኝ....
"እንደው አይሰለችሸም አልጋው...ኧረ እንቅልፍ ድህነት ነው...."....መሄዱን ቆየት አርጋ ትቆጣኝ ጀመር....
"አሁንስ ደሀ አይደለን ምን ለውጥ አለው...."
"እንብሳለና...ደግሞ ስጠኝ የምትይው አምላክ ተኝተሽ ሲያገኝሽ ነው ወይስ..."...ብላ መልሱን ለእኔ ተወችው...
"ሱቁ ፈርሶም ተስፋሽ አልሞተም...የምር አድናቂሽ ነኝ ...."
"ወይ ጉድ ምኗ ሬሳ ነሽ....ከፈረሰው ነገር ጋር ሁላ የሚፈርስ ተስፋ ካለሽማ መላም የለሽ...ሙትቻ...መላም የለሽ ብሬን መልሽ...(ሁሌ ነው ምትለኝ😁)."....ብላኝ ወደስራዋ ሄደች......
እግሯ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም..."ከፈረሰው ነገር ጋር ሁላ የሚፈርስ ተስፋ ካለሽ መላም የለሽ..."....ማሰብ ማቆም ከበደኝ...
ለካ ተስፋ ውስጥ ብዙ ነገር አለ...ብዙ የሚቀጥል ነገር ያለው "ተስፋ" በሚባል አስማት የሆነ ነገር ውስጥ ነው...."ተስፋ ልቆርጥ ነው" ወይ "ተስፋ ቆርጫለሁ"...የሚሉት ሀረጋት ላይ ራሱ ተስፋ አለ...ቀድሞውንም ተስፋ ያለው ሰው ነው ተስፋ የሚቆርጠው...ቀድሞ የሌለ ነገር ላይ አይወሰንም አይደል...ምንም ቅንጣት ብትሆን ልንቆርጣት ነው ያልናት ራሱ ተስፋ ናት...እና ትንሽ ትንሽ የምትፈልገውን እየሰጠን ብናሳድጋት ምን ይለናል....
እያልኩ ያለሁት ይሄንን ነው...ልትሄድ ወስና ጓዟን እየሸከፈች ያለችውን ፍቅረኛህን ለማቆየት እንደምትታገለው ተስፋህን ለማቆየት ታገል...በዛ ትግል ፍቅረኛህን ታተርፍ ይሆን ይሆናል...ምንአልባት እሷንም አታተርፍ ይሆናል..."እሷ ከሄደች አለቀልኝ ያለ እዚ ግንኙነት መፍረሴ ነው በቃ እምቧ ከረዩ" የምትል ከሆነ ከዚህ ሌላ ምንም አልልህም.... "ከፈረሰው ነገር ጋር ሁሉ የምትፈርስ ከሆነ መላም የለህ!!!"...
ተስፋን ለማቆየት በምትታገለው ትግል ራስህን ታተርፋለህ...እና ሳትታክት ተስፋህን መግበው....ምን ላይ ነው ተስፋ ልቆርጥ ዳር ዳር ያልኩት ብለህ ፈትሽና ጀምር...ስራህ ላይ ነው ወይስ ውስጥህ ላይ ነው...ራስህን ጠይቀው...ለራስህ የምትችለውን አድርግ ተስፋህን እንዲኖር ፍቀድለት...ተስፋህን ተስፋ አታስቆርጠው....
ተነስ
ፀልይ
አስብ
ጀምር
ከፈረሰው ነገር ጋር አትፍረስ...
መልካም ዕለተ ሰንበት...😊
✍️Shewit
ህይወት ለካ ...
ይሆናሉ ብለን ያቀድናቸው ትላልቅ ህልሞቻችን አይደሉም...
እንሄድባቸዋለን ብለን ያሰብንባቸው ውብ ስፍራዎች ...
ያልፋል ብለን በተስፋ የምናስታምመው ህመማችን...
ይመጣል ብለን የምንጠብቀው ያ ብሩዕ ቀንም...አ ይ ደ ለ ም።
ህይወት አሁን ነው...እኔ እና አንቺ አንድ ላይ ሆነን።
ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
©ሶፊ
Repost from N/a
Repost from N/a
💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇
Repost from N/a
ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!
Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu👇
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
👆👆👆👆👆👆👆
Nama tokkoon birrii dhibba tokko kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba!
Waver @FastVipProm
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Repost from N/a
🩸Gartuu dhiiga keessanii warri baruu barbaaddan Mallatto 𝐃𝐢𝐢𝐦𝐚𝐚 ⭕ 𝐁𝐢𝐥𝐛𝐢𝐥𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚 𝐉𝐢𝐫𝐮 𝐘𝐞𝐫𝐨𝐨 𝐓𝐨𝐤𝐤𝐨 𝐓𝐮𝐪𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 Gartuu dhiiga keessanii baraa.
👇👇👇👇👇👇
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪️ ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃ ⭕ |
╰━━━━━━━╯
👆👆👆👆👆
Dhiiga kee tahuu mirkaneeffachuufis 𝐀𝐝𝐝 𝐊𝐚𝐧 𝐉𝐞𝐝𝐡𝐮 𝐓𝐮𝐪𝐢𝐢
Waver @FastVipProm
Repost from N/a
🌐Mana keessan teessanii hojii argattanii qacaramuu ni barbaaddumoo❓👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
Repost from N/a
Repost from N/a
📱Bilbilli kee Orginaalaa yoo ta'e yeroo ati suura armaan gadii tuqxu information bilbila kee hunda ilaalta siif Fidaa
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████
┃███████┃
┃███████┃
┃ 🔘 ┃
╰━━━━━━━
Bilbilii Kee #Orginal Ykn #Copy Tahuu Isaa Adda Bafadhuu 👆👆
Waver👉 @FastVipProm
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
