ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
2 001
订阅者
-324 小时
-137
-7930
帖子存档
Repost from N/a
💙Oduu gammachiisaa barattootta freshman hundaaf❗️ Baratoonni freshman barattan hundi kitaabota freshman hunda tolaan channel
💙Oduu gammachiisaa barattootta freshman hundaaf❗️ Baratoonni freshman barattan hundi kitaabota freshman hunda tolaan channel isin irraa argattan kana join godhadhaa👇

💬💬💬💬💬💬 THE_FLASH_WAVER⚡️back WAVE መግባት የሚፈልግ🔥 ➡️3K+ ➡️5K+ ➡️10K+ ➡️20K+ መግባት የሚፈልግ INBOX ያናግሩን✅ Folder 78😎 @Youloved4
💬💬💬💬💬💬 THE_FLASH_WAVER⚡️back WAVE  መግባት የሚፈልግ🔥 ➡️3K+ ➡️5K+ ➡️10K+ ➡️20K+ መግባት የሚፈልግ  INBOX ያናግሩን✅ Folder 78😎 @Youloved4 inbox me😂

🫢🫢የ አርቲስቶች አሳፋሪ ጉድ 🫢🫢 የአርቲስቶች ቅሌት በድብቅ ካሜራ የተያዙ😳 ለመመልከት 👇 https://t.me/+PtIWltvw6tFkYTU0
🫢🫢የ አርቲስቶች አሳፋሪ ጉድ 🫢🫢 የአርቲስቶች ቅሌት በድብቅ ካሜራ የተያዙ😳 ለመመልከት 👇 https://t.me/+PtIWltvw6tFkYTU0

ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....

🔶ጥያቄ ቁጥር 1 ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት 1=5 2=10 3=15 4=20 5= ? ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

❗️ጓደኛን ስትመርጥ . . . ❗️ 📌አመለካከትህ የምትመርጠውን ጓደኛ ይወስናል፤ አብረህ የምትከርመው ጓደኛ ደግሞ በተራው አመለካከትህን የመወሰን ጉልበት ስላለው ወደ ሕይወትህ ዘልቆ እንዲገባ የምትፈቅድለትን ሰው በጥንቃቄ ምረጥ፡፡ 📌“ጓደኝነት እንደ ሊፍት (Lift / Elevator) ነው፡፡ ወይ ወደላይ ያወጣሃል ወይም ደግሞ ወደታች ያወርድሃል” የሚል አባባል አለ፡፡ ሌላ ረዘም ላለ ጊዜ የከረመ አባባል፣ “በአጠገብህ የሚገኙ የአምስቱ ቅርብ ጓደኞችህ ጭማቂ ነህ” ይላል፡፡ እነዚህ አባባሎች ልቦናን የሚያነቃ እውነት ይዘዋል፡፡ የቅርብ ጓደኞችህን የያዝክበት የራስህ የሆነ ምክንያት ቢኖርህም፣ ለውጥ ለማምጣት በምትፈልግበት ጊዜ በዙሪያህ የሚገኙት ሰዎች ምን አይነት ሰዎች አንደሆኑ ማሰብ መጀመርህ አይቀርም፡፡ 📌ከዚህ በታች ጓደኛን ስትመርጥ ሊኖርህ ስለሚገባ የምርጫ መመዘኛ የሚያስተምሩ ነጥቦችን ታገኛለህ፡፡ 1. “ወደ ላይ” ምረጥ፡- የማደግና የመሻሻል ፍላጎቱ ካለህ የምትይዛቸው ጓደኞች ከአንተ ከፍ ያሉ እንዲሆኑ ትመከራለህ፡፡ ከፍ ያሉ ሰዎች ከፍ ያደርጉሃል፡፡ የበሰሉ ሰዎች ብስለትን ያስተዋውቁሃል፡፡ ይህንኑ ተመሳሳይ መርህ በመከተል የአንተን ላቅ ያለ ደረጃ ፍለጋ አንተን የሚቀርቡህ ሰዎች የመኖራቸው ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንተ ግን ወደ ላይ መመልከትህን መዘንጋት የለብህም፡፡  2. ተመሳሳይ መርህ ያለውን ምረጥ፡- በልዩነት ውስጥ ያለውን ውበት ሳንክድ፣ አመለካከትንና መርህን አስመልክቶ ግን ተመሳሳይነት ያላቸውን ሰዎች መቅረብ ስኬታማ ያደርግሃል፡፡ መርህን አስመልክቶ ልዩነታችሁ ከጎላ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መያዝ፣ ወደፊት ከመራመድ ይልቅ ልዩነትን በማስታረቅ ዙሪያ የሚሽከረከር ግንኙነት ውስጥ እንድትቀር ያደርግሃል፡፡ 3. ተመሳሳይ ግብ ያለውን ምረጥ፡- የዚህ ምርጫ ጥቅሙ የመደጋገፍና የመበረታታት ጉዳይ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አንተ ያለህ ግብ ሕብረተሰብህን የማገልገል ከሆነና የቀረብከው ጓደኛ ዋና ግቡ በገንዘብ የመበልጸግ ብቻ ከሆነ የጋራ የሆነን ሃሳብ በመወያየት የሞራልና የተግባር ድጋፍ መለዋወጥ ሊያስቸግራችሁ ይችላል፡፡ 4. በስኬትህ ደስ የሚለውን ምረጥ፡- በተሳካልህ ቁጥር ከአንተ ጥቅምን እንደሚፈልግ የሚያሳይ፣ ስለስኬትህ ስትነግረው ብዙም ሃሳብ የማይሰጥ፣ ስኬትህን አስምልክቶ ከአንተ ጀርባ ለሌሎች የሚያወራና የመሳሰሉት ባህሪይ የሚያንጸባርቅን ሰው ጓደኛ ከማድረግህ በፊት ደግመህ ልታስብበት ይገባል፡፡ 5. በውድቀትና በችግር የማይለይህን ምረጥ፡- ሁሉም ነገር በተሟላልህ ወቅት አብሮህ ሆኖ፣ ሁኔታዎች እንደ ቀድሞው አልሆን ሲሉህና ነገሮች ሲፈራርሱብህ ከአንተ ዘወር የሚል ባህሪይ ያለበት ሰው አይበጅህም፡፡ እንዲህ አይነት ሰዎች ከአንተ ከሚያገኙት ጥቅም አንጻር ብቻ የሚቀርቡህ ናቸውና ስሜትህን ጠብቅ፡፡ 6. እውነቱን የሚነግርህን ምረጥ፡- እውነቱን የማይነግርህ ሰው ከምታይበት ባህሪ አንዱ አንተ ጋር ሲሆን አንተን ደስ የሚልህን ብቻ እየመረጠ የመንገር ሁኔታ ነው፡፡ እውነተኛ ወዳጅ ግን እየወደደህና እያከበረህ፣ ቢያምህም እውነቱን ይነግርሃል፡፡ ይህ አይነቱ ሰው ባለውለታህ እንጂ ጠላትህ አይደለም፡፡ 7. ማንነትህን የሚቀበልን ምረጥ፡-- ስህተትህን ሳይደብቅ እውነቱን እየነገረህ፣ ነገር ግን ማንነትህን ከነስህተትህና ከነጉድለትህ የሚቀበልን ሰው ማግኘት ታላቅ እድል ነው፡፡ እንዲህ አይነቱን ሰው ካገኘህ ለጓደኝነት አትለፈው፡፡ እንዲህ አይነቱ ሰው ባወቀህ መጠን አይንቅህም፤ እንዲያውም በወዳጅነቱ እየተመቻቸ ይሄዳል፡፡ በተጨማሪ፣ እውነተኛ ወዳጅ ዘርህን፣ መልክና ቁመናህን፣ እንዲሁም ሁለንተናህን የሚቀበል ሰው መሆኑን አትዘንጋ፡፡ 8. መስመርህን የሚያከብርን ምረጥ፡- ጨዋ ጓደኛ መሆንና ማድረግ የማትፈልገውን ያከብራል፤ የግል ሕይወትህን አስመልክቶ የፈቀድክለት ድረስ ነው የሚገባው፡፡ በአንተ ህይወት መብተኝነት አይሰማውም፡፡ የሚበጅህ ጓደኛ፣ ጓደኝነት ማለት በየቀኑ መገናኘት፣ አብሮ ውሎ አብሮ ማደር፣ አብሮ መላስና መቅመስ እንዳልሆነ በሚገባ ያውቃል፡፡ ሌላ ማሕበራዊና ግላዊ ህይወት እንዳለህም በማወቅ ለቀቅ ያደርግሃል፡፡ ልቡ ግን ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ነው፡፡ 9. ድብቅ ያልሆነውን ምረጥ፡- ማን እንደሆነ፣ ምን እንደሚያደርግ፣ ከየት እንደሚመጣና ወደ የት እንደሚሄድ በቅጡ የማይታውቀውን ሰው ከመወዳጀት ቆጠብ ማለት ይበጅሃል፡፡ ጓደኛ ሊታይ፣ ሊደመጥ፣ ሊዳሰስ ይገባዋል፡፡ በተለያዩ የማሕበራዊ የመገናኛ መረቦች ላይ “በስም” እና “በፎቶ” ለተዋወከው ሰው ሁሉ ልቦናንና ስሜትን መክፈት ከመስመር ያወጣሃል፣ አልፎም የስሜት ቁስል መሆኑ አይቀርም፡፡ @et_books1 @et_books1

አንዲት ወጣት በእድሜ ገፋ ያሉ አዛዉንትን "በህይወት ጉዞ ዉስጥ ጓደኛ እጅግ አስፈላጊ ነዉን???"ስትል ትጠይቃቸዋለች እድሜ ብዙ ያስተማራቸው አዛዉንትም እንዲህ አሏት" አወ የኔ ልጅ...ህይወት እጅግ አስቸጋሪ ናት፤ከጎንሽ የሚሆን ሰዉ ያስፈልግሻል፣ለሰዓታት በነፃነት የምታወሪዉ፣በመልካሙ ጊዜም ከጎንሽ የሚገኝ፣በችግርሽም ወቅት አብሮሽ የሚዘልቅ የልብ ወዳጅ የሆነ ጓደኛ ያስፈልግሻል።" ወጣቷም "አስመሳይ ጓደኛ ከጠላትም የከፋ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉን????"ስትል ሌላ ጥያቄን አስከተለች። አዛዉንቷም"እዉነት ነዉ...የጠላትሽን ማንነት ስታዉቂ እንዴት ከእሱ መራቅ እንዳለብሽ ትጠነቀቂያለሽ፤ነገር ግን አስመሳይ ጓደኞች ከልብ የቀረቡ መስለዉ እንድታምኛቸዉ ያደርጉሻል፣ሚስጥርሽን፣ድክመትሽን፣ህልምሽን ቀስ በቀስ ይረዳሉ፤ጊዜ ጉልበት ሲሰጣቸው አንቺን ለመካድ ደቂቃ አይፈጅባቸዉም።" ሲሉ መለሱላት "አስመሳይ ከሆኑ ጓደኞች እንዴት መራቅ እችላለሁ??"ስትል ወጣቷ ጠየቀች። አዛዉንቷም  እንዲህ ሲሉ ጠየቋት.... "ከትንሽ የአትክልት ቦታና ከጫካ በየትኛው ዉስጥ እባብና ጊንጥ የሚበዙ ይመስልሻል?" ወጣቷም    "ይህማ ግልፅ ነዉ ጫካ ዉስጥ ነዋ!!"  ስትል መለሰች። አዛዉንቷም በፈገግታ....   "ልክ ነሽ!!!!ሰፊዉ ጫካ የብዙ እባቦችና ጊንጦች መከማቻ ነዉ፤ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ብዙ ጓደኞች ሲኖሩሽ ለብዙ እባቦችና ጊንጦች እራስሽን ታጋልጫለሽ፣ልክ እንደ ትንሹ አትክልት ቦታ ሁሉ ጓደኞችሽም የተመጠኑና 'ሰርክልሽም' የጠበበ ሲሆኑ የእባብና ጊንጦቹ መጠንም በዚያዉ ልክ ይቀንሳል።ለጓደኝነት የሚያስፈልገዉ ብዛት ሳይሆን ጥራት ነዉ።ስለዚህም ከአስመሳይ ጓደኞችን እራስሽን መጠበቅ የምትችይበት ብቸኛው መንገድ 'ሰርክልሽን' በማጥበብ ብቻ ነዉ...❤ @et_books1 @et_books1

Repost from N/a
💙Get 100K Followers on tiktok in 10 minutes♨️♨️👇
💙Get 100K Followers on tiktok in 10 minutes♨️♨️👇

Repost from N/a
💵200 ብር የሚያሸልም ጥያቄ ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች ማሳሰቢያ ቻናሉን ሳይቀላቀሉ ቢመልሱም አይሸለሙም የሰው አካል በየቀኑ ምን ያህል ትንፋሽ ይወስዳል? ለመመለስ 👇🏻 Get Now💙 Wave
💵200 ብር የሚያሸልም ጥያቄ ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች ማሳሰቢያ ቻናሉን ሳይቀላቀሉ ቢመልሱም አይሸለሙም የሰው አካል በየቀኑ ምን ያህል ትንፋሽ ይወስዳል? ለመመለስ 👇🏻 Get Now💙 Wave ለመግባት 👉@FastVipProm

Namoonni Chelsea deeggartan channel kana join godhaa👇🏻👇🏻 የቼልሲ ደጋፊዎች ይህንን ቻናል ተቀላቀሉ👇🏻 ታላቁ ክለባችን ቼልሲ!!💙 Pride of london!
Namoonni Chelsea deeggartan channel kana join godhaa👇🏻👇🏻 የቼልሲ ደጋፊዎች ይህንን ቻናል ተቀላቀሉ👇🏻 ታላቁ ክለባችን ቼልሲ!!💙 Pride of london!!💙 London is Blue!!💙 Ones Blue💙 Always Blue💙 👇🏻👇🏻👇🏻

Repost from N/a
💙Oduu gammachiisaa barattootta freshman hundaaf❗️ Baratoonni freshman barattan hundi kitaabota freshman hunda tolaan channel
💙Oduu gammachiisaa barattootta freshman hundaaf❗️ Baratoonni freshman barattan hundi kitaabota freshman hunda tolaan channel isin irraa argattan kana join godhadhaa👇

Youtube channel keenya irraa ✅Hojii online ✅Odeeffannoo Technology ✅Setting bilbilaa fi computer ✅Application bilbilaa ✅Softw
Youtube channel keenya irraa ✅Hojii online ✅Odeeffannoo Technology ✅Setting bilbilaa fi computer ✅Application bilbilaa ✅Software Computer ✅Karaa ittiin Tiktok irratti milkaa'an Kana hundumaa argachuuf #Subscribe kan jedhutti buhuun miseensa keenya ta'aa!👇

🫢🫢የ አርቲስቶች አሳፋሪ ጉድ 🫢🫢 የአርቲስቶች ቅሌት በድብቅ ካሜራ የተያዙ😳 ለመመልከት 👇 https://t.me/+DIv_moe9LScxMzhk
🫢🫢የ አርቲስቶች አሳፋሪ ጉድ 🫢🫢 የአርቲስቶች ቅሌት በድብቅ ካሜራ የተያዙ😳 ለመመልከት 👇 https://t.me/+DIv_moe9LScxMzhk

🔶ጥያቄ ቁጥር 1 ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት 1=5 2=10 3=15 4=20 5= ? ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....
ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች.....