ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
2 009
订阅者
-524 小时
-237
-8030
帖子存档
እየፈነጠቀች ባልሆነችበት ጊዜም ቢሆን በፀሐይ መውጣት አምናለሁ፣ ሰው የለኝም በምልበት ጊዜም ቢሆን በፍቅር መኖር አምናለሁ፣ ዝም ባለበት ጊዜም ቢሆን በፈጣሪ አምናለሁ” ሁሌም ቢሆን ምርጫ አለ… በጎ አልባ በመሰሉኝ አማራጮች መሃል ሳይቀር ምርጫ አለ… ጸሐይ ስትጠልቅ ጨረቃ ላይ የመመሰጥ ምርጫ አለ… ጨረቃ ስትሰወር ከዋክብቱ ላይ የመታደም ምርጫ አለ… ከዋክብት ሲጠፉ ወጋገኑን ሙጥኝ የማለት ተስፋ አለ… ብርሃን ላይ ተመስጦ ጨለማን ያለማየት ዕድል አለ ብርሃን የከባቢዬ ውጤት አይደለም – የውስጤ ነጸብራቅ እንጂ… በውጫዊ ሁነት በጎነት ላይ የቆመ አይደለም – በራሴ ነፃ ፍቃድ የሚዳኝ እንጂ… ብርሃኔን ነጠቁኝ ብዬ የማልጮኸው ለዚህ ነው… መስኮቴ ላይ ቆሙ ብዬ የማልነጫነጨው ለዚህ ነው… ስለግል ድክመቴ ዳፋ ሌሎችን የማልሰዋው ለዚህ ነው… የብርሃኑ ማብሪያና ማጥፊያ እጄ ላይ ነው… ብርሃን ውስጤ ነው… ብርሃንነት ተፈጥሮዬ ነውና ። “Keep your face to the sunshine and you cannot see the shadows. It’s what the sunflowers do.” ― Helen Keller (# ማየት ና መስማት የተሳናት  ሄለን ኪለር ) ፅድት ፍክት ያለችዋን ቅዳሜ ተመኘንላችሁ መልካም ቀን👨‍👩‍👧 👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧 @et_books1 @et_books1

Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓

#ዋጋዬ_ውድ_ነው! ክብርህን ለመግዛት ዋጋ የሚያወጡ! የአንተን ማጣት አይተው በፍጥነት ከመጡ! እንዲህ ጠይቃቸው? ምንም ሳትፈራቸው! ያኔ!!  ሳይኖራቸው!ሌሎች ሲገዟቸው! በሆድ ሲገመቱ ስንት ነው? ዋጋቸው?! የእኔ ግን ውድ ነው! ዋጋዬ! ተመኑ! ከሆድ ባሻገር ነው! ጥያቄዬ እመኑ! ለመኖር ብበላም! ለመብላት አልኖርም! ሆድ ጎደለ! ብዬ! ክብሬን ግን አልሸጥም!!! እናም በቃ! ሂዱ! ዋጋዬ ውድ ነው! የምደራደረው በሰው ልክ ሚዛን ነው!!! ብለህ ንገራቸው!!! ድንገት ከገባቸው!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ     ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ

Which would be your next bite? A 👍 B ❤️ C 🤯 🔔@Everything_Science
Which would be your next bite? A 👍 B ❤️ C 🤯 🔔@Everything_Science

Hojii online ykn business mana teessanii bilbila keessaniin jalqabuu barbaaddumoo❓❓❓
Hojii online ykn business mana teessanii bilbila keessaniin jalqabuu barbaaddumoo❓❓❓

🎬 እርሱ የ53 ዓመት ጎልማሳ ነበር። እርሷ የ17 ዓመት ኮረዳ። ዓለም እብደት ነው አለ — ለርሱ ግን ዘላለሙ ሆነች። ቻርሊ ቻፕሊን ከኡና ኦኔል ጋር ሲተዋወቁ፣ የሆሊውድ ወርቃማ አዳራሾች በሹክሹክ
🎬 እርሱ የ53 ዓመት ጎልማሳ ነበር። እርሷ የ17 ዓመት ኮረዳ። ዓለም እብደት ነው አለ — ለርሱ ግን ዘላለሙ ሆነች። ቻርሊ ቻፕሊን ከኡና ኦኔል ጋር ሲተዋወቁ፣ የሆሊውድ ወርቃማ አዳራሾች በሹክሹክታ አስተጋቡ። «ገና ልጅ ናት።» «አላፊ የፍቅር ጀብዱ ነው።» «ሊፈነዳ የተዘጋጀ ቅሌት።» ጊዜ ግን ሁሉንም ዝም አሰኛቸው። ቻፕሊን — የዝምታው ሲኒማ ሊቅ — ዝናን፣ ውድቀትንና ከሳቅ ጀርባ የሚደበቅን ብቸኝነት ጠንቅቆ ያውቅ ነበር። ሶስት ትዳሮቹ ፈርሰዋል። የጋዜጣ አርዕስቶች አሳድደውታል። ፍርድ ቤቶችና ተቺዎች እያንዳንዱን እንቅስቃሴውን በታትነውታል። ዓለምን የማዝናናት ጥበብን ተክኖበታል — ከልብ የመፈቀርን ጥበብ ግን አልቻለም። ከዚያም ኡና መጣች። የታላቁ ደራሲ የዩጂን ኦኔል ልጅ ብትሆንም፣ በታዋቂ ስም ብቻ የምትታወቅ ልጅ አልነበረችም። እርሷ በሰው አምሳል የተገለጠች እርጋታ ነበረች — ከእድሜዋ የቀደመ ጥበብ ያላት ነፍስ። ለቻርሊ ደክሞ ለነበረው ልብ፣ እርሷ ብርሃን ነበረች። አዳመጠችው። ተረዳችው። ከጎኑም ጸናች። በ1943፣ ሁሉንም ተቃውሞና እያንዳንዱን የጋዜጣ ርዕስ ጥሰው ተጋቡ። ከአሜሪካ ሲታገድ፣ ተከተለችው። በስደት ልቡ ሲሰበር፣ እርሷ ቤቱ ሆነችለት። አንድ ላይ፣ ከዝናው ዓለም ርቀው በስዊዘርላንድ ጸጥታና ደስታ የሞላበት ህይወት መሰረቱ። በዚያም ሳቅ በድጋሚ ቀናቱን ሞላው፤ በዚህ ጊዜ ግን ከፊልም ቀረጻ ሳይሆን ከልጆቻቸው የሚመነጭ ሳቅ ነበር። ስምንት ልጆች። በ1977 ቻፕሊን ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ፣ ኡና ሌላ የህይወት ምዕራፍ አልፈለገችም። ሙሉ ህይወቷን የሚበቃ ፍቅር አግኝታ ኖራለችና። ኡና ዳግም አላገባችም። ምክንያቱም አንዳንድ ጊዜ፣ አንድ ጊዜ ብቻ ሁሉንም ነገር ነው። 💔 ፍቅር ሁልጊዜ በምክንያታዊነትና ትክክለኛ በሚመስል ጊዜ ተኳኩሎ አይመጣም። ነገር ግን እውነተኛ ሲሆን አይደበዝዝም። ጸንቶ ይኖራል።

ቀጭኔ ልጇን ቆማ ስለምትወልደው ገና ከማህፀኗ አንደወጣ ቀጥታ መሬት ላይ ይፈጠፈጣል፤ ከወለደችውም በኋላ ከመንከባከብ ይልቅ ብዙ ጊዜ እንደ ኳስ እየጠለዘች ታፈርጠዋለች፤ እጣ ፈንታው ስለሆነ እየወደቀ
ቀጭኔ ልጇን ቆማ ስለምትወልደው ገና ከማህፀኗ አንደወጣ ቀጥታ መሬት ላይ ይፈጠፈጣል፤ ከወለደችውም በኋላ ከመንከባከብ ይልቅ ብዙ ጊዜ እንደ ኳስ እየጠለዘች ታፈርጠዋለች፤ እጣ ፈንታው ስለሆነ እየወደቀ ይነሳል። ይሄን ድብደባ ለብዙ ጊዜ ታደርግና የሚደርስበትን ጫና ተቋቁሞ ቀጥ ብሎ መቆም ሲጀምር ልጇን መምታት ታቆማለች። ይሄን እውነታ ዛሬ ገና የሚሰማ ሰው "ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን?" ሊል ይችላል፤ ግን ህፃኑ ቀጭኔ እንደዚህ ሆኖ ካልጠነከረ ነገ ተልፈስፍሶ ከጠላት ማምለጥ አቅቶት በአውሬዎች ሊበላ እንደሚችል እናት ጠንቅቃ ታውቃለች፤ ስለዚህ በወለደ አንጀቷ  ታንገላታዋለች። ፈጣሪም ዛሬ የሚፈትነን ነገ ለሚመጣ ከባድ ችግር ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነው። አንዱን የህይወት ፈተና ባለፍክ ቁጥር አይበገሬ ማንነትህ ጎልቶ ይወጣል፤ ስለዚህ ለምን ይሄ ችግር ገጠመኝ ብለህ  እንዳትማረር ጠንከር ብለህ ስራህን ቀጥል አትቁም...... @All_in_One05 @All_in_One05

ያንቺ ህግ ቢሆንስ ? አንዳንድ ሰዎች የሚያናዱን መጥፎ ሆነው ሳይሆን እኛ የኛ ህግ ካልተከበረ ብለን ስለምናስብ ነው። እኛ የምናምንበትን ሌሎች ላያምኑበት ይችላሉ ፤ እኛ በተረዳንበት መንገድ ሰዎች
ያንቺ  ህግ  ቢሆንስ ? አንዳንድ ሰዎች የሚያናዱን መጥፎ ሆነው ሳይሆን እኛ የኛ ህግ ካልተከበረ ብለን ስለምናስብ ነው። እኛ የምናምንበትን ሌሎች ላያምኑበት ይችላሉ ፤ እኛ በተረዳንበት መንገድ ሰዎች ላይረዱ ይችላሉ በተጨማሪም እኛ ባየንበት መንገድ ነገሩን ላያዩ ይችላሉ። እኛ ለፍቅር ፣ ለጓደኝነት ፣ ለጤና ፣ ለስራ ፣ ለትዳር ያስቀመጥነው ህግ ለነሱ ደግሞ ሌላ ሊሆን ይችላል ቆም ብለን በሌሎች ሰዎች አይን ማየትን ያሻል ። .መልካም አዳር🙏 ......... @Meklite21 💚💛❤ @Asresee @Asresee @Asresee @Asresee

Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓
Kitaabota pdf'n 📚📚📚📚📚📚📚 kitaabota gara garaa akka fedhii keessaniitti argachuu barbaddumoo❓❓

Repost from N/a
🫵𝗔𝗧𝗜 𝗗𝗘𝗘𝗚𝗔𝗥𝗔𝗔 𝗚𝗔𝗥𝗘 𝗞𝗔𝗠𝗜𝗧𝗜🫵 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗚𝗢𝗗𝗛𝗜𝗜 👇👇
🫵𝗔𝗧𝗜 𝗗𝗘𝗘𝗚𝗔𝗥𝗔𝗔 𝗚𝗔𝗥𝗘 𝗞𝗔𝗠𝗜𝗧𝗜🫵 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗚𝗢𝗗𝗛𝗜𝗜 👇👇