ch
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

前往频道在 Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

显示更多
1 991
订阅者
-124 小时
-47
-5230
帖子存档
+8
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

ለሀገር_ፍቅር_የተከፈለ_መስዋዕትነት_ከኮሎኔል_እስጢፋኖስ.pdf ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

+7
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

♨️ፖርኖግራፊ(sex video)ምንድን ነው? ♨️ከፓርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል?♨️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

+2
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

አንባቢ ለመባል ብቻ አታንብብ! ለመለወጥ አንብብ!‼️ አንዳንድ መፅሐፍት ደጋግመህ ስታነባቸው ቀልብህን ይገዙታል፤ እንደአዲስ ህሊናህን መልሠው መላልሠው ያነቁታል፡፡ ልቦናህን ገዝተው ስሜትህን ያበርዱታል፡፡ ምግባርህን ይቀርፁታል፤ መንፈስህን ያድሱታል፤ ውስጥህን ዘና ፈታ ያደርጉታል፡፡፡፡ እንደዚህ ዓይነቶቹን መፅሐፍት ስታነብ ሠውነትህን ያስታውሱሃል፡፡ ለምን ዓላማ እንደተፈጠርክ ተፈጥሮህን እንዳትዘነጋ ያስረዱሃል፡፡ ሕሊናህን አንቅተው፣ ስሜትህን ገርተው፣ ምግባርህን ቀርፀው ልዩ ሠውነትን ትጎናፀፍ ዘንድ መረጃ ያቀርቡልሃል፡፡ የቀረበውን መረጃ ዕውቀት የማድረግና ነፍስ እንዲኖረው ትንፋሽ የምታበጅለት ግን አንተ ነህ፡፡ ጥሩዎቹ መፅሐፍት ሕይወትህን በእንዴት ያለ አመራር መምራት እንዳለብህ ፍንጭ ይሠጡሃል፡፡ ማንነትህን እንደአዲስ እየገነቡ የተሻለ ማንነት ትይዝ ዘንድ የሃሳብ ሃይል ይሆኑሃል፡፡ ለዚህም ነው አንደርሠን ኩፐር፡- ‹‹የአንድ ጥሩ መፅሐፍ ምልክቱ ባነበብከው ቁጥር የሚለውጥህ ሲሆን ነው፡፡›› የሚለን፡፡ አንድ ሌላም ሠው፡- ‹‹ከመፅሐፍት ጥሩዎቹ የሚደገሙት ናቸው›› ይለናል፡፡ ጥሩ መፅሀፍት ራሳችንን የምናይባቸው መስታወቶቻችን ናቸው፡፡ እነዚህ መፅሐፍት በውስጣችን ያለውን እንቁ ፈልፍለን እናገኝ ዘንድ መቆፈሪያውንና መፈለጊያውን ሃሳብ ያቀብሉናል፡፡ ዘወትር እየደጋገምን ባጣጣምናቸው ቁጥር ይለውጡናል፡፡ ደጋግመን ማንበባችን ጥሩ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ቁምነገራቸውን በውስጣችን ለመትከልም ጭምር ስለሚያገለግሉን ነው መፅሀፍቶቹ ለዋጭነታቸውን የምንመሰክረው! በዕውቀት የተተከለ ማንነት በቀላሉ አይነቀልምና! ጥሩ መፅሐፍት ሠውነትህን ይቀሰቅሱታል፤ ሕሊናህን ያነቁታል! ልማድህን ለበጎ ታደርገው ዘንድ ያግዙሃል! መልካም ሱስህን ለሚጠቅም እንዲውል ድጋፍ ይሆኑሃል፡፡ አንዳንድ አንባቢዎች የመፅሐፍ ቀበኛ ቢሆኑም በስራና በበጎ ምግባር ስላልተለወጡበት አነብናቢና መፅሀፍ ተሸካሚ እንጂ በሚያነቡት መጽሀፉ ተጠቃሚና ኗሪ አልሆኑበትም፡፡ ወዳጄ ሆይ… አንባቢ ለመባል ብቻ አታንብብ! ለመለወጥ አንብብ! በማንበብና በማወቅ፣ በማወቅና በማድረግ መካከል ያለውን ልዩነት አጢነው፡፡ አጢነህም ድልድይ ስራ! ራስህን ለመቅረፅ ለማያስችልህና መንፈሳዊ ብልፅግናን ለማያጎናፅፍህ አጉል ልማድ እጅ አትስጥ! ስለዚህም በጥሩ መፅሃፍትና በመልካም ምግባር ራስህን ሱስ አሲይዝ የዕለቱ መልዕክት ነው! ደጋግመን ስናነብ የማይሠለቹን መፃሕፍቶች ምርጦቹ ናቸው! ጥሩ መፅሐፍትን ማንበብ ብቻውን ሕይወትን አይለውጥም! ባነበቡት ሃሳብ ሃሳባቸውን የሚያበስሉና በተግባር ለመለወጥ የሚሞክሩ እነሱ እውነተኛ አንባቢዎች ናቸው ። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    👉 @et_books1 👉 @et_books