ch
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

显示更多
5 701
订阅者
+2024 小时
+1597
+28530
帖子存档
Quantitative Reasoning section of GAT Exam https://vm.tiktok.com/ZMDNj9da5/

ውድ የGAT አመልካቾች በሙሉ በተለያየ ሀላፊነት፣በስራ፣በቤተሰብ ሀለፊነት በተወጠረ አዕምሮ ከትምህርት ርቆ ለነበረ ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለGraduate Admission Test አንብቦ ከላልሶ መግባ
ውድ የGAT አመልካቾች በሙሉ በተለያየ ሀላፊነት፣በስራ፣በቤተሰብ ሀለፊነት በተወጠረ አዕምሮ ከትምህርት ርቆ ለነበረ ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለGraduate Admission Test አንብቦ ከላልሶ መግባት እንዴት አዳጋች ነው። በዛ ላይ ፈተናው አፕቲቱድ በሆነበት የተዘጋጀ የተዋቀረ ሞጁል በሌለበት መዘጋጀት ግራ ሊያጋባ ይችላል። ነገር ግን ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ፣ በአንድ ፓኬጅ እንደምታገኙ ልንጠቁማችሁ ነው። GAT ፈተና ከተጀመረ ጀምሮ ሺዎችን ያስተማረው እና ያሻገረው፤ በደንበኞቹ ምስጋናን ያተረፈው GAT Tutorial Official፦ Lecture notes እና ቀጥታ ከፈተናው የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያ ይዞ እየጠበቃችሁ ነው። ሌክቸሮቹ አጭር ግን ሁሉን አቀፍ ጊዜን ያማከሉ ናቸው። ሌላው ኦንላይን የሚሰጡ ሲሆን በየትኛውም ሰአትና ቦታ አክሰስ ማድረግ ይችላሉ። በዚህ አጭር ጊዜ ብዙ ሳይለፉ ግራም ሳይጋቡ ጊዜዎን ያትርፉ፤ ጊዜ ከወርቅም በላይ በሆነበት በዚህ ዘመን በተለይ ደግሞ እንዲህ በቂ ጊዜ ሳይኖር ሲቀር ጠቢብ መሆን የስፈልጋል። ታዲያ ጊዜ የለንም ፈጥነን እንመዝገብ ለመመዝገብ👇 @NGATtutorialbot ጥያቄ👇 @EthioGATSupport Join👇 https://t.me/GAT_Tutorial

How to Register for GAT on AAU Portal https://vm.tiktok.com/ZMDLeD3Cc/

✅ GAT ምዝገባው ከተጀምረ ቀናት ተቆጠሩ ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን? 🔊ይሄ መልእክት የGAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመ
✅ GAT ምዝገባው ከተጀምረ ቀናት ተቆጠሩ ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን? 🔊ይሄ መልእክት የGAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ:: ➡️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሯችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት ሳትጨናነቁ አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን እንደሚቻልም ታውቃላችሁ:: ➡️በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል? " " ✅ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል? ✅ የትኛውን Resources ልጠቀም? ✅ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ? ✅ጥናቴን ከምን ልጀምር? ✅ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ? ✅ ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️ 🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የ GATTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ:: 🔺GAT Tutorial Official🔺 ✅በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✅GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የpractice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! 🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል:: ⭐️በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!   ⭐️ቱቶርያሉን በwebsite ወይም በቴሌግራም Private class አማራጭ የምታገኙ ይሆናል:: ➡️ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው!! ➡️ለመመዝገብ 👇 @GATtutorialbot 🛒Join us for more: @GAT_Tutorial

Three important tips on what to study for GAT exam https://vm.tiktok.com/ZMD8Qs7hF/

Complete GAT Simulation "Get Ready for the Ultimate GAT Simulation!" Experience the closest thing to the real GAT exam with o
+8
Complete GAT Simulation "Get Ready for the Ultimate GAT Simulation!" Experience the closest thing to the real GAT exam with our full length, timed simulation designed to sharpen your skills and boost your confidence. Our simulation offers: Real Exam Environment: Practice under realistic conditions to build stamina and focus. Detailed Question Coverage: All sections of the GAT are included, reflecting the latest exam trends. Instant Feedback & Solutions: Learn where you excel and where you need improvement with clear explanations. Performance Tracking: Monitor your progress and pinpoint areas for targeted study. Confidence Boost: Reduce exam anxiety by experiencing the test format before the real day. Take your preparation to the next level. simulate, strategize, and succeed. https://simulation.havanacademy.com

GAT related information series https://vm.tiktok.com/ZMDRnRoJg/

Timely and trusted Gat related information on TikTok https://vm.tiktok.com/ZMDRfkvBF/

Register Now

+1
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_for_the.pdf4.99 KB

My deepest gratitude goes to all the esteemed Havan academy and GAT tutorial team for your invaluable support and encouragement I recieved for preparation of the (NGAT). Your unwavering assistance, through both resources and guidance, played a pivotal role in this success. The mentorship, study materials, exercise questions and motivational environment you provided built in me the confidence to the exam Thanks again

#NGAT ውጤት ተለቋል ----- የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username መልካም ውጤት! @GAT_Tutorial

NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል። Don't miss it❗️ Register: @GATtutorialBot
NGAT Mock 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይኖራል። Don't miss it❗️ Register: @GATtutorialBot

እጅግ በጣም ወሳኝ ቅዳሜ🔥 ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣ ➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➖ከዚህ በፊት የወጡ የ NGAT ጥያቄ
እጅግ በጣም ወሳኝ ቅዳሜ🔥 ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣ ➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➖ከዚህ በፊት የወጡ የ NGAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል። 🔴 አምና ይሄን ፈተና በሺዎች የሚቆጠሩ የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር። 🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ:: 💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት:: 🔹DON'T MISS IT OUT!! ✔️ 🖥ለመመዝገብ:@GATtutorialBot

#NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተፈታኞች በዕለቱ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በተመደባችሁበት የፈ
#NGAT ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተፈታኞች በዕለቱ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል። ወደ ፈተና ማዕከል በምትሔዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ ማንኛውም ተፈታኝ ሞባይል ስልክን ጨምሮ የትኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ነገሮች ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑ ተጠቁሟል። Sahre: @GAT_Tutorial Tutorial Registration @GATtutorialBot NGAT Simulation https://simulation.havanacademy.com/

#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በ
+1
#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በተገለፁት የትምህርት መስኮች መማር የምትፈልጉ ከጥቅምት 03-20/2018 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል። ልታሟሏቸው የሚገቡ ማስረጃዎች፦ ➫ እውቅና ካለው የመንግሥት/የግል ትምህርት ተቋም በጥርስ ህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ➫ ዜሮ ዓመትና በላይ ያገለገለ/ያገለገለች፣ ➫ ዕድሜ ከ 45 አመት ያልበለጠ/ያልበለጠች፣ ➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፣ ➫ NGAT ውጤት ማምጣት የምትችል/የሚችል። Sahre: @GAT_Tutorial Tutorial Registration @GATtutorialBot NGAT Simulation https://simulation.havanacademy.com/

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ የNGAT የስልጠና ማቴሪያል ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡

ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot Ab
+7
ባለመታከት የGAT ተፈታኞችን ለስኬት እንዳበቃን የNGAT ተፈታኞችንም በአጭር ጊዜ ያለብዙ ድካም የሚያስፈልጋችሁን ብቻ ለይተን አናዘጋጃችኋለን። 📌 ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @GATTutorialBot About Us: https://t.me/GAT_Tutorial/353 For Questions & Feedback 📞 0907667755 💬 @Dr_Hanuel 🔄 Share: @GAT_Tutorial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●