ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

显示更多
7 537
订阅者
-524 小时
+107 天
+1630 天
帖子存档
የGAT/NGAT ዝግጅት ላይ ያለው አስቸጋሪ ነገር ጥናቱ ሳይሆን፣ ጥናቱን በአእምሮችን የምንሰጠው መጠን ነው። አንድ chapter ለማንበብ ስንቀመጥ፣ የቀሩትን chapters ማሰብ…… አንዳንድ ጊዜ
የGAT/NGAT ዝግጅት ላይ ያለው አስቸጋሪ ነገር ጥናቱ ሳይሆን፣ ጥናቱን በአእምሮችን የምንሰጠው መጠን ነው። አንድ chapter ለማንበብ ስንቀመጥ፣ የቀሩትን chapters ማሰብ…… አንዳንድ ጊዜ የ15 ደቂቃ ስራ ለ3 ሳምንት የምናራዝመው it's cuz it feels connected to something much bigger.🙆 But, Nobody ever finishes a huge task by thinking about the huge task.🙅‍♂ ለዚ ነው progressአችሁ የምታዩበት ፡እጥር ምጥን ተደርገው በተዘጋጁ ማተርያሎች የምትማሩበት tutorial የተዘጋጀው 👇👇👇 Register @GATtutorialbot ------------------------------ 👉Join @GAT_Tutorial ------------------------------

📌 where the only things you remember are your name and the date? 😅 📌 When your mind says, ይሄ ጥያቄ የሆነ ቦታ ላይ አይቼዋለው ግን...🤔
📌 where the only things you remember are your name and the date? 😅 📌 When your mind says, ይሄ ጥያቄ የሆነ ቦታ ላይ አይቼዋለው ግን...🤔 📌 Then you give up on the question, stare out the window, and start wondering how lucky birds are. 🤣 No more! 🙅‍♂️ Register now at @GATtutorialbot and start practicing with first of its kind simulation exam. ————————————— 👉 @GAT_Tutorial —————————————

GATን ሰቅሎ ማለፍ! እንዴት❓ በአጭሩ ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! ለመተግበር ግን ረጂም ነው። እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል:: 🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ          💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ። 💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው:: 💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️ ✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✍️ GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! ✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል:: 🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ:: ዋጋ: 2000 ብር ❌ በ500 ብር ብቻ✅ 🔆እኛ ጋር የተመዘገቡ የGAT ተፈታኞኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቅልብጭ አድርገው ተዘጋጅተው ፈተናውን ተዝናንተው ሰርተውታል። GAT Tutorial 📌 Register Now 👇 @GATtutorialBot

Model 2 በቅርቡ ይካሄዳል ሁለተኛው የሞዴል ፈተና በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ይሆናል። የModel 1 ፈተና ማግኘት (Access) የዛሬው ሞዴል ያመለጣችሁ ወይም ድጋሚ መለማመድ የምትፈልጉ ሰዎች የመጀመሪያውን የሞዴል ፈተና access እንድታደርጉት ትደረጋላችሁ። 📌 ይህ ዕድል እንዳያመልጣቸው የGAT/ NGAT ፈተና ለሚወስዱ ጓደኞቻችሁ በሙሉ ይህንን መረጃ ያጋሩ። ———————————————————— ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot ————————————————————- ✅ Share and Join: @GAT_Tutorial

GAT Model 1 ተጀምሯል መልካም ፈተና! ለመመዝገብ : @GATtutorialBot

በምዝገባ ሂደት ማንኛው ጥያቄ ወይም ችግር ከተፈጠረ @havanstudentsupport ያናግሩን!

🔴 Just After 1 hour we will be sharing the first GAT/NGAT Model Exam. 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes Register : @GATtutorialBot

የመጀመሪያው የGAT ሞዴል ፈተና ለመጀመር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል። ለመመዝገብ : @GATtutorialBot

The First GAT Model Exam is TOMORROW! The wait is almost over. Tomorrow night is your opportunity to test your skills, gauge your speed, and see exactly where you stand. 📅 Date: Tomorrow (Wednesday, June 17) ⏰ Time: 2:00 LT (Night 2 in the evening
"Success is the sum of small efforts, repeated day in and day out."
Register : @GATtutorialBot

🔮 ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት... እውነተኛውን የGAT ውጤትህን ቀድመህ የምትተነብይበት ልዩ ሌሊት ነው! እውነተኛውን የGAT ፈተና ከመጋፈጥህ በፊት፣ አቅምህን የምትለካበት፣ ፍርሃትህን የምታጠፋበት እና ሰዓት አጠቃቀምህን የምትለማመድበት ፍፁም እውነተኛ የመለማመጃ ሜዳ ተዘጋጅቶላችኋል። የGAT Tutorial Official የመጀመሪያው ዙር ታላቅ የGAT ሞዴል ፈተና (1st round GAT Model Exam) ይፋ ሆኗል! 📅 ቀን፦ ረቡዕ ሰኔ 10 (June 17) ⏰ ሰዓት፦ ምሽት 2:00 ሰዓት (በምሽቱ 2 ሰዓት / 8:00 PM) 🔄 ትልቁ ማስታወቂያ፦ ይህ የአንድ ጊዜ ድግስ አይደለም! ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በየሳምንቱ አዳዲስ የሞዴል ፈተናዎችን በቋሚነት እየለቀቅን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እናደርግሃለን። ለምን መሳተፍ አለብህ? ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምረው ይህ ፈተና ትክክለኛውን የፈተና ግፊት እና ድባብ በቤትህ ሆነህ እንድትለማመደው ያደርግሃል። በየሳምንቱ ስትፈተን ደግሞ ፍጥነትህ በእጥፍ ይጨምራል! 👉 የአሁኑኑ ፈጣን እርምጃ ⏰ አላርም ሙላ፦ ስልክህ ላይ አሁኑኑ ለረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት የማንቂያ ደወል አስቀምጡ። 🚀 ተዘጋጅ፦ ረቡዕ በትክክለኛው ሰዓት ቻናላችን ላይ በመገኘት የመጀመሪያውን ሳምንታዊ የGAT ውጊያህን ጀምር! ሳይፈትኑህ በፊት እራስህን ፈትን! ረቡዕ ማታ በ2 ሰዓት እንገናኝ! 🎯🔥 —————————————————————-- ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot —————————————————————- Share @GAT_Tutorial

🔥ድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ለምትዘጋጁና የትምህርት ደረጃችሁን ከፍ ለማድረግ ላቀዳችሁ ሰዎች በሙሉ፤ የዘንድሮው የGAT ምዝገባ በይፋ ቀጥሏል። ሳይረፍድባችሁ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡና ዝግጅታችሁን እንድታፋጥኑ እነዚህን ነጥቦች ነጥቦች ተግብሩ፡ አሁኑኑ ትመዝገቡ (Register Now): አስፈላጊ ሰነዶችን (ፎቶና የትምህርት ማስረጃዎችን) በማዘጋጀት በኦንላይን ፖርታሉ ላይ ምዝገባችሁን አሁኑኑ ያጠናቅቁ። የክፍያ ሂደቱንም በወቅቱ ይፈጽሙ። ለፈተናው መዘጋጀት (Exam Readiness): ምዝገባውን ማጠናቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። ቀሪውን ጊዜ የGAT የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችንና የሞዴል ፈተናዎችን (Model Exams) በጥልቀት ለመለማመድ ተጠቀሙበት። ቁርጠኝነት (Commitment): በፈተናው ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለማለፍ ከወዲሁ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ያለ እረፍት ማጥናት ወሳኝ ነው። "ቀድሞ መዘጋጀት ለስኬት ዋስትና ነው!" ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፤ ለፈተናውም በርትታችሁ ተዘጋጁ!🎓 —————————————————————-- ለማጠናከሪያ ትምህርት ምዝገባ: @GATtutorialbot —————————————————————- Share @GAT_Tutorial

🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️ ✅ እንደሚታወቀው የGAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻 ታዲያ በፈተና ወቅት ተፈታኞች ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲ
🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️ ✅ እንደሚታወቀው የGAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻 ታዲያ በፈተና ወቅት ተፈታኞች ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂️🤦 በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭 ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥 👉 ያለፉት አመታት የGAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥 ⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯 ይህን ሰርታቹ GAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎 ለመመዝገብ @GATtutorialbot Share @GAT_Tutorial Check: https://simulation.havanacademy.com/exam-packages/gatngat-exam-simulation

በ GAT እና NGAT ፈተናዎች ላይ Data Interpretation (የመረጃ ትንተና) ትልቅ ማርክ የሚይዝ ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ መረጃዎች በ Tables፣ Bar graphs፣ Pie charts ወይም Line graphs ይቀርባሉ። ይህን ክፍል በፍጥነት እና በትክክል ለመስራት ረዣዥም ቁጥሮችን ማባዛትና ማካፈል ሳይሆን Shortcuts እና Approximation (ማጠጋጋት) መጠቀም ያስፈልጋል። Core Strategy (ዋና ዋና ስልቶች) ✅ የግራፉን ወይም የሰንጠረዡን አጠቃላይ መዋቅር በፍጥነት መረዳት ጥያቄውን ማንበብ ከመጀመርህ በፊት/በኋላ የቀረበውን ምስል/ሰንጠረዥ ርዕስ እና መለኪያዎችን ተመልከት፡
-ርዕስ (Title): ግራፉ ወይም ሰንጠረዡ ስለ ምን እንደሚያወራ ያሳይሃል። -የአክሲስ መለኪያዎች (Axis Labels): በ $X$-axis (አግድም) እና በ $Y$-axis (ቁልቁል) ላይ የተጻፉትን መለኪያዎችና ዩኒቶች (ለምሳሌ፡ በሺህ የሚቆጠር፣ በፐርሰንት፣ ወይም በጊዜ) መለየት በጣም ወሳኝ ነው። - ማብራሪያ (Legend/Key): የተለያየ ቀለም ወይም ምልክት ያላቸው መስመሮች ምን እንደሚያመለክቱ መለየት።
✅ Read the Question First: ጥያቄው የሚፈልገውን ነገር ለዩ። ለምሳሌ "Total" ነው የጠየቀው? "Difference" (ልዩነት)? ወይስ "Percentage"? ፣ Average የሚፈልጉትን ቁጥር ብቻ ከግራፉ ላይ መርጣችሁ አውጡ። ✅ ጥያቄውን በጥንቃቄ ማንበብ (Identify the Goal) ጥያቄው በትክክል ምን እንድታገኝ እንደሚፈልግ ለዪ። ብዙ ጊዜ ተማሪዎች የሚሳሳቱት ግራፉን ስላልተረዱት ሳይሆን ጥያቄው የጠየቀውን ትክክለኛ እሴት (Value) ባለማስተዋላቸው ነው። ጥያቄው የሚፈልገው ከፍተኛውን (Maximum)፣ ዝቅተኛውን (Minimum)፣ አማካዩን (Mean/Median) ወይስ የለውጥ ፍጥነትን (Rate of Change/Slope) ነው? የሚለውን ለይ። ✅ Don't Read Everything First: መጀመሪያ ግራፉን ሙሉ በሙሉ ለማንበብ ጊዜ አታጥፉ። የግራፉን Title (አርዕስት) እና Labels (አግድም እና ቁልቁል ያሉትን መለኪያዎች) ብቻ በ ጥቂት ሰከንድ ውስጥ አይታችሁ በቀጥታ ወደ ጥያቄው እለፉ። ✅ የዩኒት ለውጦችን (Unit Conversions) ማስተዋል: GAT ላይ ተደጋግሞ የሚመጣ ማታለያ (Trap) የዩኒት ልዩነት ነው።
ለምሳሌ: በግራፉ ላይ የተሰጠው መረጃ በ "ሚሊዮን" (Millions) ሆኖ፣ ጥያቄው ግን መልሱን በግልጽ ቁጥር (ለምሳሌ፡ 5,000,000) ሊጠይቅ ይችላል። ወይም ደግሞ በሰዓት የተሰጠውን መረጃ በደቂቃ እንድታሰላው ሊጠይቅ ይችላል። ስለዚህ ሁልጊዜ የምርጫዎቹን ዩኒት ከግራፉ ዩኒት ጋር አነጻጽር።
✅ Use Approximation (ቁጥሮችን ማጠጋጋት): ፈተና ላይ በእጅህ ረጅም ቁጥር ማባዛት ሰዓት ይበላል። ስለዚህ ለምሳሌ 3,985 የሚለውን ቁጥር ወደ 4,000 ጠጋጉት። 21% ከተባለ ወደ 20% (ይህም ማለት 1/5ኛ ማለት ነው) አስጠግታችሁ በአእምሯችሁ (Mental Math) በፍጥነት አስሉት።
Estimation: ግራፉን በማየት ብቻ መልሱ በምንና በምን መካከል መሆን እንዳለበት መገመት ትችላለህ (ለምሳሌ መልሱ ከ 50 በላይ ግን ከ 60 በታች መሆን እንዳለበት ማየት)። Elimination: ከግምትህ ውጪ የሆኑትን ግልጽ ስህተት የሆኑ ምርጫዎችን ወዲያውኑ ሰርዝ። ይህም በትክክለኛው መልስ ላይ እንድታተኩር ይረዳሃል።
✅ Scan Options Before Calculating (ምርጫዎቹን ቀድሞ ማየት): ቁጥሩን ማባዛት ከመጀመራችሁ በፊት ምርጫዎቹን እዩ። ምርጫዎቹ በጣም የተራራቁ ከሆኑ (ምሳሌ፡ A. 200, B. 500, C. 1200) ማጠጋጋት (Approximation) ተጠቅማችሁ በግምት ወደ ትክክለኛው መልስ መድረስ ትችላላችሁ። ማይክሮ-ካሌኩሌሽን ውስጥ መግባት አያስፈልግም። ✅ የቃላት አጠቃቀምን ማስተዋለው (Key Math Vocabulary) በጥያቄዎች ውስጥ የሚከተሉት ቃላት ሲመጡ ልዩ ትኩረት ስጥ፡
Increase/Decrease: መጨመር ወይም መቀነስ (አቅጣጫን ያሳያሉ)። Proportion/Ratio: አንዱ ለሌላው ያለው ጥምርታ። Directly Proportional: አንዱ ሲጨምር ሌላው አብሮ የሚጨምር ከሆነ። Inverse/Indirect Relationship: አንዱ ሲጨምር ሌላው የሚቀንስ ከሆነ።
✅ Look for Trends (የእድገት አቅጣጫዎችን ማየት): በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ስሌት መስራት አያስፈልግም። ለምሳሌ "In which year did the sales growth rate decrease?" ከተባለ የባር ግራፉን ቁመት ወይም የላይን ግራፉን መውረድ (Slope) በማየት ብቻ መመለስ ይቻላል።
- Master "Percentage Change" Language: ፈተና ላይ "X is what percent of Y?" እና "X is what percent more than Y?" የተለያዩ ናቸው። - Percentage More/Less
✅ በግልጽ ካልተሰጠ በስተቀር የራስህን ግምት አታስገባ (Stick to the Data) በ GAT የዳታ ጥያቄዎች ላይ ትልቁ ህግ፡ ከቀረበው ግራፍ ወይም ሰንጠረዥ ውጪ የራስህን አጠቃላይ እውቀት ወይም ግምት ተጠቅመህ እንዳትመልስ ነው። መልሱ መቶ በመቶ በምስሉ ላይ ካለው መረጃ የሚመነጭ መሆን አለበት። "ሊሆን ይችላል" በሚል የራስህ አስተሳሰብ ምርጫዎችን አትምረጥ። ይህንን አስቸጋሪ ክፍል በቀላሉ እንድታሸንፉት የሚያግዙ 2 እጅግ ልዩ የቪዲዮ ትምህርቶችን (Video Lectures) አዘጋጅተንላችኋል! ————————————— ለመመዝገብ : @GATtutorialBot ለመረጃ 📞0907667755 ——————————————-- ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን @GAT_Tutorial

የ GAT እና NGAT ፈተና ዝግጅት ልዩ ጥሪ! 🚨 ይህ ፈተና ሌላ ተራ ፈተና አይደለም፤ የነገውን የሥራ ህይወታችሁን፣ የድህረ-ምረቃ (Post-graduate) ዕድላችሁን እና የዓመታት ልፋታችሁን ፍሬ የምታዩበት ብቸኛው መሻገሪያ ድልድይ ነው በህይወታችሁ ሌላ ወግ ማዕረግ፣ ተጨማሪ ከፍታ እና የምትመኙትን የስራ ልምድ የምታገኙበት፣ የዓመታት ድካማችሁ ፍሬ አፍርቶ ወደ ቀጣዩ ትልቅ ምዕራፍ የምትሻገሩበት ያ ወሳኝ ቀን ደርሷል! ለዚህ ሁሉ ስኬት መግቢያ በር ለሆኑት የዘንድሮው ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) እና (NGAT) ፈተናዎች የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች ብቻ ነው። ጊዜው በፍጥነት እየተቆጠረ ነው፤ መፍራትና መደናገጥ መፍትሄ አይሆንም። አሁኑኑ ትክክለኛውን ስልት ይዛችሁ ካልተነሳችሁ፣ ይህንን ሁሉ የከበረ ዕድል እና የዓመታት ህልማችሁን በጥቂት ማርኮች ወይም በሰዓት ማጠር ምክንያት ብቻ ልታጡት ትችላላችሁ። ይህንን ወሳኝ ምዕራፍ በከፍተኛ ውጤት እንድትሻገሩ እና ትልቅ ስኬት እንድታስመዘግቡ የተዘጋጀው ልዩ የቲቶሪያል ፕሮግራም ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! 🔴 ትቶሪያል ለመመዘገብ : @GATtutorialBot

ምሳሌ ጥያቄ 2 (Inference Question):
What can be inferred about a person whose glucose levels drop significantly? A) Their body weight will decrease.
B) Their brain will stop producing electrical signals.
C) They might experience difficulty in thinking or concentrating.
D) They will instantly fall asleep.
How to deal with it: ምንባቡ ውስጥ "glucose ከቀነሰ ምን ይሆናል" የሚል ቀጥተኛ ዓረፍተ ነገር የለም። ነገር ግን መጨረሻው መስመር ላይ "maintaining a stable supply of glucose is critical for cognitive functions, and any disruption can lead to immediate mental fatigue" ይላል። Mental fatigue (የአእምሮ ድካም) እና Cognitive functions (የማሰብ/የማስተዋል ተግባር) መስተጓጎል ማለት "difficulty in thinking" ማለት እንደሆነ ማገናዘብ (Infer ማድረግ) ይኖርብናል። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ C ነው። የፈተና ጠቃሚ ምክሮች (Exam Tips) ✅Don't get stuck on one difficult word: በአንድ ከባድ ቃል ላይ ጊዜ አታጥፉ። የቃሉን ፍቺ ከአጠቃላይ የአንቀጹ ሀሳብ (Context) ለመረዳት ይሞክሩ። ✅Avoid outside knowledge: ጥያቄዎቹን የምትመልሱት ከቀረበው ምንባብ ተነስታችሁ ብቻ መሆን አለበት። ስለ ርዕሰ ጉዳዩ ቀደም ብሎ ያላችሁን ዕውቀት (prior knowledge) አትቀላቅሉ፤ ፈታኞች እሱን ተጠቅመው ሊያሳስቷችሁ ይችላሉ። ✅Practice active reading: ስታነቡ ዋና ዋና ሀሳቦችን፣ ስሞችንና ቁጥሮችን በዓዕምሯችሁ ወይም በረቂቅ ወረቀት ላይ ያዙ። ✅ ጊዜው አጭር ስለሆነ በየቀኑ ቢያንስ 1 ወይም 2 ፓሴጆችን በማንበብ ፍጥነታችሁንና የማስተዋል ብቃታችሁን አሳድጉ! መልካም ዝግጅት! ✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial 🔴 ትቶሪያል ለመመዘገብ : @GATtutorialBot

ንባብን የመረዳት ችሎታ (Reading Comprehension) ስልቶች 📚 በ GAT ወይም በ NGAT ፈተና ላይ Reading Comprehension ከፍተኛ ውጤት ከሚያስገኙ (High-Yield Areas) ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። ብዙ ተማሪዎች እዚህ ክፍል ላይ ጊዜ ስለሚያጥርባቸው ወይም ረዣዥም ምንባቦችን (passages) በአግባቡ መረዳት ስለሚከብዳቸው ማግኘት የሚገባቸውን ማርክ ያጣሉ። ስለዚህ ፈተናውን ከመቀመጣችሁ በፊት how to deal with it (እንዴት መያዝ እንዳለባችሁ) በሚገባ ማወቅ ወሳኝ ነው። የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች በመሆኑ፣ እነዚህን ስልቶች አሁኑኑ ተለማመዷቸው፡ Key Strategies (ዋና ዋና ስልቶች)👇 1. Skimming and Scanning (በጥቅሉ መቃኘት እና መፈለግ) Skimming: ሙሉ ምንባቡን ቃል በቃል ሳያነቡ፣ ዋናውን ሀሳብ (Main Idea) ለመረዳት ፈጠን ብሎ ማንበብ ነው። መግቢያውን (Introduction)፣ የሁሉንም አንቀጾች የመጀመሪያ መስመር (Topic Sentences) እና ማጠቃለያውን (Conclusion) በፍጥነት ያንብቡ። Scanning: የተወሰኑ መረጃዎችን (ቁጥሮችን፣ ስሞችን፣ ዓመተ ምህረቶችን ወይም Keywords) በዓይን ፈጥኖ መፈለግ ነው። 2. Read the Questions First (ጥያቄዎቹን አስቀድሞ ማንበብ): ምንባቡን ማንበብ ከመጀመራችሁ በፊት ጥያቄዎቹን በጥልቀት ሳይሆን ፈጠን ብላችሁ እዩአቸው። ይህ ምንባቡን ስታነቡ "ምን መፈለግ እንዳለባችሁ" (purposeful reading) አቅጣጫ ይሰጣችኋል። 3. Identify the Question Type (የጥያቄውን ዓይነት መለየት) በ GAT/NGAT ፈተናዎች ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች አብዛኛውን ጊዜ በ 3 ይከፈላሉ፡ ✅ Direct/Factual Questions: መልሱ በቀጥታ ምንባቡ ውስጥ የሚገኝ። ✅ Inference Questions: መልሱ በቀጥታ የማይገኝ፣ ከጽሑፉ ተነስተን የምንገምተው (Read between the lines)። ✅ Vocabulary-in-Context: የአንድን ቃል ፍቺ በምንባቡ ውስጥ ባለው አውድ መሰረት መገመት። Practical Example & Elaboration (ተግባራዊ ምሳሌና ማብራሪያ) Example Passage:👇
"The human brain is a highly complex organ that consumes about 20% of the body's energy, despite making up only 2% of total body weight. This high energy demand is primary driven by neurons communicating with each other through electrical signals. Consequently, maintaining a stable supply of glucose is critical for cognitive functions, and any disruption can lead to immediate mental fatigue."
ምሳሌ ጥያቄ 1 (Direct Question):
According to the passage, what percentage of the body's energy does the brain consume?
A) 2%
B) 20%
C) 50%
D) 10%
How to deal with it: ጥያቄው ላይ "percentage" እና "energy" የሚሉትን ቃላት አይተናል። በቀጥታ ወደ ምንባቡ በመሄድ Scan ስናደርግ "consumes about 20% of the body's energy" የሚለውን እናገኛለን። ስለዚህ ትክክለኛው መልስ B ነው። ✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial

🔴የ GAT እና NGAT ፈተና ዝግጅት ልዩ ማስታወቂያ! 🚨 ለፈተናው የቀረው ጊዜ ከ 2 ወር በታች መሆኑን ያውቃሉ? ጊዜው በፍጥነት እየተቆጠረ ነው! GAT እና NGAT ፈተናዎችን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ አሁኑኑ መዘጋጀት መጀመር ይኖርብዎታል። ይህንን ወሳኝ ምዕራፍ በተሳካ ሁኔታ እንዲሻገሩ ለማገዝ ልዩ የቲቶሪያል ፕሮግራም አዘጋጅተናል። 🎯 ለምን የእኛን ስልጠና ይመርጣሉ? በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ የሚያደርጋችሁን ዋና ዋና የፈተና ይዘቶች፣ ጥያቄዎችና ስልቶችን እናስተምራለን። አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶሪያል ያለፉትን ዓመታት የ GAT እና NGAT ፈተናዎች በጥልቀት በማለማመድ በራስ መተማመናችሁን እናሳድጋለን። በፈተና ወቅት ሰዓት ሳያጥሮዎት በፍጥነትና በትክክል መመለስ የሚችሉበትን ስልት ያጋኛሉ። ⚠️ ያስታውሱ: ከ 2 ወር በታች ባለው አጭር ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የተቀናጀ ዝግጅት የነገ ስኬትዎን ይወስናል! የተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ስላሉ ፈጥነው ስምዎን ይመዝግቡ! ለመመዝገብ : @GATtutorialBot ለመረጃ : 0907667755 በቴለግራም : @havanstudentsupport

🔴 ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ GAT ማወው ያለባችሁ መረጃዎች የ GAT ፈተና በኮምፒውተር (Electronically) የሚሰጥ ይሆናል። አመልካቾች ስለ ፈተናው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎችን በየቀኑ በቴሌግራም ቻናሉ ላይ ማረጋገጥ አለባቸው። በተመደበላቸው የፈተና ቀን ሳይቀርቡ የቀሩ አመልካቾች፣ በሌላ ቀን ፈተናውን ለመውሰድ እንደገና መመዝገብና ክፍያውን በድጋሚ መክፈል ይኖርባቸዋል። ካለፈው ዓመት (ከመስከረም 2025 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ጀምሮ) የተመዘገቡ የ GAT ፈተና ውጤቶች ለዚህኛው የማመልከቻ ዑደት ያገለግላሉ። ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም ለማመልከት አጠቃላይ ቅደም-ተከተሎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታል ይክፈቱ። https://portal.aau.edu.et በግራ በኩል ባለው ሁለተኛው መስመር ላይ የሚገኘውን 'Apply for Admission' የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። በላይኛው መስመር ላይ የ 'Graduate' ዝርዝር ማውጫ ያገኛሉ። ስለ ድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞቹ እና ስለ ፕሮግራሞቹ አጭር መግለጫ ለማየት 'Programs' የሚለውን ቁልፍ መጫን ይችላሉ። ወይም ደግሞ ወደ ታች ዝቅ ብለው በስተቀኝ በኩል 'Graduate Study' በሚለው ስር፣ 'Apply' ከሚለው ቁልፍ በፊት የሚገኘውን 'Find out what programs we offer' የሚለውን መጫን ይችላሉ። ስለ የትምህርት ዘርፎቹ እና ስለተዘረዘሩት ፕሮግራሞች አጠቃላይ ግንዛቤ ካገኙ በኋላ፣ 'Apply' የሚለውን ይጫኑ። የትምህርት ማስረጃዎን (ወደ PDF የተቀየረ)፣ የወጪ መጋራት (Cost-sharing) ሰነድዎን፣ የ GAT ፈተና ውጤት ምስክር ወረቀት (Certificate)፣ እና በመንግስት ተቋም የሚደገፉ (Sponsored) ከሆኑ ደግሞ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ Upload ያድርጉ። በመቀጠል የ 500 የኢትዮጵያ ብር (ETB) የማመልከቻ ክፍያ በቴሌብር በኩል ለመክፈል ሲስተሙ ይመራዎታል። የፒኤችዲ (Ph.D.) አመልካቾች ከዚህ በፊት የተማሩባቸውን ሁሉንም የስልጠና ማስረጃዎች (የመጀመሪያ ዲግሪ/BA/BSc እና የማስተርስ ዲግሪ/MA/M.Sc. እንዲሁም የተማሪው ኮፒ/Student Copy) መጫን አለባቸው። የፒኤችዲ አመልካቾች እንደ የትምህርት ክፍሉ ወይም እንደ ፕሮግራሙ መስፈርት ተጨማሪ ሰነዶችን ማያያዝ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። የማስተርስ (MA/M.Sc.) አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) እና የተማሪውን ኮፒ (Student Copy) መጫን ይኖርባቸዋል። በመንግስት ስፖንሰር የሚደረጉ አመልካቾች የስፖንሰርሺፕ ፎርሙን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ የማውረጃ ክፍል (https://www.aau.edu.et/documents/registrar/ ) ማግኘት ይችላሉ። የ GAT ፈተናውን ላለፉ አመልካቾች በምዝገባ ፖርታሉ ላይ ማመልከቻ የሚቀርብበት ጊዜ ሓምሌ 25 እስከ ነሐሴ 12 ቀን 2026 ዓ.ም ድረስ ነው። ማሳሰቢያ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት (Official Transcript) በሃርድ ኮፒ በአድራሻችን "በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር፣ የፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176" እንዲላክ ካላደረጉ የምዝገባ ሂደቱን ማጠናቀቅ እንደማይችሉ ልናሳውቅዎ እንወዳለን። ✅ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial

🔴 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2026/27 (2019 ዓ.ም.) የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ሴሚስተር የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ማመልከቻ ጥሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለ2026/27 (2019 ዓ.ም.) የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ሴሚስተር በማስተርስ (በመደበኛ እና በማራዘሚያ/Extension) እንዲሁም በፒኤችዲ (PhD) ፕሮግራሞች ላይ በሊንኩ Programs የተዘረዘሩትን መርሐ-ግብሮች መሠረት በማድረግ የማመልከቻ ጥሪ አቅርቧል። አመልካቾች የሚከተሉትን ቅደም-ተከተሎች መከተል ይኖርባቸዋል፦ ሀ. የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) አመልካቾች በመጀመሪያ የዩኒቨርሲቲውን የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) መውሰድ እና ፈተናውን ለማለፍ የተቀመጠውን አነስተኛ መስፈርት ማሟላት አለባቸው። ስለ GAT ፈተና መረጃዎችን ከድረ-ገጻችን ፣ ወይም ከዩኒቨርሲቲው የፈተና ማዕከል (AAU Testing Center) ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል t.me/aauGAT ማግኘት፣ ወይም የQR ኮዱን ስካን በማድረግ መከታተል ይቻላል። ለዩኒቨርሲቲው GAT ፈተና ማመልከቻ የሚቀርብበት ጊዜ ከግንቦት 29 እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ነው። የ GAT ፈተና በሁለት ዙሮች ይሰጣል፦ ✅የመጀመሪያ ዙር፦ ከሐምሌ 20 እስከ 24 ቀን 2026 ዓ.ም. or July 27–31, 2026 ✅ሁለተኛ ዙር፦ ከነሐሴ 7 እስከ 8 ቀን 2026 ዓ.ም or August 13–14, 2026 የሚከተሉትን ቅደም-ተከተሎች በመከተል ለ GAT ፈተና ይመዝገቡ፦ ሀ. ወደ ድረ-ገጽ ይግቡ ለ. 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ ሐ. በ 'Quick Links' ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ መ. የፈተና ተፈታኝ ምዝገባ ቅጹን (Test Taker Registration Form) ሙሉ በሙሉ ይሙሉ ሠ. የፓስፖርት መጠን (Passport-size) ፎቶግራፍ ያስገቡ (Upload ያድርጉ) ረ. 'Submit' የሚለውን ይጫኑ ሰ. የ GAT የፈተና ክፍያ 750 የኢትዮጵያ ብር (ETB) በቴሌብር (Telebirr) ይክፈሉ። ሲስተሙ በቀጥታ ወደ ክፍያ ገጽ የሚወስዳችሁ ሲሆን፣ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት የኦቲፒ (OTP) ሚስጥር ቁጥር በመቀበል ወይም የQR ኮዱን ስካን በማድረግ ክፍያውን ማጠናቀቅ ትችላላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial ✅ ለትቶሪያል ለመመዝገብ : @GATtutorialBot በድህረ ገጽ: www.havanacademy.com

Call for Applications for Admission to Graduate Programs for the First Semester of the 2026/27 (2019 E.C.) Academic Year Addis Ababa University (AAU) is pleased to announce the opening of applications for admission to its graduate programs for the first semester of the 2026/27 (2019 E.C.) academic year. Applications are invited for Master’s programs (Regular and Extension) as well as PhD programs. Please refer to the attached announcement for detailed information regarding eligibility requirements, application procedures, and deadlines. @GAT_tutorial