Meseroyal Tech
前往频道在 Telegram
🔹 What We Offer 💻 Programming & Coding 📈 Cryptocurrency Insights 🌍 Cultural Perspectives 🗣 English Language Tips 🔹 Why Join Us? Engaging tutorials and guides Up-to-date industry trends 👉join us Ck our Web https://mesfin-kachara.vercel.app/no
显示更多4 524
订阅者
-17524 小时
-8037 天
-92930 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+5
在0个频道中
八月 '26
+4 671
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+18
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+12
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+19
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+97
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+32
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+3
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+107
在42个频道中
Get PRO
八月 '24
+352
在52个频道中
Get PRO
七月 '24
+12
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+51
在45个频道中
Get PRO
五月 '24
+62
在57个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 026
在56个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 383
在51个频道中
Get PRO
二月 '24
+497
在66个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 九月 | 0 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | 0 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | 0 | |||
| 13 九月 | 0 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | 0 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | 0 | |||
| 08 九月 | 0 | |||
| 07 九月 | +1 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | +1 | |||
| 04 九月 | +1 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ሂሳብ ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ተራዘመ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ደንበኞች ሂሳባቸውን ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብን አራዝሟል።
ባንኩ ከዚህ ቀደም በ27 የከተማ አስተዳደሮችና በሐረሪ ክልል ያሉ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6/ 2018 ዓ.ም፣ በቀሪው የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ደንበኞች ደግሞ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ጊዜ ሰጥቶ ነበር።
በተሰጠው ቀነ-ገደብ ሂሳባቸውን ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እስኪያስተሳስሩ ድረስ ከሂሳቡ የሚወጣ ገንዘብ ወይም ተቀናሽ ግብይት እንዲታገድ የሚያደርገው "No Debit" እርምጃ ተግባራዊ ሆኖ ቆይቷል።
አሁን ግን በሀገሪቱ የተከሰቱ የተለያዩ አበይት ሁነቶችንና የእርሻ ወቅቱን ታሳቢ በማድረግ፣ በ27ቱ ከተሞችና በሐረሪ ክልል ውጭ ላሉ ደንበኞች የነበረው የሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ቀነ-ገደብ ተራዝሟል።
አዲሱ ቀነ-ገደብ እስከ ሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሲሆን በ27ቱ የከተማ አስተዳደሮችና በሐረሪ ክልል የነበረው ቀነ-ገደብ ግን እንዳልተራዘመ ብሔራዊ ባንክ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።
ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ካላወጡ እንዲያወጡና ከሂሳባቸው ጋር እንዲያስተሳስሩ እንዲያስታውሱና እንዲያበረታቱ መልዕክት አስተላልፏል።
በተጨማሪም ባንኮች የፋይዳ መታወቂያን ጥቅምና ከባንክ ሂሳብ ጋር የማስተሳሰርን አስፈላጊነት በማስመልከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን እንዲያካሂዱ ታዘዋል።
ባንኮች ደንበኞች ያሏቸውን የተለያዩ ሂሳቦች ከፋይዳ ቁጥራቸው ጋር በማስተሳሰር የደንበኛን መረጃ የማወቅና የመከታተል ሥራዎችን (KYC እና CDD) እንዲያጠናክሩም ብሔራዊ ባንክ አሳስቧል።
| 2 | JUST IN: Another Anthropic researcher says humans "may not survive" the AI race after announcing resignation.
@WatcherGuru | 50 |
| 3 | Happy Ethiopian new year | 66 |
| 4 | ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓ ፺፱% (99%) | 76 |
| 5 | cryptoson bot
reward 0.1$ per day
minimum withdrawal 1$
link
https://t.me/cryptson_bot?startapp=235271
✅ star bot
✅ mejemerya lay yalewn buy belut
✅ start collecting your reward daily
✅ done | 140 |
| 6 | cryptoson bot
reward 0.1$ per day
minimum withdrawal 1$
link
x
✅ star bot
✅ mejemerya lay yalewn buy belut
✅ start collecting your reward daily
✅ done | 6 |
| 7 | Id work
Id yalachu cloud kezih befit verify yalaregachihu dm nu arif sira ale | 124 |
| 8 | ውጤት ተለቋል
ገብታቹ ተመልከቱ👇👇👇
https://t.me/MoeResult12Bot
https://t.me/MoeResult12Bot | 1 |
| 9 | እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ከስር ባለው ቻናል JOIN እያረጋቹ Registration ID ላኩልን👇👇
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 | 1 |
| 10 | የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 | 2 |
| 11 | ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1501ኛው መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🥳🥳
Happy Mewlid!
መልካም በዓል! | 159 |
| 12 | የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 | 8 |
| 13 | ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም | 179 |
| 14 | የ 12ኛ ውጤት ተለቋል👇👇
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0
https://t.me/+gOJXSgkjTbk3YTU0 | 1 |
| 15 | Welcome to crypto 😎 | 206 |
| 16 | We are all living on borrowed time.
Every morning we wake up thinking we have another day, another year, another opportunity. We make plans for tomorrow, next month, next year. We chase money, success, recognition, relationships, and the approval of people around us. We become angry over small things, hold grudges for years, and sometimes forget that none of us knows exactly how much time we have left.
One day, everything we are holding onto will be left behind.
The clothes we wear, the money we save, the houses we build, the titles we carry, the arguments we had, and even the people who once knew our names will eventually become memories. In the end, every human being faces the same reality: we came into this world with nothing, and one day we will leave it with nothing.
That is not meant to frighten us. It is meant to wake us up.
Don't wait until you lose someone to realize how precious they were. Don't wait until your health disappears to appreciate your body. Don't wait until life becomes difficult to become grateful for the simple things you have today.
Call your parents. Hug the people you love. Forgive when you can. Say "I'm sorry" when you are wrong. Help someone without expecting anything in return. Be kind to people whose battles you cannot see.
Because life is short, and none of us is promised tomorrow.
The most important question is not how much money you accumulated, how many people followed you, or how successful you appeared to the world.
The real question is: What kind of person were you while you were here?
When your time comes, may your life have been filled with love instead of hatred, forgiveness instead of revenge, kindness instead of cruelty, and purpose instead of regret.
Every soul will eventually taste death and return to God.
So while you are still here, live with purpose, love deeply, forgive freely, and make your time count. | 196 |
| 17 | Durov said a whole generation has grown up with Telegram - that's a fact | 143 |
| 18 | Telegram 13 አመት ሞላው።
ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል።
በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር።
ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።
በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል።
በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል።
በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል።
የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል።
የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል።
Happy Birthday Telegram
✍እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን። | 155 |
| 19 | 1️⃣3️⃣ Telegram turns 13 today.
For over half that time — 7,5 years — it's been one of the 10 most downloaded mobile apps in the world.
A whole generation has grown up with it 💪
🎂 Happy birthday, Telegram! | 106 |
| 20 | https://youtu.be/EcP604BlGts?si=2eZu1Qoe6MhaJzZ_ | 1 |
