ch
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

前往频道在 Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

显示更多
1 055
订阅者
-224 小时
-67
-3130
帖子存档
Repost from ASTU PY_TUTORS
HI AM BEREKET🤗 HOW IS THE PREPARATION FOR EXAM? FOR FRESHMAN STUDENTS ON PYTHON MID EXAM AS MY RECOMMENDATION DON'T STUDY DEEPLY AND DON'T TRY TO WORK ALL THE QUESTIONS CONCERNING WITH HUBO IF YOU KNOW THE BASICS AND IF YOU WORKS SOME QUESTIONS ON HUBO IT IS ENOUGH TRY TO FOUCS AND WORK THE QUESTIONS ON THE PART THAT WE DISCUSSED LAST NIGHT ON :> - ARITHMETIC OPERATION - CONDITIONAL STATEMENTS - LOOPS - VARIABLES - FUNCITIONS(HOW TO CREATE AND USE) - LOGICAL STATEMENTS(OR, NOT, AND) - FORMING STARS USING FOR LOOP - THEORY PART ON PYTHON( DEFINITION AND EXPLANATION) TRY TO FOCUS ON THE ABOVE THINGS. IF YOU KNOW THE BASICS ABOUT HUBO IT IS ENOUGH DON'T WASE YOU TIME ON HUBO IF YOU HAVE ANY QUESTIONS YOU CAN ASK ME ON THE COMMENT.

የዛሬው ፈተና እንዴት ነበር Applied math 1
Anonymous voting

"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡ ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡ ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።" ------------------1ኛ ቆሮ 10÷13-------------------- በነገው እለት ፈተና ለምንጀምር የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና  የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። 📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖 መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት ✍️በቂ እረፍት ማድረግ ✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት ✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም   】 ✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ፈተና።       

photo content

photo content

🔔A Gentle Reminder...🔔 📕Applied 1 🕰 12:00 🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት) ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም እንዴት ናችሁ? በዚህ ሳምንት ከፈተና በፊት ሁለት ትምህርቶችን Exam እንሰራለን ዛሬ Applied 1 እና ረቡዕ ፓይተን ዛሬ እሁድ (ህዳር 7) Applied math 1 ቲቶር ይኖረናል👍 📘Applied math 1      📌TOPIC: Only previouse year mid exam      👨‍🏫  Dn. Beedemaryam       🕰 12:00 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ቅዳሜ (ህዳር 6) Applied math 1 ቲቶር ይኖረናል👍 📘Applied math 1      📌TOPIC: chapte 2 last part and previouse year mid exam      👨‍🏫  Dn. Beedemaryam       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

You can get more python mid and final exams here... Join https://t.me/pytutors/17?single

Repost from ASTU PY_TUTORS
question for mid3 .pdf4.33 KB

🔔A Gentle Reminder...🔔 📕PYTHON 🕰 11:30 🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት) ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

✨✨ የአርብ_ጸሎት ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል ፤ ፈልጉ ፥ ታገኙማላችሁ ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል ማቴዎስ 7፥7 እንኳን ደስ አላችሁ ። እህት እና ወንድሞች በአንድ
✨✨ የአርብ_ጸሎት ✨✨   ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል ፤ ፈልጉ ፥ ታገኙማላችሁ ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል ማቴዎስ 7፥7
እንኳን ደስ አላችሁ ። እህት እና ወንድሞች በአንድነት የሚሳተፉበት መደበኛ የአርብ ጸሎት መርኃግብራችን እነሆ በዚህም ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል ። ስለዚህ ሁላችንም ጠዋት እስቴዲየሙ ጋር ያለው በር አከባቢ ተገናኝተን 11:30 ላይ ከግቢ የምንወጣ ይሆናል። 🗓 ሁሌም በየሳምንቱ አርብ ዕለት ⏰  11:30- 1:00 LT ጠዋት 📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ግቢ ጉባኤ አዳራሽ እንዲደውልላችሁ የምትፈልጉ:        ለወንድሞች: 0980412172        ለእህቶች: 0940455717 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬   📲 Join and Share 🤳          💬    @gibigubaye @Astugibigubae         📷 @astu_gibi_gubae

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 4) PYTHON ቲቶር ይኖረናል👍 📘PYTHON      📌TOPIC: previous year mid exam      👨‍🏫  Dn. Bereket       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ.. በግቢ ጉባያችን ቤተሰብ ያልተመደበላችሁ ውይም ደግሞ ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ... ስም እና ስልካችሁን ከታች ባለው Username ላኩልን። @Professor_teddy

ይህን ደብተር ባለፈው ፓይተን ቲቶር ላይ የጣለ ከስር ባለው Username ያናግሩት @professor_teddy
+1
ይህን ደብተር ባለፈው ፓይተን ቲቶር ላይ የጣለ ከስር ባለው Username ያናግሩት @professor_teddy

በዚህ Schedule መሰረት ዛሬ ማክሰኞ (ህዳር 2) PHYSICS ቲቶር ይኖረናል👍 📘PHYSICS 📌TOPIC: previous year mid exam      👨‍🏫  Kidus       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

🔔ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች MID ፈተናን በማስመልከት የተዘጋጀ የዚህ ሳምንት tutorial schedul🔔 🗓 Tuesday(11:30 - 1:30)     📕PYSICS          📌TOPIC: previous mid exam          👨‍🏫With: kidus 🗓Thursday (11:30 - 1:30)     📙PYTHON         📌TOPIC: previous year mid exam          👨‍🏫With: Deacon Bereket 🗓 Saturday (11:30 - 1:30)     📗Applied mathematic 1         📌TOPIC: Chapter 2 last part & previous year mid exam         👨‍🏫With: Deacon Be'edemaryam 📍Space (Block 513) 🎯Don't forget to share with your families & friends

Applied mathematics 1... Matrix ላይ ወደ መጨረሻው አካባቢ ያልገባችሁ ካላችሁ... ይህ እሱ ላይ የተሰራ ቪዲኦ ነው....

Reduced row echelon

Row echolen