ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 539 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 867,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 019

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 539 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -158,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 539
订阅者
-824 小时
-287
-15830
帖子存档
የዛሬው የ Rocky Rabbit Daily Combo 🗓 02-Sep-2024 ለመጀመር ⬇️⬇️ https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId321896017
የዛሬው የ Rocky Rabbit Daily Combo 🗓 02-Sep-2024 ለመጀመር ⬇️⬇️ https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId321896017

Connect your wallet. Don't say I didn't tell you in advance
8 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው list ሊደረግ እኔ ብዙም እርግጠኛ አይደለሁም በዚ ፕሮጀክት ግን ማን ያቃል መሞከር አይከፋም 🙂🙂 ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000fwF6

የ 🐶 #Dogs ዋጋ በጣም እየቀነሰ ነው 😥 አሁን ላይ 1 Dogs = 0.00108 ነው እና ምን አሰባቹ 🙂 መሸጥ 👎 መያዝ 👍
የ 🐶 #Dogs ዋጋ በጣም እየቀነሰ ነው 😥 አሁን ላይ 1 Dogs = 0.00108 ነው እና ምን አሰባቹ 🙂 መሸጥ 👎 መያዝ 👍

የ #Dogs ዋጋ በጣም እየቀነሰ ነው 😥 አሁን ላይ 1 Dogs = 0.00108 ነው እና ምን አሰባቹ 🙂 መሸጥ 👎 መያዝ 👍

Hamster kombat today's cypher is:- S-  ( .  .  . ) M- ( _  _ ) A-  ( .  _ ) R-  ( .  _  . ) T-  ( _ ) Y- ( _  .  _  _ ) Thanks Miki

#Dogs Claim ላላረጉ ሰዎች ነገሮችን እንደሚያስተካክሉ የተናገሩ ቢሆንም እስኳሁን አብዛኞቻቹ በውስጥ እንዳወራቹኝ (TikTok እና TG ላይ) ያስተካከሉት ነገር የለም ያለን አማራች በትግስ መጠ
#Dogs Claim ላላረጉ ሰዎች ነገሮችን እንደሚያስተካክሉ የተናገሩ ቢሆንም እስኳሁን አብዛኞቻቹ በውስጥ እንዳወራቹኝ (TikTok እና TG ላይ) ያስተካከሉት ነገር የለም ያለን አማራች በትግስ መጠበቅ ብቻ ነው 😔😔

ለዛሬው Rocky Rabbit 🦊 Enigma: 01.09.2024
ለዛሬው Rocky Rabbit 🦊 Enigma: 01.09.2024

photo content

መልሱ SUNO ነው የ Copilot Plugin ብቻ ሰይሆን በራሱ በተለያዪ ቋንቋ አማርኛን ዘፈን ጨምሮ ትዛዝ ሰታቹት ይሰራላቹሁል ለምሳሌ : ስለ እናት ዘፈን ስራልኝ ብላቹ ብፅፉለት ግጥም እና ዜማ
+1
መልሱ SUNO ነው የ Copilot Plugin ብቻ ሰይሆን በራሱ በተለያዪ ቋንቋ አማርኛን ዘፈን ጨምሮ ትዛዝ ሰታቹት ይሰራላቹሁል ለምሳሌ : ስለ እናት ዘፈን ስራልኝ ብላቹ ብፅፉለት ግጥም እና ዜማ ሰቶ ምር ዘፈን ስለ እናት ጀነሬት ያረግላቹሁል ለማንኛውም አሸናፊው @Dawit_57 ነው በውስጥ hi በለኝ

የ Copilot Plugin ሆነ ዘፈን በ prompt Generate ሚያረግልን AI ምንድ ነው ስሙ ?? የፈጠነ ያሸንፋል ⚡️⚡️

ጥያቄው ይቀጥላል ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ጥያቄው የ Technology ነው any ጥያቄ ሊሆን ይችላል አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

እሺ ጥያቄው ቀጥሏል ጀመዓው ግን ጥያቄው
Anonymous voting

ይቀጥል እንዴ ወይስ ለዛሬ ይብቃን ይቀጥል 👍 ይብቃን 👎

photo content

መልሱ Q ነው ምክንያቱም እያንዳንዱ Box ውስጥ ያለውን ቁጥር ስደምሩ ምታገኙት alphabet የሚቀመጥበትን ተራ ቁጥር ነው ለዛ አሸናፊው @eyosi1373 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ

photo content

photo content

ሁለተኛ ጥያቄ ይቀጥል ቀድሞ የመለሰ ነው ሚሸለመው ጥያቄው logical ነው አንድ ሰው አንዴ ብቻ ነው መሞከር ሚችለው Edited መልስ አይቻልም ዝግጁ ነኝ 👍

ጥያቄው logical ነው ብያቹ ነበር አንድ ሰው ደሞ አንድ እድል ብቻ ነው ያለው መልሱ D ነው ምክንያቱም ካያቹ ሁሉም Box አንዳን እየጨመረ ነው ሚመጣው ከ 4 እስከ 8 ለዛ ቀጣዩ 9 ነው (ጥቁሩን ስቆጥሩ ) ለዛ አሸናፊው @Laligann ነው በውጥ @mosbreezy hi በለኝ ይቀጥላል 🙂

photo content