ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 543 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 876,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 017

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 543 名订阅者。

根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -156,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 543
订阅者
-624 小时
-297
-15630
帖子存档
አሁን እንዳለ የሰጠኋቹን Star ⭐ gift ስጡኝ እና ላስመልስ 😂😂

ማስረጃ 😉
ማስረጃ 😉

መልሱ ተመልሷል Stablecoin ነው ✔️ USDT ያላቹ እሱ አንዱ የ stablecoin አይነት ነው 😉😉 @Elegantgoof በውስጥ አውራኝ @mosbreezy ላይ በ 10 ደቂቃ ውስጥ ካልወሰድክ ወደሌላ አስተላልፈዋለሁ

እሺ ጥያቄ ቀላል ነው ቶሎ የመለሰ 2 USDT ያገኛል ጥያቄ Cryptocurrency ሆኖ design የተረገው የሱን Value Stable ለማረግ የሆነው ምን ይባላል ?

እሺ ምን ላርግ ጥያቄ ልጠይቅ 👍 ዝም ብዬ ለተመቸኝ ልስጥ 🔥 እራሴው ልያዘው 👎

So TimeUp ⏳

2 ደቂቃ ቀረው እስካሁን USDT እና TON አሸናፊ አልተገኙም 🤔🤔🤔

ማስጠንቀቂያ በ 10 ደቂቃ ውስጥ ካላወራቹኝ ወደ ሌላ ሰው አዞረዋለው 🚫🚫

አሁን ደሞ የ 1 TON አሸናፊውን እንለያለን መለያው ምን መሰላቹ በጣም ትንሽ PAWS ያለው ነው አሸናፊው ስለዚ በጣም ትንሹ የ @gwahd16 ነው በውስጥ አውራኝ/አውሪኝ @mosbreezy ላይ

የ 2 USDT አሸናፊ በውስጥ @mosbreezy ላይፐአውራኝ

እሺ የዚህን ውጤት በ 20 ደቂቃ በኋላ እለቃለው ቀጣይ የ 1 TON ነው የቀረው እና ጀመዓው የምር ግራ ገብቶኛል ምን ላጫውት ምን ልጠይቅ ለዛ ነው video ምለው ለማንኛውም 1 TON ሚያሸልመው የ PAWS ውጤታቹን እዚ Comment ላይ screenshot ላኩ ለማጭበርበር እንዳትሞክሩ ከዛ አሸናፊውን በራሴ መስፈርት ሸልማለው

እሺ ድጋሚ የ Video Task Randomly አሁንም select ነው ማረገው የቅድሙ የ Tiktok Video ላይ ✔️ Copy Link የፈለጋቹትን ያህል ማረግ ✔️ Comment ላይ ድጋሚ ስለ MT ደስ የሚላቹን ነገር ፃፉ አሸናፊውን እንደቅድሙ Video ሰርቼ ለቃለው NB: Randomly Pick ስለሚደረግ Tiktok ላይ ብዙ Comment መፃፍ የበለጠፐእድል እንዲኖር ያረጋል

ማስረጃ ቀጣይ አሸናፊ 2 USDT ይሸለማል ግን ምን ልጠይቅ 👀👀
ማስረጃ ቀጣይ አሸናፊ 2 USDT ይሸለማል ግን ምን ልጠይቅ 👀👀

100 ብር ሚወስድ የለም ?? አፋልጉኝ እንለጥፍ እንዴ 😁😁

አሸናፊው በውስጥ @mosbreezy አውራኝ

ጋይስ Randomly ከ TikTok Comment ስለሆነ select ማረገው እሱ ላይ Done ማለት እንዳረሱ ከዛ Randomly Pick ሲደረግ ሚያሳይ video ከ 20 ደቂቃ በኋላ ለቃለወሰ እዚ

እሺ አሁን የፋክክር ነው ጨዋታው Tiktok ላይ Video ለቃለሁ Video ላይ Code ይኖራል ከናንተ ሚጠበቀው ✔️ ከ Video ላይ Code ቀድሞ ማግኘት ✔️ Video Comment ላይ Done ማለት ✔️ Video Like ማረግ ✔️ እዚ መቶ Comment ላይ Code መፃፍ ✔️ እድለኛው ሰው ያሸንፋል በእጣ ስለሆነ አሸናፊው ሚለየው ቀድሞ በመለሰ አይደለም

ማስረጃ ቀጣይ የ 100, USDT እና TON ነው የቀረው ዝግጁ ጀመዓው 👀👀
ማስረጃ ቀጣይ የ 100, USDT እና TON ነው የቀረው ዝግጁ ጀመዓው 👀👀