ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 553 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 910,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 553 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -155,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 553
订阅者
-624 小时
-337
-15530
帖子存档
Okay ጀመዓው ተለቋል Just ሙሉ ለሙሉ እኔ ሚሰማኝን እና ነገ የበለጠ እናድግበታለን ብዬ ማስበውን ሀሳብ ነው ላንፀባርቅ የሞከርኩት እናንተም አዳምጣቹ ስሚታችን አንድ ከሆነ በ 👍 ካልሆነ ደሞ
Okay ጀመዓው ተለቋል Just ሙሉ ለሙሉ እኔ ሚሰማኝን እና ነገ የበለጠ እናድግበታለን ብዬ ማስበውን ሀሳብ ነው ላንፀባርቅ የሞከርኩት እናንተም አዳምጣቹ ስሚታችን አንድ ከሆነ በ 👍 ካልሆነ ደሞ comment ላይ አስቀምጡል 😉😉 ትንሽም ነገር ብትሆን እንደምትማሩበት አልጠራጠርም Video ለማየት 🔽🔽 https://youtu.be/LSpCPpmSvZs?si=7xz4zRpVPl_Qv-gH ስቱዲዮን ደሞ comment እንዳታረጉ  😂😂😂

😂😂😂 አንዳንድ የጀመዓው አባላት ኮመንታቹ ግን አሁን እኔ በጉጉት እንድጠብቁ ነው የለቀኩት 😂😂

photo content

🌱SEED $SEED is planting roots on #KuCoinSpot Trading soon! Deposits and withdrawals will be available via SUI Network. #KuLi
🌱SEED $SEED is planting roots on #KuCoinSpot Trading soon! Deposits and withdrawals will be available via SUI Network. #KuListing #KuCoinGem #SEED

Dust

$Duck (Duckchain) በ #OKX January 16 list እንደሚሆን ታውቋል 🔥🔥 የሰራቹ ብቻ 👍
$Duck (Duckchain) በ #OKX January 16 list እንደሚሆን ታውቋል 🔥🔥 የሰራቹ ብቻ 👍

💲

🎁ለሁላቹም መልካም የገና በዓል እመኛለው በዚም የገና በዓልን በማስመልከት ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ አለ 🏷3 month premium በ 1300 ብር ብቻ ✅ለመግዛት ➡️@Naolasell በድጋሚ መልካም በዓል 🫶 Naolastore

What the fu** happened to the market 👀👀👀
What the fu** happened to the market 👀👀👀

ጀመዓው 👍👍 Telebirr ላይ ገና ያለው 😂😂 በውስጥ ላኩልኝ ወረታ ከፍላለሁ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የ MT ቤተሰቦች 👍👍 እንኳን ለ ገና በዓል አደረሳቹ 🎁🥂
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የ MT ቤተሰቦች 👍👍 እንኳን ለ ገና በዓል አደረሳቹ 🎁🥂

🔻 ያለፈው አመት ለ TRON network የስኬት አመት ነበር በ 2024, TRON network ከ 749.5 million በላይ transactions processed አርገዋል — በቀን ከ 2 milli
🔻 ያለፈው አመት ለ TRON network የስኬት አመት ነበር በ 2024, TRON network ከ 749.5 million በላይ transactions processed አርገዋል — በቀን ከ 2 million transactions በላይ እንደማለት ነው 👀👀 ✅ በተጨማሪነትም,በአመቱ አጠቃላይ ያረገጉት የዝውውር volume $5.46 trillion ደርሶ ነበር , ከባለፈው አመት በ 48% የበለጠ ማለት ነው 👀👀 ይሄ ሰውዪ በ million dollar አውጥቶ አንድ ፍሬ ሙዝ ባይበላ ይገርመኝ ነበር 😂😂

$PAWS በ ለቀቁት picture ላይ ሰው እየተፈላሰፈ ነው 😂😂 ቀረ ምትሉትን በ Comment 💬 ፍልስፍናው የተመቸው 👍
$PAWS በ ለቀቁት picture ላይ ሰው እየተፈላሰፈ ነው 😂😂 ቀረ ምትሉትን በ Comment 💬 ፍልስፍናው የተመቸው 👍

$Duck Chain ስሰሩ ለነበራቹ listing January ላይ እንደሆነ ነገሪያቹ ነበር Airdrop Calculation ደሞ ነገ ይጀመራል 😉😉 ✔️ ለዛ ያለጠናቀቃቹት quest ካለ ዛሬ ብሰሩ
$Duck Chain ስሰሩ ለነበራቹ listing January ላይ እንደሆነ ነገሪያቹ ነበር Airdrop Calculation ደሞ ነገ ይጀመራል 😉😉 ✔️ ለዛ ያለጠናቀቃቹት quest ካለ ዛሬ ብሰሩ ባይ ነኝ አሪፍ ሚሰጥ ይመስላቹሀል ⁉️ አዎ 👍 ወፍ 🔥

Sorry 😂😂 ቆይ አንዴ ለቀወላሁ ሚሰተካከሉ ነገሮች አሉት

W-Coin ስሰሩ ለነበራቹ Active W-AI user መሆን ትልቅ ጥቅም እንዳለው ለቀጣይ Airdrop ተናግረዋል 😉😉 እኔ ብዙም Active አይደለሁም እሱ ላይ 100k ብቻ ነው ያለኝ ስንት አላ
W-Coin ስሰሩ ለነበራቹ Active W-AI user መሆን ትልቅ ጥቅም እንዳለው ለቀጣይ Airdrop ተናግረዋል 😉😉 እኔ ብዙም Active አይደለሁም እሱ ላይ 100k ብቻ ነው ያለኝ ስንት አላቹ ❓❓ 1 - 49k ❤️ 50k - 99k 👍 ከ 100k በላይ 🔥

MT Tech Ethiopia - Telegram 频道 @mttech0 的统计与分析