ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 536 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 850,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 018

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 536 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -159,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 536
订阅者
-424 小时
-287
-15930
帖子存档
💥💥💥 3 ምርጥ የኤአይ እገዛ የተካተተባቸው እና ፎቶ እንዲሁም ቪዲዮ ኤዲት እና የአሰባችሁትን ሀሳብ በፁሁፍ ሰታችሁት እሱ ያበደ ቪዲዮ እና ፎቶ የሚሰሩላችሁን ዌብሳይት ልጠቁማቹ!!! https:
💥💥💥 3 ምርጥ የኤአይ እገዛ የተካተተባቸው እና ፎቶ እንዲሁም ቪዲዮ ኤዲት እና የአሰባችሁትን ሀሳብ በፁሁፍ ሰታችሁት እሱ ያበደ ቪዲዮ እና ፎቶ የሚሰሩላችሁን ዌብሳይት ልጠቁማቹ!!! https://leonardo.ai/ https://www.canva.com/ai-image-generator/ https://www.adobe.com/products/firefly.html የቱ ተመቻቹ……. ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech

ተሸላሚያችን እንኳን ደስ አለክ ሌሎቻቹሙ በንቃት ይሳተፋ ይሸለሙ !!!!
ተሸላሚያችን እንኳን ደስ አለክ ሌሎቻቹሙ በንቃት ይሳተፋ ይሸለሙ !!!!

🔥🔥🔥🔥የጥያቄው አሸናፊ @Aymen1l ነው። በውስጥ መስመር @temsos ላይ hi ብለክ/ሽ ላኩልኝ ። መልሱም Telegram|Youtube|Tiktok|Instgram

💻 ይሳተፋ ይሸለሙ!!! MT tech ያለውን የሶቻል ሚዲያዎች ጥቀሱ፡፡ አሸናፊዎች የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል፡፡ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech

💻 TikTok ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል፡፡ ቲክቶክ ላይ አንድ ዘፈን ሰምታችሁ መፈለግ እስካሁን ከባድ ነበር ግን ከዚህ በኃላ ቀሏል ይለናል ቲክቶክ፡፡ ቲክ ቶክ ሰርች ላይ ዘፈኑን በመዝፈን ወይም በ
💻 TikTok ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል፡፡ ቲክቶክ ላይ አንድ ዘፈን ሰምታችሁ መፈለግ እስካሁን ከባድ ነበር ግን ከዚህ በኃላ ቀሏል ይለናል ቲክቶክ፡፡ ቲክ ቶክ ሰርች ላይ ዘፈኑን በመዝፈን ወይም በማንጎራጎር(ዜማውን ብቻ) ዘፈኑን ማግኘት ተችሏል፡፡ ሰርች አድርጎ ሲመጣ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ዘፈኑን ተጠቅመው የተሰሩ ቪዲዮዎችን ያሳያል። በአሁኑ ጊዜ በቤታ ቨርዥን ላይ ሲገኝ በቅርቡ እንደሚለቀቅ እየተነገረ ይገኛል፡፡ #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech #Technology #News #Tech_news

⚠️ ይሳተፋ ይሸለሙ!!! ዛሬ 2 ሰዓት ላይ እንደተለመደው ከቴክ ጋር የተገኛኙ ጥያቄዎችን እንጠይቃችዋለን 2 ሰዎችንም እንሸልማለን ፡፡ እርስዎም ይሳተፋ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ እንዳይረሳ ሁሉንም የMT tech ፔጆች ፎሎው ߹ላይክ እና ጓደኞቻችሁን ወደ MT Tech ጋብዙ ብዙ ሰው ላስገባ ለየት ያለ ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech

የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 7 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech
የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 7 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech

💻 በዚህ ክረምት ከቤትዎ ሳይወጡ ፊልም ኦንላይን ወይም አውርደው የሚዝናኑበትን 3 ዌብሳይት እንጠቁማቹ! 1. https://1337x.to/ - 2. https://ww4.fmovies.co/24/ - 3.
💻 በዚህ ክረምት ከቤትዎ ሳይወጡ ፊልም ኦንላይን ወይም አውርደው የሚዝናኑበትን 3 ዌብሳይት እንጠቁማቹ! 1. https://1337x.to/ - 2. https://ww4.fmovies.co/24/ - 3. https://ww4.123moviesfree.net/home/ ዌብሳይታቹ ላይ ማስተዋወቂያ (AD) ብሎክ ያድርጉ እንዲሁም ማውረድ ከፈለጋቹ ቶረንት(torrent) ተጠቀሙ፡፡ #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech

💻 አፕል 85.8 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የተጣራ ጥርፍ 21.45 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡ ገቢ ያገኘባቸው፡- • አይፎን ሽያጭ፡ 39.30 ቢሊዮን ዶላር • ማክ ኮምፒውተር፡ 7 ቢሊዮን
💻 አፕል 85.8 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የተጣራ ጥርፍ 21.45 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡ ገቢ ያገኘባቸው፡- • አይፎን ሽያጭ፡ 39.30 ቢሊዮን ዶላር • ማክ ኮምፒውተር፡ 7 ቢሊዮን ዶላር • አይፓድ፡ 7.16 ቢሊዮን ዶላር • መለዋወጫዎች፣ 8.10 ቢሊዮን ዶላር • ሰርቪስ፡ $24.21 ቢሊዮን ዶላር #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech #Technology #News #Tech_news

💻 ፓቬል ዱሮቭ በብሉምበርግ የቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል። የቴሌግራም ፈጣሪ የሆነው ፓቬል ዱሮቭ በብሉምበርግ ቢሊየነርስ ውስጥ ተካቷል። ሀብቱ 9.15 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ ዱሮቭ ከስቲ
💻 ፓቬል ዱሮቭ በብሉምበርግ የቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል። የቴሌግራም ፈጣሪ የሆነው ፓቬል ዱሮቭ በብሉምበርግ ቢሊየነርስ ውስጥ ተካቷል። ሀብቱ 9.15 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ ዱሮቭ ከስቲቨን ስፒልበርግ በልጦ 279ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech #Technology #News #Tech_news

💻 ዛሬ በቀላሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን የምታወርዱበትን 3 ዌብሳይቶች እንጠቁማቹ! 1.Ninite.com - https://ninite.com/ 2.Getintopc- https://getintopc.com/
+2
💻 ዛሬ በቀላሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን የምታወርዱበትን 3 ዌብሳይቶች እንጠቁማቹ! 1.Ninite.com - https://ninite.com/ 2.Getintopc- https://getintopc.com/ 3.piratebay- https://thepiratebayorg.org/ ይሞክሩት ከተመቻችሁ ላይክ እንዲሁም ሀሳብ መስጫ ሳጥን ላይ የቱ እንደተመቻችሁ ሳፋልን፡፡ #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech

CHAIN C — • — • H • • • • A • — I • • N — •
CHAIN C  — • — •• • • •• — I    • •— •

💻 ኢንቴል በገቢ ማሽቆልቆሉ ምክንያት 15,000 የሚጠጉ ሰራተኞቹን ቀንሷል። የአሜሪካው ማይክሮፕሮሰሰር አምራች ኢንቴል (Intel) በፋይናንስ እና የገቢ ትርፍ ማነስ ባጋጠመው ችግር ብዙ ሰራተኞች
💻 ኢንቴል በገቢ ማሽቆልቆሉ ምክንያት 15,000 የሚጠጉ ሰራተኞቹን ቀንሷል። የአሜሪካው ማይክሮፕሮሰሰር አምራች ኢንቴል (Intel) በፋይናንስ እና የገቢ ትርፍ ማነስ ባጋጠመው ችግር ብዙ ሰራተኞችን ለመቀነስ እንደተገደደ ተናግሯል፡፡ ኩባንያው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መስክ ከኤንቪዲያ (NVIDIA) ጋር መወዳደር አልቻለም ይህም የገቢ መጠኑ እንዲቀንስ አድርጓል። ኤንቪዲያ (NVIDIA) በያዝነው አመት ከ3ትሪሊዮን በላይ ዶላር ትርፍ ማግኘቱ በአሳልፍነው ወር ተዘግቧል፡፡ በመጨረሻም ኢንቴል (Intel) ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓት ጌልሲንገር በ2025 ኢንቴል ወጪውን በ10 ቢሊዮን ዶላር እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡ #Technology #MT_Tech #Tech #News #Tech_news

💻 ዛሬ በቀላሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን የምታወርዱበትን 3 ዌብሳይቶች እንጠቁማቹ! 1.Ninite.com - https://ninite.com/ 2.Getintopc- https://getintopc.com/
+2
💻 ዛሬ በቀላሉ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን የምታወርዱበትን 3 ዌብሳይቶች እንጠቁማቹ! 1.Ninite.com - https://ninite.com/ 2.Getintopc- https://getintopc.com/ 3.piratebay- https://thepiratebayorg.org/ ይሞክሩት ከተመቻችሁ ላይክ እንዲሁም ሀሳብ መስጫ ሳጥን ላይ የቱ እንደተመቻችሁ ሳፋልን፡፡ #MT_Tech #tips #howto #ethiopia #tech

የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 6 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech
የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 6 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech

📣📣Monorix ላይ mine ስታረጉ የነበራቹ ሁላቹም ማወቅ የሚገባቹ ነገሮች 📣📣 🔴አሁን ላይ withdraw ማረግ ትችላላቹ ግን ወደ ዋናው wallet ሳይሆን እዛው in-game wallet ላይ ነው 🔴ይሄን withdraw ለማረግ ከ 1.3 TON ያስፈልጋቹሀል 🔴Officially እንዳሉት ከሆነ ይሄ gas fee(1.3 TON) በ token distribution ሰዓት ተመላሽ ይሆናል 🔴Official Listing ቀን ከ distrubution በኋላ እንደሚናገሩም አሳውቀዋል ⚠️ ማሳሰቢያ: withdraw ለማረግ ከፍ ያለ ክፍያ መጠየቃቸው እና እንመልሳለን ማለታቸው ጥሩም መጥፎም ጎን አለው ጥሩ ጎኑ bot የሆኑትን ሚለዪበት አንዱ መንገድ ይሆናል ✔️✔️ መጥፎ ጎኑ Scam ሊሆኑ ይችላሉ (የኔ አስተያየት ነው) ❌❌ ምን ታስባላቹ 🙂🙂

የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 5 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech
የዛሬው የ 🤩 #Hamster Kombat Daily Combo 🗓 Date: August 5 👍 ማረጋቹ እንዳይረሳ ይመቻቹ ✌️ ✉️MT Tech | 💬 Our Chat 📹MT Tech | 📹 MT Tech

BIKE-2EE-W5VZ-05ZM-NJ0

BIKE-0F2-RNHE-05XC-VAX

BIKE-2ET-S5R6-07X4-XBQ