ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 557 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 910,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 557 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -164,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 557
订阅者
+124 小时
-307
-16430
帖子存档
ስለ አዱሱ Airdrop እስኪ አንዳንድ ጥያቄዎች ልጠይቃቹ 👀👀 ✔️ ማነው listing date 8 ቀን ቀረው ያለው its just a count down .. ለሌላ ነገርም ይሆናል ለ listing date ሊሆነም ይችላል በርግጥ ✔️ የ Telegram መስራቹ Airdrop ነው ምትሉት ምን ማረጋገጫ አላቹ ቢሆን ኖሮ እስካሁን verify አይሆንም ነበር ወይ ለማንኛውም ሁሌም እንደምለው መሞከር አይከፋም ግን በተጋነነ መልኩ ባታስተዋውቁ ጥሩ ነው እስኪረጋገጥ ድረስ 🙂🙂 መጀመር ምፈልጉ 🔽🔽 https://t.me/DurovCapsBot/ የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም

የመጀመሪያው የ MT Review Giveway አሸናፊ ታውቋል 📣📣 ግብዛህ ነገ ጥዋት ስለሆነ በውስጥ ልከንልሀል/ሻል መልስ እንጠብቃለን 💬💭 አሸናፊውን ለማወቅ ይሄን Video ይመልከቱ 🔽🔽 https://vm.tiktok.com/ZMkQwFGoE/ ነገ ጥዋት ደሞ እርሶንም Comment ላይ Mention ሚያረጉትንም ሰው ምንጋብዝበትን Giveaway ተሳታፊ ለመሆን 🔽🔽 https://vm.tiktok.com/ZMkQwJ9Yh/ መልካም እድል እንግዲ 🙂🙂

Seedን የሰራቹ የሰጣቹን Token እንዴት አገኛቹት 👀

https://partner.bybit.com/b/cryptodawn_103068 የ ተለያዩ Task በመስራት Card መሰብሰብ እና Ticket Generate እያረጉ እድል መሞከር ነው 🕯🕯 BTC እና ETH ጨምሮ የተለያዩ Reward አለው 🤑🤑 ነገር ግን አብዛኛው Task Trading Volume ነው ሚፈለገው 😞😞 ለዛ Bybit ላይ Trade ምታረጉ ሰዎች እድላቹን ሞክሩ

👀Trump, during his speech in Davos, announced his intention to turn the United States into a superpower in manufacturing, ar
👀Trump, during his speech in Davos, announced his intention to turn the United States into a superpower in manufacturing, artificial intelligence, and cryptocurrencies. ሌሎች ስላላቸው ነገሮች ባይመለከተኝም ስለ Cryptocurrency ያለው ነገ በትክክለኛ መንገድ ላይ እንዳለን ይሰማኛል 😉😉 Bro Crypto አሁንም ቀልድ ከመሰለህ ንቃ 😎😎

🥇 UBS CEO Sergio Ermotti: "I'm not a fan of crypto, but it's the new gold" Crypto ላይ በ አንድም በሌላም መልኩ እየተሳታፋቹ ያላቹ የ MT Family
🥇 UBS CEO Sergio Ermotti: "I'm not a fan of crypto, but it's the new gold" Crypto ላይ በ አንድም በሌላም መልኩ እየተሳታፋቹ ያላቹ የ MT Family ብቻ 👍

🏬 New Listing on Gate and MEXC 🎉 🔖 PINEYE will be listed on two new exchanges: GATE and MEXC 🗓 27- 01 - 2025 ምን ታስባላቹ ስለዚ
🏬 New Listing on Gate and MEXC 🎉 🔖 PINEYE will be listed on two new exchanges: GATE and MEXC 🗓 27- 01 - 2025 ምን ታስባላቹ ስለዚህ Project ? Dust ነው 👍 ተስፋ አለው 🔥

ይሰራል ግን ደግሜ ልፓስተው ለመጀመር ምፈልጉ 🔽🔽 https://app.oli4education.io/signup?code=OLiuHy4 Simply ✔️ Register ማረግ ✔️ መማር መጀመር ✔️ poin
ይሰራል ግን ደግሜ ልፓስተው ለመጀመር ምፈልጉ 🔽🔽 https://app.oli4education.io/signup?code=OLiuHy4 Simply ✔️ Register ማረግ ✔️ መማር መጀመር ✔️ point መሰብሰብ ✔️ ያ point ወደ Token ይቀየራል አለቀ 🤷‍♂️🤷‍♂️ መማር የጀመረ 👍 ገና ሚጀምር 🔥

ጀመዓው 👍👍 እየተማራቹ ብር ምሰሩበትን ምርጥ አማራጭ እዤላቹ መጥቻለው 🙂🙂 ✔️ ከ 200 በላይ Course ስለ Blockchain, Crypto, Finance .... ✔️ እየተማራቹ Earn ምታ
ጀመዓው 👍👍 እየተማራቹ ብር ምሰሩበትን ምርጥ አማራጭ እዤላቹ መጥቻለው 🙂🙂 ✔️ ከ 200 በላይ Course ስለ Blockchain, Crypto, Finance .... ✔️ እየተማራቹ Earn ምታረጉበት ✔️ ሁሉም Course በነፃ ለመጀመር 🔽🔽 https://oli4education.io በ 1 ድንጋይ 2 ወፍ 💪😉

ጀማው MT Tech ✔️ ✔️ MT Review 👀👀 የ MT እህት ኩባንያ የሆነው MT Review ስራ ጀምሯል 💪👨‍🍳😂😂 MT Review በ Tiktok 🔽🔽 https://www.tiktok.com/@mtreview00 በሚለው እየገባቹ Follow እያረጋቹ 😉😉 እዚህ Video ላይ የምፈልጉትን Cafe and ምግብ Comment ላይ አስቀምጡ ከዛ አብረን Review እናረጋለን 🙂🙂 🔽🔽 https://vm.tiktok.com/ZMkxL7BCh/ MT ወደፊት 😂😂

No Caption Needed 😉😉
No Caption Needed 😉😉

❌ የ Trump በዓለ ሲመት Crypto ላይ ተዓም ያመጣል ብለን ስናስብ በትላንት እና ቀን ብቻ $1.28 billion liquidations ተከስቷል አሁንስ ተስፋችን ማን ይሆን ያስብላል 😞😞
❌ የ Trump በዓለ ሲመት Crypto ላይ ተዓም ያመጣል ብለን ስናስብ በትላንት እና ቀን ብቻ $1.28 billion liquidations ተከስቷል አሁንስ ተስፋችን ማን ይሆን ያስብላል 😞😞

💵 Invite friends, earn $1 each—more invites, more cash! 🎁 Join now, get $1 just for signing up and joining the group!🎁 Cla
💵  Invite friends, earn $1 each—more invites, more cash! 🎁 Join now, get $1 just for signing up and joining the group!🎁 Claim daily cash rewards with every login!🎁 First deposit, enjoy up to 100% cash bonus! ✅ No registration required, no real-name verification needed.💰 Fast withdrawal, instant to your account. 🎖 Join Now 👉 https://t.me/WfunSGBot/WFunSG

ጀማው 👍👍 አሁን ምለቀው ማስታወቂያ ነው እኔ አልሞከርኩትም ለዛ link በራሳቹ ፍቃድ እኩ እንጂ እኔ recommend አላረኩም 😉😉 እንደተለመደው 👍 እንዳትረሳ 😉

በጣም ያሳቀኝም የተመቸኝም Comment ነው 😂😂😂 ምን ታስባላቹ ጀመዓው ⁉️⁉️ ይልቀቅ 👍 አይልቀቅ 🔥 Just for Fun 😂
በጣም ያሳቀኝም የተመቸኝም Comment ነው 😂😂😂 ምን ታስባላቹ ጀመዓው ⁉️⁉️ ይልቀቅ 👍 አይልቀቅ 🔥 Just for Fun 😂

🔸 There will be no memcoin from CZ In a tweet, the former owner of the Binance exchange said he has no plans to launch a mem
🔸 There will be no memcoin from CZ In a tweet, the former owner of the Binance exchange said he has no plans to launch a memcoin like Trump did
🤔 But believes other country leaders may follow Trump's lead

⚠️ Bybit HMSTR Delist ሊያረገው ነው #Bybit HMSTR/EUR trading pair Delist እንደሚያረጉት አሳውቀዋል 😂👀 የ $HMSTR ዋጋ list ከነበረበት አሁን ላይ 60% በ
⚠️ Bybit HMSTR Delist ሊያረገው ነው #Bybit HMSTR/EUR trading pair Delist እንደሚያረጉት አሳውቀዋል 😂👀 የ $HMSTR ዋጋ list ከነበረበት አሁን ላይ 60% በላይ ቀንሷል 📉📉 It seems Hamster is no longer of interest to anyone.

ጀመዓው የ 1000 ብሩን #Challenge አረሳነውም 😉😉 የ Youtube Video Shot ለማረግ ጊዜ ስላላገኘን ነው 🙏🙏 ነገ Video ሰርተን ምናሳውቅ ይሆናል 😉😉

😂😂😂😂 አይ Vert Anyways Nodpay የሰራቹ ሰዎች እንኳን ደስ አላቹ እሱ ይሻላል 🤑🤑
😂😂😂😂 አይ Vert Anyways Nodpay የሰራቹ ሰዎች እንኳን ደስ አላቹ እሱ ይሻላል 🤑🤑

አዲሱ Tiktokን ይተካል የተባለ App ላይ የ Ethiopian መጀመሪያው ቤተሰባችን ተለይቷል 💙💙 ለዛም የ 200 ብር የ Card ስጦታ አዘጋጅተናል በውስጥ @mosbreezy አውራኝ እና ውሰድ
አዲሱ Tiktokን ይተካል የተባለ App ላይ የ Ethiopian መጀመሪያው ቤተሰባችን ተለይቷል 💙💙 ለዛም የ 200 ብር የ Card ስጦታ አዘጋጅተናል በውስጥ @mosbreezy አውራኝ እና ውሰድ 🥰🥰 ከልብ እናመሰግናለን በሁሉም ቦታ አምነህ ቤተሰባችን ስለሆን 🥰🥰🙏