ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 559 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 906,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 024

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 559 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -166,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 559
订阅者
-224 小时
-377
-16630
帖子存档
Today's Funny, at the same time fact, Picture 😁😂😂
Today's Funny, at the same time fact, Picture 😁😂😂

የተመዘገባቹ የጀመዓው አባላት ዛሬ መረጃቹን ለ Bybit Team አስተላልፊያለሁ 😉😉 ከዛሬ ጀምሮ Audit ይጀምራሉ እና whitelist ከተደረጋቹ የ p2p ads መልቀቅ እና ስራቹን መጀመር ትጀምራላቹ 🥂🥂 ከ 2 - 5 ቀን ሊፈጅ ይችላል 🗓🗓 ያልተመዘገባቹም አሁንም መመዝገብ ትችላላቹ ➕➕

ትላንት ባልኳቹ መሰረት የ Bybit P2P Merchant ላይ ለመመዝገብ ምትፈልጉ ሰዎች ይሄን Link ተጠቀሙ Bybit P2P Merchant Registration Form ሊንኩን እኔ ነኝ Create ያረኩት ቀጥታ ከ Bybit አይደለም 😉😉 Data Collect ካረኩ በኋላ ለ Bybit Team እልክላቸዋለሁ ከዛ ትመዘገባላቹ አንድ ነገር ማወቅ ያለባቹ ዛሬ ስለተመዘገባቹ ዛሬ Advertiser ትሆናላቹ ማለት አይደለም እነሱ Audit ያረጋሉ minimum $50 usdt ይኑራቹ ከዛ ካለፋቹ ምን deposit አርጉ ምትባሉት ነገር አይኖሮም or ሌላ ነገር just p2p ads post ማረግ ትጀምራላቹ 👍👍 ከ ሁለት ቀን በኋላ ለ bybit team ስለመልክ ባላቹ ጊዜ ተጠቀሙ መልካም እድል

ለመላው ሙስሊም የ MT ጀመዓ አባላት Eid Mubarek ብያለሁ 👍👍👍👍👍👍👍
ለመላው ሙስሊም የ MT ጀመዓ አባላት Eid Mubarek ብያለሁ 👍👍👍👍👍👍👍

Futures ላይ Trade ምታረጉ ሰዎች SHORT መግባት እያሰባቹ ብዬ ነበር 📉📉 የገባቹ Congra 🥂🥂 አሁንም April 2 ስለሆነ የፀደቀው ታሪፍ ተግባራዊ ሚሆነው የተወሰነ bearsh ሊኖር ይችላል 📉📉 ✔️ This is Not a Financial Advice ✔️ Always do your own research

ጀመዓው Bybit ላይ P2P Merchant የሆናቹ ስንቶቻቹ ናቹ 👀👀 በቀንስ ስንት እየሰራቹ ነው ⁉️ ለማንኛውም Active ሆናቹ ከሰራቹ በቀን ከ 200 birr ጀምሮ መስራት ትችላላቹ የተጠቀማ
ጀመዓው Bybit ላይ P2P Merchant የሆናቹ ስንቶቻቹ ናቹ  👀👀 በቀንስ ስንት እየሰራቹ ነው ⁉️ ለማንኛውም Active ሆናቹ ከሰራቹ በቀን ከ 200 birr ጀምሮ መስራት ትችላላቹ የተጠቀማች ታቁታላችሁ  😉😉 ሴት እህቶቻች እራሱ በሚገር ሁኔታ መሳተፍ ጀምረዋል 🥂🥂 ለማንኛውም ምን ላይ ናቹ 👀 Bybit P2P Merchant ነኝ 🔥 መሆን ፈልጋለሁ  👍 መሆን ምትፈልጉ ያለምን Pre Request እና Deposit መሆን ምትችሉበትን ወይ በቅርቡ አሳውቃቹሀለው  💙

Blum's TGE is coming this spring 🍀 More updates next week

አራቱን ሚልክልኝ የደረሰኝን ግማሽ እልክለታለሁ

ጀመዓው 👍👍 ባሁኑ ቴሌ ምን አስቦ ነው ዝምብዬ ልሞክር ስል ዒድ የሚለውን 2 ጊዜ ሰጠኝ 😂😂 ስላልፈለኩት ነው መሰለኝ 😂
ጀመዓው 👍👍 ባሁኑ ቴሌ ምን አስቦ ነው ዝምብዬ ልሞክር ስል ዒድ የሚለውን 2 ጊዜ ሰጠኝ 😂😂 ስላልፈለኩት ነው መሰለኝ 😂

Trump ወደ አሜሪካ በሚገቡ በ መኪና አምራቾች ላይ የሚጣለውን Tax አስመልክቶ ባወጡት ረቂቅ አማጅ ምክንያት እየተንሰራራ የነበረው Market ድጋሚ አሽቆልቁሏል 📉📉 በሚቀጥኑት ቀናትም ከዚ የ
Trump ወደ አሜሪካ በሚገቡ በ መኪና አምራቾች ላይ የሚጣለውን Tax አስመልክቶ ባወጡት ረቂቅ አማጅ ምክንያት እየተንሰራራ የነበረው Market ድጋሚ አሽቆልቁሏል 📉📉 በሚቀጥኑት ቀናትም ከዚ የባሰ ሊያሽቆለቁል ይችላል የሚል ግምት አለ ለዛ Futures ላይ Trade ምታረጉ ሰዎች SHORTን እያሰባቹ 😉😉 ✔️ This Not a Financial Advice ✔️ Always do your research

W-Coin Final Listing ቀን አሳውቀዋል ካልቀየሩት 😁😁
W-Coin Final Listing ቀን አሳውቀዋል ካልቀየሩት 😁😁

↔️ Trade Nillion to win rewards! New to Bitget? This is your opportunity to earn rewards. Simply complete your first deposit
↔️ Trade Nillion to win rewards! New to Bitget? This is your opportunity to earn rewards. Simply complete your first deposit or first trade and receive upto 2,500 in futures position vouchers. Who Can Participate ❓ ✔️ Users who have never deposited on Bitget. ✔️ Users who have never traded on Bitget. 🎉 Complete the tasks and claim your rewards! How to Earn Your Rewards 1️⃣ Net Deposit Task: Deposit at least 100 USDT worth of any cryptocurrency and receive up to 200 USDT in position vouchers. 2️⃣ Trading Volume Task Accumulate a total trading volume (buy + sell) of at least 500 USDT and earn up to 2,500 USDT in position vouchers Important Notes 🖥 🟢 Net deposits refer to total deposits minus total withdrawals. 🟢 Deposited funds must remain on the exchange for at least 24 hours to qualify. Register Now On Bitget 🔽🔽 https://partner.bitget.ng/bg/2BEDD2

🚫 China may reconsider crypto ban, says Hong Kong ETF issuer ቻይና unban ምታረግ ከሆነ Another ምርጥ ዜና ለ Crypto ቤተሰቦች ይሆናል 🥂🥂
🚫 China may reconsider crypto ban, says Hong Kong ETF issuer ቻይና unban ምታረግ ከሆነ Another ምርጥ ዜና ለ Crypto ቤተሰቦች ይሆናል 🥂🥂

Hopefully ያላያቹት ይጠቅማቹሀል 👆👆

👀 IMF no longer ignores crypto The International Monetary Fund has officially included cryptocurrencies in its global econom
👀 IMF no longer ignores crypto The International Monetary Fund has officially included cryptocurrencies in its global economic data system. Despite years of criticism toward digital assets, the IMF can no longer overlook the progress and growing popularity of this market. ስለዚህ Crypto ላይ ያላቹ የጀመዓው አባላት በትክክለኛው ጓዳናላይ ናቹ ብዙ ተቋማት Accept ማረግ እየጀመሩ ነው 😉😉

💵 Turned $304 into $482,000 A trader managed to earn nearly half a million dollars thanks to the BUBB shitcoin. Interestingl
💵 Turned $304 into $482,000 A trader managed to earn nearly half a million dollars thanks to the BUBB shitcoin. Interestingly, he sold $122,000 worth of tokens and is still holding the rest. የዛሬው የ MT ምክር ለ ጀመዓው MemeCoin ላይ Trade ምታረጉ ሰዎች ብዙ ጊዜ rug ተደርጋቹ ይሆናል ✅ተስፋ እንዳቆርጡ ✅ ከስተታቹ በየጊዜው ተማሩ አንድ ቀን ሲሳካ rug የሆናቹትን x10 እና ከዛ በላይ ታገኙበታላቹ 😉😉

👆👆👆👆👆👆👆

🪙 PlanB expects Bitcoin to hit $160,000 in 2025 PlanB ለማታቁት የ well-known analyst ናቸው 😉 የናንት ግምት እንዴት ነው ⁉️ $BTC $160,000 ሊደ
🪙 PlanB expects Bitcoin to hit $160,000 in 2025 PlanB ለማታቁት የ well-known analyst ናቸው 😉 የናንት ግምት እንዴት ነው ⁉️ $BTC $160,000 ሊደርስ ይችላል 🔥 ወፍ 👍

ገባ ገባው ተጧጡፋል 👍👍 በተቻለኝ አቅም ለሁላቹም የኔን Agency እንድገቡ invitation Niki App ላይ በውስጥ እየላኩላቹ ስለሆነ ተቀበሉ 😉😉 ያላኩላቹ ታገሱኝ ✔️