MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 543 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 876,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 017 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 543 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -156,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 543
订阅者
-624 小时
-297 天
-15630 天
帖子存档
16 537
እሺ ሁላቹም ከተስማማቹ
ከ 25 Card/Cash ጥያቄ ጀምር እና በመጨረሻ 1 TON ወደ ሚያሸልመው እንሄዳለን 👀👀
ውድድሩ ከጦፈ ሌላም ሽልማቶች ሊኖሩ ይችላሉ 😉😉
16 537
Family ብዙ ሽልማት አትጠብቁ
Comment እያየሁ ስለሆነ ነው
ሽልማት
1. 1 TON
2. 2 USDT
3. 1 100 Card/Cash
4. 2 50 Card/Cash
5. 4 25 Card/Cash
ሀሳብ ካላቹ Comment ላይ አስቀምጡ 😉😉
16 537
ጀመዓው 📣📣
Sorry 🙏🙏 ብያለሁ ጠፍቻለሁ
የ Reward ነገር እንደ Airdrop ቅን እንዳረምኩባቹ አቃለሁ 😂😂
ዛሬ ግን አለ 👍
ሰዓቱ በናንተ ምርጫ 👀👀
ከቲንሽ ደቂቃዎች በኋላ 👍
ማታ ❤️
16 537
ውድ የ MT ጀመዓ 👍
1️⃣0️⃣🔡
መግባታችንን አስመልኮ ዛሬ ማታ የተለያዪ እያዝናኝ እና ሚያሸልሙ ጥያቄ እና መልስ Program ይኖረናል 👀👀
ጥያቄው ❓
ምንም አይነት ጥያቄ ወይ ፉክክር ሊሆን ይችላል
ሽልማት 🎉
USDT, TON እና Mobile ካርድ/ Cash (ብዙ እንዳጠብቁ ካለችኝ ነው)
ከጀመዓው ሚጠበቀው
📹 Youtube: https://youtube.com/@mttech000
Subscribe ማረግ ብቻ 😉 ግዴታ ግን አይደለም
✔️ በበለጠ ስራዎች ስለምንመጣ የጀመዓው አባልነት በዛም እንዲቀጥል በሚል ነው ::
ጀመዓው ለማታው ፊልሚያ ዝግጁ ከሆናቹ 👍 አሳዮ
16 537
SEED Binance ላይ ሊስት እንደሚደረጉ ፍንጭ እየሰጡ ይመስላ 👀👀
እንደዛ ከሆነ ደሞ አሪፍ ሊሆንበት ሚችልበት እድሉ የሰፋ ነው ⚡️⚡️
ያልጀመራቹ የጀመዓው አባላት 🔽🔽🔽
https://t.me/seed_coin
NB: ከዚ በፊትም አሪፍ ናቸው ብዬ ከማስባቸው Airdrop አንዱ ነው ብዬ ነበር
16 537
⭐️⭐️⭐️⭐️
ዱዓ ያረግነው የተሳካ ይመስለኛል 💥💥
አንዳንድ ዜናዎች ላይ ለ Trump ማሸነፍ የ MT ጀመዓ እጅ አለበት እየተባለ ነው 👀👀😆😆
16 537
ጀመዓው ✨✨
10K ገብተናል ወይስ አይኔ ነው 👀👀
የምር የ MT ጀመዓ እንለያለን 👍👍
💥💥 ገና እንበዛለን 💥💥
1️⃣0️⃣🔡
እናመሰግናለን 🙏🙏
16 537
ጀመዓው 👀👀
ፊልሞችን ለማየት ምትጠቀሙት ነፃ App ምንድነው ❓
🥇 Onstream 👍
🥈 HDO Box 🔥
🥉 ሁለቱንም አላቃቸውም 👎
16 537
ጀመዓው
Blum ላይ አዲስ ድሮፕ ተጀምሯል
ምርጫም እስኩያልቅ ነው ሚቆየው
ብዙ የሰበሰቡ ሰዎች ሽልማት አላቹው
Prize distribution 1. $5,000 2. $2,500 3. $1,250 4. $500 5. $2505 randomly ሰው ተመርጦ ደሞ $100 USDT ይሸለማል Results will be shared on our official social media.
16 537
ጀመዓው 📣📣
Master Card ምትፈልጉ ከሆነ እኔ እያለው ለምን ትቸገራላቹ ይሎታል 😂😂
Bybit Card 💰
ለማንኛው በነፃ ByBit ተጠቃሚ ከሆናቹ MasterCard debit card እየሰጡ ነው
ከናንተ ሚጠበቀው
✔️ ByBit Account መኖር እና KYC መጨረስ ነው
✔️ ከዛ Apply ማረግ
Apply ለማረግ
https://www.bybit.com/fiat/cards
✔️ ከዛ እንዳሉት ከሆነ ከፈለግን ያለንን Cryptocurrency or Fiat በመጠቀም መገበያየት እንችላለን 😉😉
16 537
🪂🪂🪂🪂🪂
ጀመዓው ተበልተናል 🎙🎙
ስለ ONUS ምን ያህሎቻቹ ታቃላቹ ❓❓
✔️ Exchange Platform ነው
✔️ የራሱን Netive Token ONX Mine ማስደረግ ከጨመረ ትንሽ ቆየ
✔️ የራሱ App አለ (Download አርጋቹ verification ስጨርሱ $2 ይሰጣቹሃል + $10 deposit ካረጋቹ ተጨማሪ $10 ይሰጣቹሃል )
✔️ Bot Verified ነው
✔️ Mining November 24 ላይ ያቆማል
✔️ November 29 List ይደረጋል (የራሱ Exchange ላይ)
ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/onus_tap_tap_tap
ማሳሰቢያ: ምታገኙትን $12 ማውጣት አይቻለም እዛው Exhange ላይ Trade ማረግ እንጂ (ነግዳቹ ካተረፋቹ ትርፋን ማውጣት ይቻላል )የ MT መርህ ቃል መሞከር አይከፋም 😁😁
16 537
ጀመዓው
Grass Farming season 2 ተጀምሯል
አሁን ላይ የ 1 grass price 1.38$ አከባቢ ነው 👀👀
✔️ የ Telegram ሳይሆን Website Airdrop ነው
✔️ Season 1 ላይ 10% allocation ነበር
✔️ በ PC ብሰሩት ተመራጭ ነው App ስላለው እሱን ስታወርኩ 2.0x ያረግላቹኋል Farming Poin
✔️ በ Mobile ምትጠቀሙ Extension ስላለው እሱን ለመጠቀም Kiwi Broswer ብትጠቀሙ አሪፍ ነው
ለመጀመር 🔽🔽🔽
https://app.getgrass.io/register/?referralCode=cVFwU2pr_NpDqnc
Season 1 ላይ የሰራቹ ታቁታላቹ አሪፍ እንደነበር እኔ አልሰራሁም
16 537
+1
✅
👀👀 እንደ #Dogs ብዙም ቀን አልፈጀበትም ⚡️⚡️
ጥሩ ነገር ይሸተኛል እዚ Airdrop ላይ 👃👃
እንደኔ የሸተተው የጀመዓው አባል ብቻ 👍👍
16 537
ጀመዓው
$MAJOR ተጨማሪ 3 invite እየጠየቀ ነው 👀👀
እታች ባለው link 3 ሰወሰ ከትግቡና የ Majorን price 0.000003 ነው ማረገው 😂😂
https://t.me/major/start?startapp=321896017
💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
