AirDrop Community (ETHIO)
前往频道在 Telegram
ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳 💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :- Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈
显示更多8 779
订阅者
无数据24 小时
-627 天
-35130 天
帖子存档
✔️ አዳማ ላላቹ አሪፍ እድል 👕👖👔 ገራሚ ፖንዳ ልብሶች ከ ነፃ ዴሊቨሪ ጋር ያደርሷቹሀል ከናተ ሚጠበቀዉ መርጦ ማዘዝ ብቻ በብዛትም ከፈለጋቹ አለ
ቻናሉ 🫴
https://t.me/Mebestbonda
+1
✉️Big win for Telegram!✉️
The messaging app just hit 1 billion active users worldwide🎉, as announced by CEO Pavel Durov With privacy-first features,user-friendly interface and massive growth, Telegram’s giving WhatsApp a run for its money.😄
እናም ይሄንን በማስመልከት X ላይ እየተወራ ያለ ወሬ አለ፤እሱም Grok, the AI from xAI, might be on Telegram for Premium
subscribers! No official word yet, but imagine chatting with Grok on telegram for insights—could be a game-changer.(ምን አይነት feature ሊጨምሩበት እንደሆነ እንጃ፤ግን X account ያላችሁ እዛ ላይ ከ Grok ጋር በ free chat ማድረግ ትችላላችሁ Grok is the best😉)
Durov :- we are just getting started 🔥
@APKETH | @APKETH
+1
🔥 Sec [ የአሜሪካ የአክሲዮን እና የገበያ ቁጥጥር] በRipple ላይ ያቀረበውን [ ክስ ] በይፋ አንስቷል!
የ( Ripple CEO) በTwitter[X] ገፁ ይህን ብሏል:
"የምንጠብቀው ጊዜ ደርሷል! Sec ያቀረበዉን የህግ ክስ ሰርዟል!ይህ ለRipple እና ለክሪፕቶ ኢንዱሰትሪው ትልቅ ድል ነዉ ፤በተጨማሪ: ከአንድ(1) ሚሊዮን XRP በላይ Hold ያደረጉ ዋሌቶች ብቻ ሁሉም ተደምሮ 46.4 Billion XRP Hold አድርገዋል ከዚ መሀል 6.5% ማለትም 2.82 Billion XRP በዚህ ሁለት ወር ነው Hold የተደረገው። ይህ የሚያሳየው ትልልቅ የXRP ሆልደሮች በXRP ላይ ያላቸው እምነት እያደገ መምጣቱን ነው።ከXRP ትልቅ እድገት ይጠበቃል! @APKETH l @APKETHThe future is bright.Lets build"
+1
Reminder🔔
#ETN Daily checkin Claim ማድረጋችሁን እንዳትረሱ
Mine ያደረጋችሁትንም በየ 3ሰዓቱ እየገባችሁ claim አድርጉ!(very very important)
የከበዳችሁ ወይንም ያልተመለሰላችሁ ጥያቄ ካለ Comment ላይ ጠይቁ!
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
$PAWS በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ቶክናቸውን በCenteral Exchange Deposite እንዳደረጉ እና ወደ መረጡት Exchange በListing ቀን እንደሚገባላቸው ተናግረዋል።
+1
Reminder🔔
#ETN Daily checkin Claim ማድረጋችሁን እንዳትረሱ
Mine ያደረጋችሁትንም በየ 3ሰዓቱ እየገባችሁ claim አድርጉ!(very very important)
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
Repost from Habesha vvIp
$SOGNI Daily 200 Boost claim አድርጉ 😉
የአንድ ደቂቃ ስራ ነው ስሩት FAMILY 👍SOGNI[ DETAILS ]
beamable Daily check አድርጉBeamable [ DETAILS ] @ETH_WEBSITE_AIRDROP
MEXC ላይ ለፓውስ 148,000 USDT Bonus አዘጋጅተዋል።
ከላይ በምስሉ ላይ እንደምታዩት "13 Day Left"ይላል ምናልባት $PAWS March 31 ሊስት ሊደረግ ይችላል ነገር ግን ምስሉ ላይ አሁንም ከስር በኩል "March 27" ይላል።
ምናልባት MEXC ምስል ላይ የታየው ትክክል ከሆነ $PAWS March 27 ወይም March 31 ሊስት ይደረጋል!
እርግጠኛ ለመሆን ከPAWS OFFICIAL ማረጋገጫ እንጠብቃለን።በእናንተ አመለካከት የፓውስ ሊስቲንግ በየትኛው ወር የሚሆን ይመስላችኋል በMarch ወይስ በApril
🔥 - በMarch ይሆናል
🫡 - በApril ይሆናል
🤝 - በማርኬቱ ሁኔታ ይወሰናል
+1
$PAWS በ"DISCORD"ገፃቸው ላይ ይህዪ ብለዋል:
ሊስቲንግ አንድ ቀን ብቻ ሲቀረው ቀኑን ማራዘማችን ጠንካራ ምክንያቶች አሉን።እስካሁን ያደረግነው ሁሉ ለምሳሌ ከTelegram መውጣታችን ወይም ወደ Solana መሸጋገራችንም በመጨረሻ ለፕሮጀክቱ ጥቅም ነበር።
ይህ ውሳኔም ልዩነት የለውም።የሚቀጥለውንም የሊስቲንግ ቀን ለማሳወቅ እንደማይዘገዩ አያይዘው ገልፀዋል።
may be paws coming by binance✅
+1
New task Added
Common ከሚለው Task section አጠገብ Activities የሚለው ላይ ገብታችሁ 50 point ውሰዱ።
ያልጀመራችሀ➡️https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=6382713436
@APKETH | @APKETH
+1
Reminder🔔
#ETN Daily checkin Claim ማድረጋችሁን እንዳትረሱ
Mine ያደረጋችሁትንም በየ 3ሰዓቱ እየገባችሁ claim አድርጉ!(very very important)
https://t.me/ET_Netsa_Airdrop_bot?start=r957288838
@APKETH | @APKETH
