ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 797 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 138

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 797 名订阅者。

根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -395,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.13% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 687 次浏览,首日通常累积 336 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 797
订阅者
-1224 小时
-1117
-39530
帖子存档
‹‹የሞቱት ከህይወት ፍዳ በተአምር ዳኑ!።››           ―ሙሐሙድ ዳርዊሽ        

“ሰዎች ስለኛ የሚያወሩት መልካም ነገር አላቸው። ያን ለመስማት ግን መጀመርያ መሞት አለብን።” 🙌🏼😊            —ቻርለስ ቡኮውስኪ

ሴቶች ደህና 🌸
እደሩልኝ.🥹❤️‍🔥🤌🏾🫶🏾
ወንዶች ባታድሩም ግድ የለኝ የራሳችሁ ጉዳይ🙃

እሺ አሁን ሴቶች ብቻ  comment ላይ እየገባችሁ
አመሰግናለው በሉኝ ልተኛ ነው በሉ ኑ comment ላይ ...🥰

ነገ 🌞ጠዋት🌅 እኮ class ገቢ ነኝ አቤት እናንተ አስመሻችሁብኝ.

አንቺን ሳስብሽ ልክ የሆነ ነገር ውስጤን ውርር ያረገኛል
ሸኔ ይውረርህ.😂🤣

አንዱ ደሞ ምን ይላል ላንቺ ያለኝ ፍቅር ተራራ ነው ይላል
ሰውዬ ናደው...😂🤣

አለም ላይ ቡዙ ውብ ፍጡሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን
እኛ ሴቶች አንደኛ ደረጃ ላይ ነን.🥰

sanapchat ተጠቅሞ photo የሚነሳ ወንድ ቱ ከሴት ለይቼ አላየው ና ቀሚስ አጥልቅ.😂🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣

መስታወት እያያችሁ የምትኳኳሉ ወንዶች የምትሽለጠለጡ ወንዶች እባካችሁ አድቡ ውበት የተሰጠው ለሴቶች ነው ለወንዶች የተሰጠው ወንድነት ነው ነቃ ደንገጥ በሉ...🥰

እኔ ለሴቶች ብቻ ነው ዘብ የምቆመው.🥰
ስለ ወንዶች አይመለከተኝም.

አለም ላይ ቡዙ ፍጥረቶች አሉ... ነገር ግን ከነሱ ፍጥረቶች ሁሉ እኛ ሴቶች ብልጦች ነን.🥰

እግራችሁን ሳትታጠቡ የምተኙ ወንዶች እባካችሁ አድቡ..😂🤣

“ሰዎች ስለኛ የሚያወሩት መልካም ነገር አላቸው። ያን ለመስማት ግን መጀመርያ መሞት አለብን።” 🙌🏼😊            —ቻርለስ ቡኮውስኪ

ሴቶች ቀዝቅዛቹሀል ተኛችሁ እንዴ ❓ ካላችሁ ኑ እስኪ comment ላይ አለን እንቀጥል በሉኝ...❓
ሴቶች ብቻ...❤
ዳይ ወደ comment...❓

የሴቶች አባል የሚኮራባት ምርጥ አባላችሁ
ሄርሜላ...❤

ሴቶች ቀዘቀዛችሁብኝ Reactoin በደንብ አድርጉ መኖራችሁን ልወቀው...

ሴቶች እርጥብ በደንብ ብሉ... ምናባቱ...ሺ አመት አትኖሩ.😂🤣 የሚከፍለው ሌላ😂🤣 እኛ ሰፈር አዲስ እርጥብ ቤት ተከፍቷል.😂🤣

የ5 ብር ካርድ ልኮልሽ እኮ ነው ለብሬ ብላ ነው የቀረበችኝ የሚልሽ 😂🤣🤣🤣

ሰውነቱን በ ወር አንዴ የሚታጠብ ወንድ እኮ ነው ደውሎ ውዴ ሻውር ወሰድሽ የሚልሽ..😂😂😂