ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 841 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 135

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 841 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -413,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 745 次浏览,首日通常累积 367 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 841
订阅者
-824 小时
-1067
-41330
帖子存档
“ይሁዳን ረግመን ጴጥሮስን ታዝበን በሕማም በሞትህ እጅጉን አዝነን ከጧት እስከ ማታ ከቤትህ ነበርን የኋላ የኋላ ምን እንደነካን ? አንተ ስትነሳ ይኸው እኛ ሞትን!”❗️

photo content

እባክህ ጌታዬ አድርግልኝ እና ስምህን ልዘክር በአደባባይ ከ ተዐምርህን ልመስክር ቅን ልቦናን ስጠኝ አንተን ምወድበት ከእንግዲህ ደግሜ የማልበድልበት Bereket zewdu

የተመኘሽ ሁሉ ደርሶ እንዳይበላሽ ውበት ብቻ ሳይሆን እንደ ፅጌሬዳ ይሁን ገላሽ Eyob z mariam

photo content
+4

ደካማ መሆን ምንጀምረው ከሰዎች መጠበቅ ስንጀምር ነው🤝

ክርክሩ ሲያበቃ ስም ማጥፋት የተሸናፊው መሳሪያ ይሆናል🤝

መደገፊያ የእግዚአብሔር ክንድ ይሁን መተማመኛህም እርሱ ይሁን ሞገስም ክብርህም ከእርሱ ነውና❤️‍🩹

ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም😍

ትንሳኤ ክርስቶስ ተንስአ ሙታን በዓብይ ሀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ  ኮነ ፍሥሐ ወሰላም       ህያዉን ከሙታን ጋር ለምን    ትሹታላችሁ ? በዚህ የለም   ተነስቶአል።ሉቃ 24:5-6    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍

እኔ ነኝ ዓላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ❤️‍🩹

ሀሰት በከበባት ኢ ፍትሃዊ አለም ተከሳሽ በሙሉ ወንጀለኛ አይደለም አይገርምም የሚታዘዙለት ሳርና ንፋሱ ኃጢአት የሌለባት ንፁህ ሳለች ነፍሱ ወንጀለኛ ተብሎ ተከሳሽ ነበረ ክርስቶስ እራሱ Eyob z mariam

ምን ነበረ ማርያም ምን ነበረ ስሜትሽ ወንጀል አልባ ልጅሽ አጥንቱ እስከሚታይ ሲደበደብ ፊትሽ 🥺 እኔ የኔ ጌታ ተገርፈሃልና ገብተህ ያለ ቦታ 🥺 እኔን የኔ አምላክ ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ የፈጠርከው ገላ ልቦናው ደንድኖ ሲያወርድብህ ዱላ 🥺 ሲዘባበትብህ በእሾህ አሜኬላ ደምህ ሲንቆረቆር ሲወርድ እንደ ጅረት እግርህ ሲቸነከር እጅህ ሲቸነከር በሚስማር በብረት 🥺 እኔን የኔ ጌታ ተገርፈሀልና ገብተህ ያለ ቦታ እኔን የኔ አምላክ ለመውደድህ ካሳ ምን አለ የሚላክ❤️‍🩹 Eyob z mariam

🥺
+2
🥺

✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን!✝

✝ስቅለት✝

ልክ እንደ ጴጥሮስ ክህደቴ ቢሰላ ሀጥያቴ ቢቆጠር ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ኃጢአት በቃኝ ብዬ ክህደቴን እንዳውቀው በንስሃ ውሃ ልቤን እንዳጠምቀው ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው🥺

🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏 ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን ገዙት የህያው የአምላክን ልጅ አሰሩ በሀይል ገፉት በቁጣም ጎተቱት እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው። ❤️🥺

የሞኝ አምላክ ብልጥ ነው 🥹❤️‍🩹