ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 746 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 444,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 143

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 746 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -387,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.25% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 647 次浏览,首日通常累积 355 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 746
订阅者
-724 小时
-847
-38730
帖子存档
“አድናቆት ሙዚየም ውስጥ ባለው ውብ ሥዕል ፊት ለፊት ለአምስት ሰዓታት ያህል መቆም ነው፤ ነገር ግን ፍቅር ማለት ለአምስት ደቂቃ ያህል ቆሞ መሄድ ከዚያ እስከሚመሽ ጠብቆ ለመስረቅ መመለስ።”                ―ፓብሎ ፒካሶ

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። #በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።     

ሚያምር ቀን ነበር አብረሀኝ ስትውል... ሚያምር ጊዜ ነበር ሙሉ ቀን ሳውራህ....እምያምር ምሽት ነበር አብረሀኝ ስናመሽ..እምያምር ሕይወት ነበር አብረን ብንኖር...😔

ማንም ያለህበትን ሳያውቅ ሲቀር ህይወት ደስ ይላል

💯❤️
💯❤️

አቤት ውበት🥹 አቤት ፍቅር😌🫶🏽🤍 Join us ➜@ppofpp124 ሀበሻዊያን 🖤🇪🇹
አቤት ውበት🥹
አቤት ፍቅር😌🫶🏽🤍
Join us ➜@ppofpp124
ሀበሻዊያን 🖤🇪🇹

ገብርኤል መላከ ራማ ❤️

ቅዱስ ገብርኤል ❤️‍🩹

የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን🙏 🥺
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን🙏 🥺

እንደሀሳብ በጣም ቀዝቅዛቹሀል

ገብርኤል ቶሎ ና🥹❤️‍🩹
ገብርኤል ቶሎ ና🥹❤️‍🩹

የስሙ ትርጓሜ ሰዉ የሆነ አምላክ ነው 🥹 መላኩ ገብርኤል በአምላክ ፊት ሚቆመው ❤️‍🩹🥹

ያውጣኝ እርሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብርኤል 🥹

ዓይን👀 ያነባል እንጅ            አልቃሹ ልብ❤️ ነው ከአይኔ👀 ውሃ ሲፈስ                 ልቤ🖤 ደም 🩸አልቃሽ ነው አነባሽ😭 አትበሉኝ           የዓይኔን ውሃ አይታችሁ የልቤን🖤 ውስጥ እሳት             አመድ አልብሳችሁ❤️‍🩹     ደህና እደሩ😽😔

... ያለተኛችሁ Ppl አላችሁ 🤒 ...

አንዳንዴ ለየት ያለ ግንኙነት አለ ልብ ለልብ ሚተሳሰር ሰላም ያለበት ወደፊትን በአብሮነት የምናስብበት በቃ በቃል የማይተነተን የማይነገር በውስጣችን ብቻ ያለ የኔ እና ያንተ ፍቅር ልክ አበባ ለማደግ
አንዳንዴ ለየት ያለ ግንኙነት አለ ልብ ለልብ ሚተሳሰር ሰላም ያለበት ወደፊትን በአብሮነት የምናስብበት በቃ በቃል የማይተነተን የማይነገር በውስጣችን ብቻ ያለ የኔ እና ያንተ ፍቅር ልክ አበባ ለማደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ የኔ እና ያንተ ግንኙነትም ልክ እንደዛ እንክብካቤ ያለበት በሀሴት የተሽቆጠቆጥንበት ማንም የማይገድበው ፍቅር ወደፊታችንን የምናይበት ፍቅር🤍✨ አፈቅርሀለው ማንም ከማያፈቅርህ በላይይ🥹❤️‍🔥
✍ሄርሜላ🌸

ጊዜን ያልተረዳ ሰው በጭራሽ ህይወትን አይረዳም 😏

ውስጡ በህመም የጨቀየ ሰው መቼም ቢሆን ጨካኝ አይባልም

ፈጣሪ የሚፈልግህ የተሻለ ሰው ሊያደርግህ ነው፤ ሰዎች ግን የሚፈልጉህ የተሻለ ሰው ስትሆን ነው።