ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 812 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 396,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 136

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 812 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -396,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 727 次浏览,首日通常累积 345 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 812
订阅者
-1824 小时
-1077
-39630
帖子存档
✅ዋውው አሁን ያዘዝኩት Withdrawal በሚገርም ፍጥነት ደርሶኛል እናንተም ዝም ብላችሁ የበይ ተመልካች ብቻ አትሁኑ ሰዎች በዚህ ስራ ብዙ ሰዎች በገንዘብ እየተንበሸበሸ ነው 😮 😮እንዳያመልጣችሁ
✅ዋውው አሁን ያዘዝኩት Withdrawal በሚገርም ፍጥነት ደርሶኛል እናንተም ዝም ብላችሁ የበይ ተመልካች ብቻ አትሁኑ ሰዎች በዚህ ስራ ብዙ ሰዎች በገንዘብ እየተንበሸበሸ ነው 😮 😮እንዳያመልጣችሁ ይሄ ፕላትፎርም ረጅም ጊዜ መድረክ ስለሆነ በጊዜ ከጀመራችሁ በጣም ትርፋማ ትሆናላችሁ👍 👍አስታውሱ ምን ጊዜም ቢሆን በጊዜ ስትጀምሩ ብቻ ነው ትርፋማ የምትሆኑት ስለዚህ አሁኑኑ ጀምሩ፡፡ ❤️ ➡️Minimum Deposit= 300birr ➡️Minimum withdrawal= 200birr ➡️Withdrawal tax rate= 5% 📝 Platform Registration Link ⬇️ http://www.eramet21.com/?invitation_code=B5B6E http://www.eramet21.com/?invitation_code=B5B6E http://www.eramet21.com/?invitation_code=B5B6E Start now family ✅ Official channel; https://t.me/AGNICO1

“ከሌሎች ጋር ጥልቅ ግንኙነት እየተሰማኝ ከሆነ ወዲያው እሸሻለሁ። ምክንያቱም ራሴን በሌላ ሰው ውስጥ እንዳላጣ እፈራለሁ።”                  ―ካፍካ

የሰው አስተያየት መስማት ስታቆሙ ህይወት እንዴት እንደምትጣፍጥ😇

ሚስጥርህን ለራስህ ያዘው ወዳጅህ ሌላ ወዳጅ አለውና🤝

ቀን በሄደ ቁጥር የሚታየኝ ፊደል ህይወት የሚባል ቅዘት ሞት የሚባል ገደል።😵‍💫

አንድ ሎሚ🍈 15 ብር ገባ ። ከዚህ በኋላ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው  ሸክሙ  ሳይሆን ሀብቱ ነው ።😌

አየህ በመጨረሻም ለራስህ እራስህ.. ነህ ያለኸው

ይቺም እድሜ ሆና ትዝታ በዛባት😶

ሞትህን ሞተህ አጠብቀው🫵

ጥበቃው በበዛ ቁጥር ፍላጎትም ይሞታል🤝

ንጉስ ዳዊት ለልጁ ለንጉስ ሰለሞን ምን አለው ሰው ሁን !

በእርግጥም በጊዜ ውስጥ መልስ አለ🤝

ተሰብስበው አሙኝ ሲጣሉ ነገሩኝ ትል ነበር አያቴ🫢

በደሌን ተውክልኝ ወይ ቢለው የቱን አለው ፍፁም ምሮት ነበርና😊

አፉን ያልከፈተ አሳ አይያዝም🤐

ዝምታ ሞኝነት ሳይሆን ከሰው ጋር የመኖርያ እንዱ ዘዴ ነው 😐

ሞት ሆይ ወዴት አለህ? ለማይተውት ልማድ ማምለጫ የሚሆን ከጠፋለት መንገድ አካልን ሲያደቁ መንፈስ እያነቁ መኖር ከለመዱ ይናፈቅ የለም ወይ የሞትስ መንገዱ?

እናንተ ብቻ ትንሽ ታገሱ እግዚአብሔር እጅ ላይ ታሪክ ተበላሽቶ አያቅም 😊

መንገዴ አልሆነምና በመንገድህ ምራኝ 🙏

ልለምነው ተንበርክኬ አመስግኜ ተነሳው🥰