ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 825 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 403,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 140

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 825 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -396,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.19% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 722 次浏览,首日通常累积 347 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 825
订阅者
-1124 小时
-1057
-39630
帖子存档
የነነዌ ሰዎች ጾመውና ምሕላ ይዘው ከሞት ዳኑ።🙏

ከፊት ያለውን ማየት ሲቀል በእጅ ያለውን ማጥበቅ ሲቻል የሄደን ትላንት ፍለጋ ሰው እንዴት ዛሬን ይለቃል😕

photo content
+6

«ከአውሬ ጋር የሚዋጋ ራሱ አውሬ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት። ወደ ጥልቁ ገደል ብዙጊዜ ስታይ ገደሉ ወደ አንተ ደግሞ እንደሚመለክ አስታውስ!»    Friedrich Nietzsche

እኔ ነኝ ዓላማው እኔ ነኝ ሃሳቡ አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ🥹

photo content

ሳትነግራቸው ውስጥህን የሚያዳምጡ ሰዎች አሉ ሁሌም ክብር ስጣቸው😊

የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም በገባኝ ልክ አመሰግንሻለው🥹
የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም በገባኝ ልክ አመሰግንሻለው🥹

ማለዳ ማለዳ ሀጥያቴን ብትቆጥር ዛሬ ለምስጋና እንዴት እቆም ነበር🥹

⁰ልባም ሴት አድርገኝ◦ መልክም ረጋፊ ደምግባትም ከንቱ ልባም ሴት አድርገኝ ሳይመሽ በጥዋቱ በጎነት እዳስብ ክፋት የሌለበት በቃልኪዳን መንገድ ምራኝ ባለህበት ከፍሬህ ልመገብ ከፅዋህ ልጠጣ ባጉል መንገድ ሄጄ ፍቅርህን እዳላጣ መውጭ ማንነት በመልኳ የማትኮራ አስተዋይ አድርገኝ ፈጣሪን የምትፈራ🙏🏽❤️‍🩹

ለራሳችን ሲሆን ተጨፍኖ የሰውን ሀጥያት ግን ያስተዋለውን አይናችንን ይቅር በልልን🙏

photo content
+5

ጥር ፳፩ 21 ቀን የእመቤታችን በዓለ እረፍት /አስተርእዮ ማርያም/ ❤ እንኳን አምላክን ለወለደች ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕረፍቷ በዓል (ለአስተርእዮ ማርያም) በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

photo content

ጥር በዚህች ዕለት ለከበረች አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ነው። "ሞት ለሟች ይገባዋል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል"  ☦️ቅዱስ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ በእመቤታችን አማላጅነት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሠውረን፡፡ አሜን!🙏

photo content
+9

🦋Nothing is Permanent in this world, not even your Problem😉

አይን ሲበዛበት የሚያምረው እንጀራ ብቻ ነው😊

photo content
+1

Pp of Pp ꨄ - Telegram 频道 @pp_of_pp_21 的统计与分析