ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 733 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 454,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 146

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 733 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -374,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.24% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 649 次浏览,首日通常累积 352 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 733
订阅者
-924 小时
-757
-37430
帖子存档
btw በምግብ ብቻ አደለም ሚጦመው በአንደበትም ነው ኔስ ተቆጥቤአለው ይብላኝ ለሮራ😭

በዚህ ስአት በህይወቴ ከማንም ጋር የማልጨቃጨቅበት ጊዜ ላይ ነኝ አንድ ሲደመር አንድ አምስት ነው ብትሉኝ እራሱ ልክ ናችሁ😀

ልመናዋ ክብሯም በኛ ለዘለአለሙ በውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች የአለም ሁሉ መድኋኒት የአርያም ንግስት ስሟ ያማረ በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ያደረገችው ተአምር ይ
ልመናዋ ክብሯም በኛ ለዘለአለሙ በውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች የአለም ሁሉ መድኋኒት የአርያም ንግስት ስሟ ያማረ በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ያደረገችው ተአምር ይህ ነው። ስለአንዲት ዘማ ተነገረ ፤ ከእለታት አንድ ቀን በስጋዋ ስትሴስን አግኝተው እንደ ሙሴ ስርዐት በድንጊያ ወግረው ይገድሏት ዘንድ ያዙዋት።ህዝቡንም እናንተ ሰዎች እስከ ሶስት ቀን ድረስ ታገሱኝ ብላ ለመነቻቸው። ያችን ብላቴና ወደ ቤተ መቅድስ ወሰዷት፡፡ በገባችም ጊዜ አምላክን የወለደች በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችንን ስእል አገኘችና ሰዎቹን ሁሉ የምታድኛቸው ሆይ አድኝኝ እያለች በልቅሶና በሚያቃጥል እንባ ለመነች። ለሰማዕታት ስራ የምታሰሪያቸው ድንግል ሆይ አድኚኝ ፈጽሜ ስለበደልሁ ሰዎች ሁሉ ሊገድሉኝ ይወዳሉና። አንቺ ግን አንቺን መጸጊያ ለሚያደርጉ ሁሉ ይቅርታን ልታደርጊላቸው ትወጃለሸ። ይህን ተናግራ ተኛች። ሃጢያአቷን ለቄስ እንድትናገር እንጂ በድንጊያ ወግረው እንዳይገድሏት ያን ጊዜ እመቤታችን ያችን ብላቴና ወደ ያዙዋት ሰዎች ሁሉ በራዕይ ፈጥና መጣች። ከመኝታቸው ተነስተው እንድ ስራታቸው ሁሉም ተሰበሰቡ እመቤታችን እንደነገረቻቸው የነገረቻቸውን እያንዳንዳቸው ተናገሩ። የሁሉም ነገራቸው አንድ ሆነ። ሕዝቡ ሁሉም ይህን ነገር አደነቁ፤ ያን ጊዜም ሕዝቡ ሃጢአቷን ለቄሱ ሒዳ ትናገረ ዘንድ ተዉዋት ሃጢአቷንም ስለማስተስረይ ንስሃ ገባች።  
ልመናዋ ክብሯም በኛ ለዘለዓለም በውነት ይደርብን።🙏🙏❤️

❤️‍🩹
+1
❤️‍🩹

ትንሽ ተሳቀልኝ ተብሎ ብዙ አይወራም ትርፉ መቅለል ነው !

"ሰው ሆይ ለምን ትኮራለሕ ዛሬ ሰው ሁነህ የምትታይ ነገ መሬት አመድ ትሆናለህ በመቃብርም ፈፅመህ ትል  ትሆናለህ📌 መቃ-ካልዕ፧9፤1♥

🍁ሰው የጠላውን እግዚአብሔር ያነሳዋል እግዚአብሔር የጠላውን ግን ማንም አያነሳውም።ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 🌹መልካም እለተ ሰንበት🙏❤ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇
Join us ➜@ppofpp124

ɠཞƖıʂ ℘𝗽 ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+9
ɠཞƖıʂ   ℘𝗽  ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

እንዳንድ ጠባሳ ሰውነት ላይ አይደለም ልብ ላይ ነው 😔

ካለቀስክ አስመሳይ ፈገግ ካልክ በዳይ ያረጉሀል 😏

የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አለው ያለን ሁሉ ሂያጅ ነው ።😶

ደክሞኛል ጉዞ ላይ ነበርኩ😐
ልተኛ ነው.🥰
እደሩልኝ.😇

እድሜያቹን እየደበቃቹ እድሜ ጨምርልን እያላቹ ፈጣሪን የምትለምኑ ሴቶች እረፉ🙁

አንድ ቀን አንድ አይነት ሰው በህይወት ውስጥ ሁለቴ እንደማይገኝ ትረዳለህ።...... ሁሉም ሰው የሚተካ አይደለም።..... . ማንን እንደምትጎዳ ተጠንቀቅ። 💚👉 🦋@ppofpp124🦋 💛👉 �
አንድ ቀን አንድ አይነት ሰው በህይወት ውስጥ ሁለቴ እንደማይገኝ ትረዳለህ።...... ሁሉም ሰው የሚተካ አይደለም።..... . ማንን እንደምትጎዳ ተጠንቀቅ። 💚👉 🦋@ppofpp124🦋   💛👉 🦋@ppofpp124🦋  ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

ይህ የገሀዱ እውነት ነው ያለ ጭንቀት ህይወት የለምና ፈገግ በሉ። ጊዜያቹን በሀዘን እና ጭንቀት፣ ሀዘን እና መከራ አታሳልፋ ፈጣሪያቹን አመስግናቹ ፈገግ ማለት እራሱ ትልቅ ሀይል ነው፣ የምን በትንሽ በትልቁ ማዘን መከፋት ነው?? ሺ አመት አይኖር ነገር ፈገግ በሉ...... 🥰🥰🥰 💚👉 🦋@ppofpp124🦋   💛👉 🦋@ppofpp124🦋  ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

cheers ትዝታው ያለበት😁🥂
cheers ትዝታው ያለበት😁🥂

🗣አንዳንድ ጊዜ ዓመታት ‎ምንም አይለውጡም ❌ ‎አንዳንድ ጊዜ ደሞ አንድ ቀን ‎ሁሉንም ነገር ይለውጣል  ✅ ‎ ‎📌ለሁሉም ነገር ማብቂያው ‎ ፩ ቀን ነው ።

ሚስትህ ጥላህ ከሄደች ደውለህ #አትለማመጣት My brother ይልቅ ወጣ በልና በከለር የሴት ፓንት👙 ገዝተህ እጠብና ውጭ አስጣው....! ከዛ ጎሮቤቶችህ 📞..ደውለው ስለሚነግሯት ሌላ ቺክ ያስገባህ መስሏት ሮጣ🏃‍♀ ትመጣለች😁😜

አስታውስ❗️
ተወደድክም^ተፈለክም ተናፈቅክም^ተፈቀርክም ሁሉም ይረሳሀል✍
ስለዚህ man ፈታ በል. አትጨናነቅ.🥰

አብራህ ስቃ ብቻዋን አለቀሰች🥹💔