ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 779 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 406,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 139

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 779 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -377,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 662 次浏览,首日通常累积 368 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 779
订阅者
-324 小时
-937
-37730
帖子存档
እረ ወገን
Aቤኒ በኛ ጨቀነ
በኛ ጨከነ.😭🥺💔

እሁንም የሰበረውን ልብ የሚፈልግ ምነኛ ታማኝ ነው😏

ሳቃችንን የከለከለው ሀዘን ብዛቱ😥

እንዲገባህ ቃል አማጥኩኝ ስላልገባህ ቃሌን ዋጥኩኝ🙇‍♀ እንዲሰማህ ስንቴ ለፋው ስላልሰማህ ጥዬህ ጠፋው 👩‍🦯 ....🪽

Pov:የሬሳ ሳጥን ሻጭ አምቡላንስ እየጮኸ ሲበር ሲያይ.. . "እዮት የሰው እንጀራ ለመዝጋት ሲሯሯጥ 💔"

photo content

𝚃𝚜 𝚟𝚒𝚋𝚎"❤️"
𝚃𝚜 𝚟𝚒𝚋𝚎"❤️"

ጨረቃዋ + this song >3 obsessed 😭🧡
በዚው አጋጣሚ ጨረካዋን እዩዋትማ 🥹

ጥንቃቄ ❗️❗️❗️ ሰሞኑን በተለይ እንደዚ አይነት ሊንኮች በየግሩፑ ሲለቀቁ እያስተዋልኩ ነው እና ይሄን ሚለቁት እራሳቸው ዩዘሮች ሳይሆኑ ቦት ያለ እናንተ ፍቃድ ወይም ከኮምፒተራቹጋር የገባ ቫይረስ
ጥንቃቄ ❗️❗️❗️ ሰሞኑን በተለይ እንደዚ አይነት ሊንኮች በየግሩፑ ሲለቀቁ እያስተዋልኩ ነው እና ይሄን ሚለቁት እራሳቸው ዩዘሮች ሳይሆኑ ቦት ያለ እናንተ ፍቃድ ወይም ከኮምፒተራቹጋር የገባ ቫይረስ ነው ሚሆነው እና ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች፦ 👉 እንደዚህ እንግዳ የሆነ ወይም ለየት ያለ ነገር ምንም አይነት ሊንክ ከምታቁት ሰው ቢላክላችሁ እራሱ እንዳትከፍቱ እራሳቸው አይደሉም ሚልኩላችሁ ። 👉 ቴግራማችሁ ላይ ማታቁት ቦት ካለ ብሎክ እና ዲሌት አርጉት። 👉 ከማታቁት ዌብሳይ ፍሪ የፕሪሚየም አፕ ነው ብለው ከሚያስተዋውቁ ምንም አይነት ነገር እንዳትጭኑ። 👉 ይሄ ነገር እናንተ ሳታዩ ስለሆነ እራሱ በየግሩፑ እና ሰው ሚልከው ቴሌግራም ስፓም ውስጥ ሊያስገባችሁ እና ከተለያዩ ግሩፖች ባን እና ሪፖርት ልትደረጉ ትችላላችሁ ስለዚህ በርቅርብ ሳታቁት የተላከ ነገር ካለ እዩ ። 👉 የቴለግራማችሁ ሲቲንግ ላይ ገብታችሁ "Devices" የሚለውን ነክታችሁ እሱ ላይ የማታቁት ስልክ ወይም ፒሲ ላይ ሎግ ኢን ያለ ካያችሁ ወዲያው Terminate አርጉት። 👉 እነዚህ ሊንኮች አካውንታችሁን እስከማጣት ሊያደርሳችሁ ስለሚችል ቴሌግራማችሁን Two step Verification on ብታረጉት በጣም ይመከራል። ይሄን ፖስት ለምትቁት ሼር ብታረጉት ጠቃሚ ነው

✅የኔ ሴት...❤ ከልቡ የሚወድሽ....🤗🥰😊 Join us ➜@ppofpp124
✅የኔ ሴት...❤ ከልቡ የሚወድሽ....🤗🥰😊
Join us ➜@ppofpp124

እድለኛ የሆነ ወንድ የሚያገኛት ሴት 1. ስለ ግንኙነታችሁ ለሰው በኩራ _የምታወራ። 2. ካንተ ጋር ያላትን ነገር በሙሉ /ሚስጥር/ ለጓደኞቿ የማታወራ። 3. ውሳኔ መወሰን ሲያቅታት ከሁሉም በፊት አንተን የምታማክር / በአንተ የምትተማመን/። 4. "best friend " የሌላት። 5. በእያንዳንዱ አጋጣሚ አንተን ለመፈተን እቅድ የማታወጣ። 6. ከምንም በላይ የምታከብርህ። 7.ታማኝ::
Join us ➜@ppofpp124

. . . ለማንኛውም ነገ ሰኞ ነው ብዙም አትደሳሰቱ🫠😁

no matter how we try "እግዚሃብሄር ካልተጨመረበት" is nothing                መልካም ሰንበት🤗

ሰንበትን በቤቱ 🥹🥰

በሰውነታቹ ጣውላ ምትመስሉ የሀገሬ ሴቶች ሆይ እንደምን ዋላቹ 👍

ነገ ቀኔን አጨልሞ ሊያቀብለኝ ነው መሰል 1 ቀን ሙሉ ሳልናደድ or ሳይከፋኝ ዋልኩ ደስ እንዳለኝ ደስ ይበላቹ........🙂

ከሆነ ጊዜ በኋላ እኮ ምንም ነን ፥ ምድር አታስታውሰንም ፤ ከበታቿ ቀብራ በተረኛ ታስረግጠናለች ። 🥺

የመከራዬን ቀን ዘላለም አልጠላት ለየሁባት እንጂ ወዳጅና ጠላት 😌

እኔ መቼም ሰው ነኝና የተሰጠው ለሰው ከሳቂው እኩል ነው ለራሴ ማለቅሰው 😥

አንዳንድ ሰዎች ቃላቸውን ቢጠጡ ምን ያህል መራራ እንደሆነ ቢረዱ ደስ ይለኛል.. 🖤🥀