ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 717 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 461,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 150

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 717 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -366,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.23%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.36% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 665 次浏览,首日通常累积 371 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 717
订阅者
-1424 小时
-857
-36630
帖子存档
የሚፈልጉትን ከማጣት በላይ በተፈለጉበት አለመገኘት ከባድ ነው!

እራስን ማጥፋት የማያስቀጣ እና የተፈቀደ ቢሆን ከመኖር እና ከሞት         የቱን ትመርጣላቹ? 1,መኖር።።።።🤗 2,ሞት።።።❤️

ከቻልሽ /ክ መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁኚ/ን። ካልሆነም ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁኚ/ን። ካልሆነም የደከማቸው የሚደገፉበት ግድግዳ ሁኚ/ን። ሁሌም ቢሆን መልካም ነገር ይዞ መንቀሳቀስን አትርሺ/ሳ። ✨

ምናልባት ካለፍነው በኋላ ረስተነው ይሆናል እንጂ ብዙ የማይታለፍ የመሰለንን ቀን በፈጣሪ እርዳታ አልፈናል! ሁሌም ማመስገን አንርሳ እንደ ጠዋት ፀሀይ እንደምሽቷ ጨረቃ እንደ እናት ፈገግታ ደስ የሚል ቀን ተመኘውላችሁ🥀🎇🌞

እሰይ ነጋ ✟>3 ላመስግነህ ነው >✟ አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው ✟❤️

አሪፍ አሪፍ ታሪኮች... ማንበብ የምትፈልጉ ሰዎች... https://t.me/yefker_tarke ተቀላቅላችሁ አንብቡ...🥰

ይህቺ ቀን ለእኛ ለክርስቲያኖች ሁሉ እጅግ የደስታ ቀን ነውና ሐሴትን እናድርግ፤ የሰማይና የምድር ጌታ ለእኛ ሲል ካደረገው ስደቱ ኅዳር 6 ተመልሷልና:: ስደቷን አስበን ካዘንን: መመለሷን አስበን ደ
ይህቺ ቀን ለእኛ ለክርስቲያኖች ሁሉ እጅግ የደስታ ቀን ነውና ሐሴትን እናድርግ፤ የሰማይና የምድር ጌታ ለእኛ ሲል ካደረገው ስደቱ ኅዳር 6 ተመልሷልና:: ስደቷን አስበን ካዘንን: መመለሷን አስበን ደስ ልንሰኝ ይገባልና:: ‹‹አብርሒ አብርሒ ናዝሬት ሃገሩ፤ ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መጾሩ›› ልንልም ይገባል፡፡ 👉Join us ➜@ppofpp124

ጭንቅላት ባዶ ቢሆን እንኳ እንደ ሆድ አይጮህም

የሰውን ትክክለኛ ባህሪ ለማወቅ ከፈለክ ስልጣን ስጠው

ብልጥ ሰው ጆሮ ሳይነፍጉት ንግግሩን ያቆማል፤ ነገር ግን ንግግሩ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ማናደድ ከፈለግን ስለ እሱ እውነተኛ ነገር ማውራት በቂ ነው!” ✋

ተፈፀመ ❤️‍🩹🥹
+2
ተፈፀመ ❤️‍🩹🥹

🫀🥹
🫀🥹

✞በዓለ ደብረ ቁስቁዋም✞
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞ የአርያም ንግሥት: የፍጥረታት ሁሉ እመቤት ድንግል ማርያም የባሕርይ አምላክ ልጇን አዝላ ወደ ምድረ ግብፅ ወርዳለች:: በወንጌል ላይ (ማቴ. 2:1-18) እንደተጻፈው ጌታችን በተወለደ በ2 ዓመቱ የጥበብ ሰዎች (ሰብአ ሰገል) ወደ ቤተ ልሔም መጥተው ሰግደውለት ወርቅ: እጣን: ከርቤውን ገበሩ: አገቡለት:: ንጉሥ ተወልዷል መባሉን የሰማ ሔሮድስ 144,000 ሕጻናትን ሲፈጅ በቅዱስ ገብርኤል ትዕዛዝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 1 አምላክ ልጇን አዝላ: በአንዲት አህያ ጥቂት ስንቅ ቁዋጥራ: ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ስደት ወጣች:: ከገሊላ ተነስታ በጭንቅ: በመከራ: በረሃብና በጥም: በሐዘንና በድካም: በላበትና በእንባ ተጉዛ በዚሕች ቀን ምድረ ግብፅ ገብታለች:: የአምላክ እናቱ እሳትን አዝላ በብርድ ተንገላታለች:: ለእኛ የሕይወት እንጀራን ተሸክማ እርሷ ተራበች:: የሕይወትን ውሃ ተሸክማ ተጠማች:: የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች:: የሕይወት ፍስሐን ተሸክማ አዘነች:: እመ አምላክ ተራበች: ተጠማች: ታረዘች: ደከመች: አዘነች: አለቀሰች: እግሯ ደማ: ተንገላታች:: ለሚገባው ይሕ ሁሉ የተደረገው ለእኛ ድኅነት ነው:: በእውነት ይህንን እያወቀ ለድንግል ማርያም ክብር የማይሰጥ ሰይጣን ብቻ ነው:: አራዊት: ዕፀዋትና ድንጋዮች እንኳ ለአመላክ እናት ክብር ይሰጣሉ:: አረጋዊው ቅዱስ ዮሴፍና ቅድስት ሰሎሜ ደግሞ የክብር ክብር ይገባቸዋል:: ከአምላክ እናት ከድንግል ማርያምና ከቸር ልጇ ጋር መከራ መቀበልን መርጠዋልና:: "መድኃኔ ዓለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰደደ? ለምን ስደቱን ወደ ግብፅና ኢትዮዽያ አደረገ?" 1.ትንቢቱን ይፈጽም ዘንድ:: በፈጣን ደመና ወደ ግብፅ እንደሚወርድ ተነግሯልና (ኢሳ. 19:1, ዕን. 3:7) 2.ምሳሌውን ለመፈጸም:: የሥጋ አባቶቹ እነ አብርሃም: ያዕቆብ (እሥራኤል): ኤርምያስ ወደዚያው ተሰደዋልና:: 3.ከግብፅ ጣዖት አምልኮን ያጠፋ ዘንድ:: (ኢሳ. 19:1) 4.የግብፅና የኢትዮዽያ ገዳማትን ይቀድስ ዘንድ:: 5.ሰው መሆኑ በአማን እንጂ ምትሐት እንዳልሆነ ለማጠየቅ:: (ሰው ባይሆን ኑሮ አይሰደድም ነበር:: ሔሮድስ ቢያገኘው ደግሞ ሊገድለው አይችልም:: ያለ ፈቃዱና ያለ ዕለተ ዐርብ ደሙ አይፈስምና:: ) 6.ስደትን ለሰማዕታት ባርኮ ለመስጠት:: እና 7.የአዳምን ስደት በስደቱ ለመካስ ነው:: እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ለ3 ዓመታት ከ6 ወራት (ወይም ለ42 ወራት) በስደት የቆየችባቸው ቦታዎች አሉ:: ድንግል ማርያም ከርጉም ሔሮድስ ስትሸሽ መጀመሪያ የሔደችው ከገሊላ ወደ ሶርያ ደንበር (ደብረ ሊባኖስ) ነው:: በዚያ የሸሸጋት ቅዱስ ጊጋር መስፍኑ በሔሮድስ ሲገደል ወደ ምድረ ግብጽ ወረደች:: በግብጽም ለብዙ ጊዜ ከአንዱ ወደ ሌላው ስትሸሽ ቆየች:: "እንዘ ከመ በግዕት ግድፍት አመ ሳኮይኪ ውስተ ምድረ በዳ" እንዲል:: (እሴብሕ ጸጋኪ) ቀጥላም በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ገብታ ደብረ ቢዘን ላይ (አሁን ኤርትራ ውስጥ ነው) ዐረፈች:: ከደብረ ቢዘን በደብረ ዳሙ: አክሱም: ደብር ዓባይ: ዋልድባ አድርጋ እየባረከች ጣና ደርሳለች:: በጣና ገዳማትም: በተለይ በጣና ቂርቆስ ለ100 ቀናት ቆይታ ቀጥታ በጐጃም ወደ ሽዋ ሒዳ ደብረ ሊባኖስን ቀድሳለች:: ቀጥላም እስከ ደብረ ወገግና ደብረ ሐዘሎ ደርሳለች:: በእግሯ ያልደረሰችባቸውን የሃገራችን ክፍሎች በደመና ተጭና ዐይታ ባርካቸዋለች:: ከልጇም በአሥራትነት ተቀብላለች:: ሔሮድስ መሞቱን መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል የነገራትም እዚሁ ኢትደዮዽያ ውስጥ መሆኑን ትውፊት ያሳያል:: እመ ብርሃንም ከሃገራችን ሰዎች (ከሰብአ ኦፌር) የተቀበለችውን ስንቅና ስጦታ በ5 ግመሎች ጭና ከቅዱሳኑ ዮሴፍና ሰሎሜ ጋር በዚህች ቀን ደብረ ቁስቁዋም ውስጥ ገብተው ከድካም ዐርፈዋል:: ሐሴትንም አድርገዋል:: ዳግመኛም ከክርስቶስ ስደት 400 ዓመታት በኋላ በዚህች ቀን የግብጿ ደብረ ቁስቁዋም ታንጻ ተቀድሳለች:: የቅዱሳን ማደሪያም ሁናለች:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ390ዎቹ አካባቢ ድንግል እናቱን: ቅዱሳን ሐዋርያትን: አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን: አስከትሎ ወረደ:: የወቅቱ የግብጽ ፓትርያርክ ቅዱስ ቴዎፍሎስና ሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ ቤተ ክርስቲያኑን አንጸው: ሕዝቡን ሰብስበው ይጠብቁት ነበርና ወርዶ ቀድሶላቸው ታላቅ ደስታ ሁኗል:: ስደቷን መሳተፍን ሽተው አበው:- "እመ ኀሎኩ በጐይዮቱ ውእተ መዋዕለ: እምተመነይኩ ኪያሁ በዘባንየ ሐዚለ: ወበልሳንየ እልሐስ ዘአእጋሪሁ ጸበለ: ወከመ አዕርፍ ምስሌሁ በትረ ዮሴፍ ኀበ ተተክለ: ለወልደ ማርያም በሐጸ ፍቅሩ ልቡናየ ቆስለ::" እንዳሉ:: (ሰቆቃወ ድንግል) እኛም እመ ብርሃንን ልንሻት ያስፈልገናል:: ይህቺ ቀን ለእኛ ለክርስቲያኖች ሁሉ እጅግ የደስታ ቀን ነውና ሐሴትን እናድርግ:: የሰማይና የምድር ጌታ ለእኛ ሲል ካደረገው ስደቱ በዚህች ቀን ተመልሷልና:: ስደቷን አስበን ካዘንን: መመለሷን አስበን ደስ ልንሰኝ ይገባልና:: "አብርሒ አብርሒ ናዝሬት ሃገሩ: ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መጾሩ" ልንልም ይገባል::
🌷አባ ጽጌ ድንግል ዘወለቃ🌷
ጻድቁ አቡነ ጽጌ ድንግል በ14ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበሩ ሊቅና ገዳማዊ ናቸው:: የዘር ሐረጋቸው ምንም ከቤተ እሥራኤል እንደሚመዘዝ ቢታወቅም ኢትዮዽያዊ ናቸው:: አስቀድመው አይሁዳዊ በመሆናቸው ኢየሱስ ክርስቶስንና ድንግል እናቱን አያምኑም ነበር:: የተማሩትም ብሉይ ኪዳንን ብቻ ነበር:: በጊዜውም "ክርስቶስ አልተወለደም: ትክክለኛው እምነት ይሁዲ ነው" እያሉ ከክርስቲያኖች ጋር ይከራከሩ ነበሩ:: አንድ ቀን ግን ከታላቁ ሊቅና ገዳማዊ አቡነ ዜና ማርቆስ ጋር ተገናኙ:: ጻድቁን ስላልቻሏቸው ተሸንፈው በክርስቶስ አመኑ:: አቡነ ዜና ማርቆስም አስተምረው ክርስትና ሲያነሷቸው /ሲያጠምቁዋቸው 'ጽጌ ድንግል' አሏቸው:: ሲመነኩሱም 'ጽጌ ብርሃን' ተብለዋል:: ቀጥለውም በጾምና በጸሎት ሲጋደሉ: እመቤታችንንም ሲለምኑ ምሥጢር ተገለጠላቸው:: የእመ ብርሃንን ስዕለ አድኅኖ በአበባ ተከባ: በብርሃንም ተውጣ ተመለከቱ:: በዚህ ምክንያትም ዛሬ በጣፋጭነቱ የሚታወቀውን ማኅሌተ ጽጌን 150 ዓርኬ አድርግው ደረሱ:: እስከ ዕለተ ዕረፍታቸውም እመቤታችንና ልጇን በገዳማቸው (ወለቃ አካባቢ የሚገኝ) ሲያመሰግኑ ኑረዋል:: ጻድቁ ያረፉት ጥቅምት 27 ሲሆን ዛሬ የቃል ኪዳን በዓላቸው ነው::
✞ ቸሩ መድኃኔ ዓለም የድንግል እናቱን ስደት አስቦ ከመንግስተ ሰማያት ስደት ይሠውረን:: ከስደቱ በረከትም ያድለን::

ሀጥያት ጠረን ቢኖረው ማንም ከቤቱ ባልወጣ ነበር🫢

እናንተ ትቆያላችሁ መሰለኝ....
እኔ እንቅልፌ መቷል ልተኛ ነው GOOD NIGHT ✨FAM

እስቲ ከኔ ጋር ሚስማማ🍾
እስቲ ከኔ ጋር ሚስማማ🍾

ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው።😁 ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን
ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው።😁 ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን ምግብ አይመርጥም። ያገኘውን ይበላል። ከውሃ ይልቅ ቢራ መጠጣት ይወዳል። እንዲህ ከሆነ ሺሚዙ ይህን የመሰለ ሰውነት እንዴት ሊኖረው ቻለ። ምንም ምስጢር የለውም። ሺሚዙ ማለት በፎቶው ላይ በግራ በኩል ተቀምጦ ያለው ሰው ነው። 😁😂

ለአንድ ቡጉር ብዬ ሀጢያት ልገባ ነው
አሁን እሄ ምን ይባላል...😭🤭😂🤣

😂😂 አንዱ ምግብ ቤት ገብቶ ቀይ ወጥ ያዝና ቀርቦለት መብላት ይጀምራል። በየጉርሻው መሃል ታዲያ የተሰባበሩ አጥንቶች እያጋጠመው ለመብላት ይቸገርና አስተናጋጁን ጠርቶ ምን ቢለው ጥሩ ነው…? . . “እኔ የምለው ጀለሴ በጉን በፈንጂ ነው የገደላቹት 😂😂 join us Like አያስከፍልም😘

አቦ ተይኛ ...💔 45,000 ብር አውጥቼ ስልክ የገዛውት እኮ አንድ ሴት ብቻ ለማውራት አይደለም😒