ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 877 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 375,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 112

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 877 名订阅者。

根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -403,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.22%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 829 次浏览,首日通常累积 380 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 877
订阅者
-2124 小时
-887
-40330
帖子存档
አባዬ አንተ ብትኖርልኝ ኖሮ ሁሉም ነገር ተቃራኒ ይሆን ነበር 🤕💔🥺 Join us ➜ @pp_of_pp_21
አባዬ አንተ ብትኖርልኝ ኖሮ ሁሉም ነገር ተቃራኒ ይሆን ነበር 🤕💔🥺
Join us ➜ @pp_of_pp_21

ምንጊዜም አባትህ ነው በሁሉም ነገር ከእሱ የተሻልክ እንድትሆን የሚፈልገው 🤗 Join us ➜ @pp_of_pp_21
ምንጊዜም አባትህ ነው በሁሉም ነገር ከእሱ የተሻልክ እንድትሆን የሚፈልገው 🤗
Join us ➜ @pp_of_pp_21

ብታውቅ ኖሮ አባቴ ስሜ ስምህን ሲከተል ምነኛ እንደምኮራ 💪 Join us ➜ @pp_of_pp_21
ብታውቅ ኖሮ አባቴ ስሜ ስምህን ሲከተል ምነኛ እንደምኮራ 💪
Join us ➜ @pp_of_pp_21

​👨‍👧❤️ መልካም የአባቶች ቀን! ❤️👨‍👧 አባቶች የፍቅር፣ የጥንካሬ፣ የመስዋዕትነት እና የመመሪያ ምልክቶች ናቸው። 🙏 💝 "አባት የመጀመሪያ ጀግናችን እና የሕይወት መምህራችን ነው።" �
👨‍👧❤️ መልካም የአባቶች ቀን! ❤️👨‍👧 አባቶች የፍቅር፣ የጥንካሬ፣ የመስዋዕትነት እና የመመሪያ ምልክቶች ናቸው። 🙏 💝 "አባት የመጀመሪያ ጀግናችን እና የሕይወት መምህራችን ነው።" 🎉 መልካም የአባቶች ቀን! 🎉

‎ስንቴ እንደምወደው ልነግረው ሞክሬያለሁ፤ ስንቴ ወደ እሱ ቀርቤ "አባቴ አመሰግናለሁ" ልለው ፈልጌያለሁ። ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ቃላቱ ከአንደበቴ ሳይወጡ እንባዬ ቀድሞ ደረሰ፤ ልቤም ተናንቆት ንግግሬን አቋረጠው። ‎ ‎ምክንያቱም እሱ ለእኔ አባት ብቻ አይደለም፤ የደስታዬ መሠረት፣ የጥንካሬዬ ጥላ፣ በሕይወቴ ውስጥ ያለውን ብዙ መልካም ነገር በፍቅሩ የገነባ ሰው ነው። ‎ ‎እናም ዛሬ ቃላት ቢያጥሩኝም፣ እንባዬ ይናገራል፤ ልቤም ይመሰክራል: አባዬዬ  ከምናገረው በላይ እወድሃለሁ። መልካም የአባቶች ቀን❤️

​"አባት ማለት የማይናወጥ ተራራ፣ ማዕበል የማይበግረው የሕይወት መሪ ነው። በቃላት ሳይሆን በተግባር ፍቅርን ያምያስተምር💗 ​መልካም የአባቶች ቀን! 👑❤️"
​"አባት ማለት የማይናወጥ ተራራ፣ ማዕበል የማይበግረው የሕይወት መሪ ነው። በቃላት ሳይሆን በተግባር ፍቅርን ያምያስተምር💗 ​መልካም የአባቶች ቀን! 👑❤️"

ዛሬ የአባቶች ቀን ነው። እንኳን ለአባቶቻችን ቀን አደረሰን🥰

Repost from ፈገግታ Vibe
‎ስንቴ እንደምወደው ልነግረው ሞክሬያለሁ፤ ስንቴ ወደ እሱ ቀርቤ "አባቴ አመሰግናለሁ" ልለው ፈልጌያለሁ። ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ቃላቱ ከአንደበቴ ሳይወጡ እንባዬ ቀድሞ ደረሰ፤ ልቤም ተናንቆት ንግግሬ
‎ስንቴ እንደምወደው ልነግረው ሞክሬያለሁ፤ ስንቴ ወደ እሱ ቀርቤ "አባቴ አመሰግናለሁ" ልለው ፈልጌያለሁ። ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ቃላቱ ከአንደበቴ ሳይወጡ እንባዬ ቀድሞ ደረሰ፤ ልቤም ተናንቆት ንግግሬን አቋረጠው። ‎ ‎ምክንያቱም እሱ ለእኔ አባት ብቻ አይደለም፤ የደስታዬ መሠረት፣ የጥንካሬዬ ጥላ፣ በሕይወቴ ውስጥ ያለውን ብዙ መልካም ነገር በፍቅሩ የገነባ ሰው ነው። ‎ ‎እናም ዛሬ ቃላት ቢያጥሩኝም፣ እንባዬ ይናገራል፤ ልቤም ይመሰክራል: አባዬዬ  ከምናገረው በላይ እወድሃለሁ። መልካም የአባቶች ቀን❤️

Repost from ፈገግታ Vibe
photo content

Repost from ፈገግታ Vibe
photo content

አንዳንድ ጀግና ወንዶች ደግሞ አሉ እንጀራ እስከመጋገር እናታቸውን የሚያግዙ!🥹

photo content

"መጀመሪያ ራስህን (የራስህን ክፉ ምኞት) አሸንፍ፤ ከዚያም ዓለምን ታሸንፋለህ።" - ምክር ዘአበው ቀደምት-

​"ካሰኘህ ውደቅ፣ ግን ስትወድቅ ልክ እንደ ኳስ ሁን፤ ኳስ ወደ ታች በኃይል በተወረወረች ቁጥር ይበልጥ ወደ ላይ የመወንጨፍ አቅሟ ይጨምራል። ውድቀትህ ወደ ላይ መወንጨፊያህ ነው።" 🏀🚀

photo content
+9

ሞቲቬሽን ልጀምርላቹ ነው ምን ትላላቹ🤓 ጀምር 👍 በፍፁም 🤣

✨ እንኳን ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል የሚከበርበት ምክንያት ! ✨ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ሰኔ 12 የሚከበርበት ምክንያት ዲያብሎስን በፈቃደ
✨ እንኳን ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል የሚከበርበት ምክንያት ! ✨ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ሰኔ 12 የሚከበርበት ምክንያት ዲያብሎስን በፈቃደ እግዚአብሔር ተዋግቶ ያሸነፈበት አምላክነትን ሽቶ በወደቀው በዲያብሎስ ምትክ ሊቀ መላእክት ሆኖ የተሾመበት ዕለት በመሆኑ ነው፡፡ ‹‹ክብር ይግባውና እግዚአብሔር በዚህች ዕለት የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን ከወገኞቹ ከመላእክት ሁሉ በላይ አክብሮ ሹሞታል›› ይላል ድርሳነ ሚካኤል🙏 የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነቱ አይለየን🙏

እንጃ ይሄ ልቤ ምን ምን እንዳለፈ እንደተሰበረ "አስጠላኸኝ" ሳይሆን "ወድሀለው" ሲሉት ይፈራ ጀመረ!😒

ፈጣሪን ምንም አልሰጠኝ ብለህ አታማር ቢያንስ እንኳን ያችን የመሰለች ጠንካራ እናት ሰቶሀል❤️