ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 864 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 125

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 864 名订阅者。

根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -406,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.38% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 815 次浏览,首日通常累积 378 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 864
订阅者
-1324 小时
-957
-40630
帖子存档
✨ደመና ጥሩ ነው ዝናብም ደስ ይላል “ደም መና “ሲሆን ግን በጣም ያሳዝናል🥹

@topc_vibe አሪፍ ቻናል ነው join በሉ

photo content
+5

የኔ ልባም ሴት❤️👸🏼😊 …………………………….. ጊዜው ይርዘም እንጂ፣ የልባም ሴት ልፋትና እንባ መቼም ቢሆን በከንቱ አይቀሩም። የዘራሽው የትዕግስት ፍሬ ነገ በደስታ ይታጨዳል። ……………….”የኔ ከርታታ ይሳካል ጠንክሪ💪🏾”…………

እኔ ግን " ሁሉም ያልፋል" የሚባል ቃል እጠላለሁ .... 🤩🗣️፦ ለምን? ልክ ነውኮ "ሁሉም ያልፋል.... አይ! አይ!... አንቺ ሚስቴ ከመሆን አታልፊም😍🤩🫀
እኔ ግን "
ሁሉም ያልፋል" የሚባል ቃል እጠላለሁ ....
🤩🗣️፦ ለምን? ልክ ነውኮ "ሁሉም ያልፋል.... አይ! አይ!... አንቺ ሚስቴ ከመሆን አታልፊም😍🤩🫀

አሪፍ አሪፍ ነገሮች post ማድረግ የምችሉ Active ሰዎች ከላችሁ comment 🥰

ፀሎቴን ቶሎ አይሰማም ያልነዉ አምላክ! ሀጢያት ስንሰራ ተሎ ያልቀጣን አምላክ ነዉ።

እግዚአብሔር መልስ የሚሰጠው ለብዙ ጥያቄ ሳይሆን ለጥቂት እምነት ነው❤️‍🩹

ዳዊት እንደዚህ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ካለ ምንም፣ማንም በፊትህ ትልቅ አይሆንም🤲

እሄንን የምታነቢው ቆንጅዬዋ ልጅ 🥰
ደና እደሪልኝ
┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

⭐️ ))❀═┉┈
እኔ ልተኛ ነው እናንተ ቆዩ 🙌
⭐️ ))❀═┉┈

🥀ተስፋ ስላጣህ ብቻ ተስፋ ያላትን ሴት ተስፋዋን አታጨልምባት🥹👩‍🦯 ◉┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ቴክስት ሲላክላችሁ ቶሎ እማትመልሱ ሰዎች እንዳይሻግትባችሁ🖕😒😝

🥹 ካንቺ ፀጉር የማሪቱ ኸኸኸኸእአአአ ይረዝማል🥹😂 Man emdehonshi takiyaleshi🥹😁😂😂             ◉┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

Reactoin አርጉ እንጂ 🙄 ተጫኑት እንጂ 🙄

😝ሲጀመር ትክክለኛ ፍቅር ያለው የተለያየ ሀይማኖት ያላቸው ሰው መሀል ነው ✝☪             ◉┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ልክህን በማያውቅ ሰው አትዘን እውር አልማዝ ቢያገኝ ድንጋይ ነው ብሎ ይጥለዋልና😊🥰 ◉┈┉═❀((💐 ❤️💬⭐️ ))❀═┉┈ ₊˚ 💟 ♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

እያወክ ጅል መሆን ሙድ አለው🙂 . . ምናምን የምትሉ ሰዋች ግን በቃ የምርም ጅል ናቹ አውቀን ነው እያላቹ እኛንም እራሳቸውንም አታታሉ😒 ጅል ሁላ😏

Full from of love L - loss of money O - out of mind V - waste of time E - End of life Agree? ትስማማላችሁ? ምትስማሙ 👍 አይይ ምትሉ ❤️

ይሄ በእጄ የያዝኩት ስልኬ ከያዝኩት 6 አመት አለፈው ይሄው screeኑ ጨረፍታም የለውም Imagine ልብሽ ❤ በኔ እጅ ቢሆን 🥰
ሙክክ