ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 717 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 461,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 150

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 717 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -366,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.23%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.36% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 665 次浏览,首日通常累积 371 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 717
订阅者
-1424 小时
-857
-36630
帖子存档
እንዲሁ አይታችሁ ህመሙን ምታውቁት ነገርስ😝 እሰቲ በዚህ የተመታችሁ ፦😭
እንዲሁ አይታችሁ ህመሙን ምታውቁት ነገርስ😝 እሰቲ በዚህ የተመታችሁ ፦😭

"የሆነ ነገር ልንገርህ" ብላቹ እሺ ምን ስንላቹ "በቃ ተወዉ" ምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ?💔😁

ቲንሽ ፈታ በሉ... ፈገግ😃😀😀 Reactoin በደንብ ይደረግ...🥰

React
አርጉ እስኪ ዝም ብላችሁ ተጎልታችሁ አትዩኝ.... ሞቅ ሞቅ አርጉት
ቲንሽ post ላርግላችሁ እና ልተኛ ነው...😇

እሄ እንቅልፋም
Aቤኒ ተኛ
ማለት ነው...🥺
እሄ ገሶ ነገ እንተያያለን...😂

😭Rip lyrics ɢɴ 💗

ልቤን ሰብረህው ይኸው ከflame🔥 እኩል ከቴሌ የአካል ጉዳተኛ ጥቅል መግዛት ጀመርኩኝ💔😔😔
እንድ ላንተ Aቤኒ...🥺

እራስሽን ታውቂያለሽ ሌዲ 🥀
እራስሽን ታውቂያለሽ ሌዲ 🥀

ʏᴏᴜ ᴡᴏᴜʟᴅ ᴀʟᴡᴀʏꜱ ᴡɪɴ😻💛

🍭ሄርሜላ🍬
ተመልሻለው...🥰 ሞቅ ሞቅ አርጉት ልዝፈንላችሁ...🥰

ሰላም የምናገኝበት ሰው አለ፤ ምንአልባት ያ ሰው እኛ እራሳችን ነን.. 🤲

ለሆነ ሰው ስንል የሰበርነው ህግ አለ አይደል ታድያ ያ ሰው የታለ...?እ አንድ ቀን እውነቱ ሲገባን ትንሿን ኩሬ ለማይሻገርልን ሰው ውቅያኖስ ማቋረጣችንን እናቆማለን

ስሚኝማ ውዴ..🤍 የፍቅር Text እየጻፍኩልሽ date እየወጣሁሽ.. ለነፍስሽ ሸክም የሆኑ ስጦታዎችን እየሰጠሁሽ! ነፍስሽን ከጌታዋ ትእዛዝ አልፋ ፣ በሀራም ላቆሽሻት አልሻም።" . . . እናማ...
ስሚኝማ ውዴ..🤍 የፍቅር Text እየጻፍኩልሽ date እየወጣሁሽ.. ለነፍስሽ ሸክም የሆኑ ስጦታዎችን እየሰጠሁሽ! ነፍስሽን ከጌታዋ ትእዛዝ አልፋ ፣ በሀራም ላቆሽሻት አልሻም።" . . . እናማ... እንደምትወጂኝ እርግጠኛ ከሆንሽ በምትሰግጂበት ጊዜ ፀሎት አድርጊልኝ። ጊዜው ሲደርስ የቤተሰብሽን በር አንኳኳለሁ😊

ራስን ማስቀደም ራስ ወዳድነት አይደለም! አስፈላጊ ነገር ነው እንጂ ። #ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!
ራስን ማስቀደም ራስ ወዳድነት አይደለም! አስፈላጊ ነገር ነው እንጂ ። #ወንድሜ_ስማኝ_ወንድ_ሁን_እንጂ_አትምሰል!

የጠየቅኩት እና የጠበቅኩት ዕድል ውሸት እንደሆነ ነግሮ ሦስት ዋጋ ከፈልኩኝ
ትዕግስት እድሜ እና ፅናት..

እስቲ comment ላይ መልክት አስቀምጡ ስም ሳጠቅሱ 😻

ሁሉም መዋደድ ፍቅር አይሆንም አንዳንዱ ዝም ብሎ ትዝታ ብቻ ነው

ነገሮች የእውነት ሲጎዱህ ፀጥ ያደርጉሀል

ለሊት ጥሩ ጓደኛ ነው ግን ጥያቄ ያበዛብሀል

#ለመጨረሻ ጊዜ ዐይንህ/ዐይንሽ እንባ ያፈሰሰው በምን ምክንያት ነው? 1- በሞት 😭 2- በፍቅር ❤️ 3- በናፍቆት 🔥 4- በህመም 😨 5- በመከዳት 💔 6- በኑሮ ውድነት 🤣