ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 810 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 396,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 136

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 810 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -396,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 727 次浏览,首日通常累积 345 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 810
订阅者
-1824 小时
-1077
-39630
帖子存档
ሰው ናችሁ ተብለን ከተፈጠርን ወዲህ ከፋንም ደላንም መኖር ነው እንግዲህ

ጥልቅ የጥፋተኝነት  ስሜት ያላቸው ግለሰቦች በአካባቢያቸው  ያሉትን  ሰዎች ስሜት እና ስጋቶቻቸውን በመለየት የተሻሉ  ናቸው🤝

ጌታ ሆይ❤ እየሄድኩ የምመጣው እየጠፋሁ የምመለሰው ካንተ ውጪ መኖር ስለማልችል ነው...🥺

ከጎኔ ማንም የለም ባላችሁበት ሰአት ፈጣሪ እኔ አለሁ ይበላችሁ። አሜን 🙏

ላለፈው ማንነታቹ አንድ መልእክት ማስተላለፍ ብትችሉ ምን ትሉታላችሁ ...?

አንዳንዴ ከሆነው ይልቅ ስለኛ የተባለው ይገረማል😵‍💫

ደስታ እያስፈለገውም የሚሸጠው አለ🫵

መቼ ኖሬ እንደዚ እንደደከመኝ አላቅም 😐

🍃በህይወት ዘመንህ ሁልጊዜም ለህሊናህ ምሪት እንጂ ለሰዎች ዕይታ አትገዛ ። ምክንያቱም ሰው ዛሬ ምንም ብታደርግለት ነገ ሊሸሽህ ይችላል ። ህሊናህ ግን እየወቀሰህም ዘውትር አብሮህ ይኖራል🍃

እናትህ ጫማ አውልቀህ ግባ አሁን ያፀዳውት ብላ ጎረቤት ሲመጣ አረ አድርጋችሁ ግቡ ገና አልተፀዳም ስትል😢😢 እስቲ የተባላችሁ 👍

ሲንግል ስትሆን happy couplochን ታያለህ። relationship ውስጥ ስትገባ ሲንግል ሆነው ፈታ ሚሉት ታይና ይሰማሀል ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው

አትሂድ በኔ ሞት ❤️‍🩹
በሄርሜላ✍🏼

ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች ሳስብ ውስጤ በፀፀት ይቆስላል 😐🤲

ቅዳሜን እስኪ በ Reaction

ቤተሰቦቼ እንዴት አመሻችሁ 😁❓

ጠንካራ ምንለው ሰው ሌሎች በወረወሩት ድንጋይ ቤት የሰራ ሰውን ነው 🤝

እኔ ለናንተ ብዬ... እገጥማለው... እጥፋለው ለማዝናናት እምክራለው አሪፍ አሪፍ ጡፎች ለማቅረብ እሞክራለው... እናንተ ግን Reactoin ማድረግ ይደብራቹሀል...🥺 እኔኮ ለናንተ post ለማድረግ እረጅም ጊዜ እየፈጀብኝ ነው.🥺
ያንን እናንተ አታስቡም.🥺
💔

Reactoin ስረ አርጋችሁ
ብር የሚከፈለን ነው እንዴ የሚመስላችሁ... ምቀኛ አህያ ማህበረሰብ ገደል ግቡ እሺ በክብር.

ባይሰጥማ ጠይቁኝ አይልም ነበር 🙏

እረ Reactoin አርጉ ማርያምን
ታስጠላላችሁ እሺ.🥺