ch
Feedback
WINA Quotes

WINA Quotes

前往频道在 Telegram

በኔ ገፅ ስታልፉ የሚጠቅመውን ሼር የማይጠቅመውን አስተያየት ማስቀመጥ አትርሱ! CEO @WINAGFX Owner @Wina_Bezi_Creative

显示更多
2 891
订阅者
无数据24 小时
-77
-2830
帖子存档
☪️ ኢድ-አል-አድሃ ☪️
+1
☪️ ኢድ-አል-አድሃ ☪️

እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #የእናቶች_ቀን #may12
+9
እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #የእናቶች_ቀን #may12-2024 #mothersday #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics

#BEingMyOwnHero JOIN US https://t.me/winaGraphics
#BEingMyOwnHero JOIN US https://t.me/winaGraphics

My Sister 1.6k subscribers Thank You! JOIN US https://t.me/winaGraphics
+5
My Sister 1.6k subscribers Thank You! JOIN US https://t.me/winaGraphics

photo content

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ አላህ ጾማችንን፣ ዱዓችንንና መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን። ይህ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ይሁ
+1
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
አላህ ጾማችንን፣ ዱዓችንንና መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን። ይህ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ። 🤲 ሰላም ለሀገራችን፣ ፍቅር ለህዝባችን! 🇪🇹
ዒድ ሙባረክ! 🍬🎈 #march8 #Womensday #post #timline #profile #story On Telegram👇          • t.me/winagfx          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics

March 8 Happy Women's Day 🤰🤱👸👩‍⚖️👩‍🎨👩‍🔬👩‍💻👩‍🏫👩‍🎓👩‍🏭 ማክበር ማለት... የሴቶችን ቀን ሳይሆን ሴቶችን ነው፡፡ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ #march
+3
March 8 Happy Women's Day 🤰🤱👸👩‍⚖️👩‍🎨👩‍🔬👩‍💻👩‍🏫👩‍🎓👩‍🏭 ማክበር ማለት... የሴቶችን ቀን ሳይሆን ሴቶችን ነው፡፡ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ #march8 #Womensday #post #timline #profile #story 4 More join us👇 @winagraphics JOIN US https://t.me/winaGraphics

ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት
+1
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፤ ሃይማኖትን የሚለውጥ፣ በፊት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባህር አልፎ መጥቷል፡፡ እኔም የአገሬን ከብት ማለቅ፤ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር፡፡ አሁን ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም፡፡ የአገሬ ሰው ከአሁን ቀደም የበደልሁህ አይመስለኝም፡፡ አንተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም፡፡ ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ። ጉልበት የሌለህ ለልጅህ፣ ለምሽትህ፣ ለሃይማኖትህ ስትል በሃዘንህ እርዳኝ፡፡ ወስልተህ የቀረህ ግን ኋላ ትጣላኛለህ፡፡ አልምርህም፡፡ ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም። ዘመቻዬ በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ወረይሉ ከተህ ላግኝህ።    #ምንሊክ_ሳልሳዊ 💚💛❤️ #Adwa #አድዋ #Ethiopia #Minilik #Africa #ምኒሊክ #VictoryDay #habesha #ጣይቱ #Tayitu On Telegram👇          • t.me/winagfx          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics