ጤናአዳም🌿 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 🪮
前往频道在 Telegram
┣✨•°➖☆ ፈዋሽ ቤት ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ነፃ ሃሳቦች 🔥 ☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ኢትዮጵያዊነት🇪🇹☆➖🌥 ┣✨•°➖☆ ኩሩው ቤተሰብ☆➖🌥 ┏━━━━━━━━━━ ┣ @tikurhabeshay
显示更多5 532
订阅者
-1424 小时
-627 天
-16830 天
帖子存档
5 532
በዚ ጊዜ ነበር መቀላቀል የነበረብኝ አርፍጄም ቢሆን ግን ቤትሰብ እና Bro ላንዳንዶችሁ ደሞ Unc ሆኛለው እና ሼባውን ከሁላችሁም በፊት ከዛ እናንተን አመስጋኝ ነኝ Famz መስተካከል ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ እሱንም እናውቃለን ትንሽ ጊዜ ሰታችሁን ሁሉንም ነገር ቦታ አሲዘን ወደ ቀድሞው Vibe እና life እስክንመለሰው ድረስ..
Give Thanks for Our time Together ✌️🏽
Rastafari ⚡️
5 532
ቶኒ ክሩስ፦ “ያለ ምንም አንደበት ማመንታት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው!
በርካታ አስደናቂ ተጫዋቾች አሉ፦ ቤሊንግሃም፣ ፓልመር፣ ቫልቬርዴ፣ ፔድሪ፣ ኦዴጋርድ፣ ራይሊ፣ ኦሊሴ እና ሌሎችም ብዙዎች። ሁሉም የዓለም ደረጃ (World-class) ተጫዋቾች ሲሆኑ እያንዳንዳቸው ልዩ የሆነ ብቃት አላቸው።
ነገር ግን ለእኔ ብሩኖ የተለየ ነው። እሱ ሁሉንም ነገር ይሰጥሃል። እድሎችን ይፈጥራል፣ ጎሎችን ያገባል፣ የጨዋታውን ፍጥነት (Tempo) ይቆጣጠራል፣ ኃላፊነት ይወስዳል፣ እንዲሁም ሁልጊዜ ኳስ ይፈልጋል።
ቤሊንግሃም ጎሎች አሉት፣ ፓልመር አስደናቂ ጥራት አለው፣ ቫልቬርዴ ጉልበት አለው፣ ፔድሪ ብልሃት አለው፣ ኦዴጋርድ ደግሞ በቴክኒክ ረገድ ድንቅ ነው። ብሩኖ ግን እነዚህን ሁሉ በርካታ ብቃቶች በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ተጫዋች ነው።
ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ የእሱ የአሸናፊነት አስተሳሰብ (Mentality) ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ ቢያሸንፍም ሆነ ቢቸገር፣ እሱ በፍጹም አይሸሸግም። ሁልጊዜ ኳስ እንዲሰጠው ይጠይቃል፣ ኃላፊነትንም ይወስዳል።
ለእኔ ምርጥ ተጫዋቾችን ከሌሎች የሚለያቸው ዋናው ነገር እሱ ነው። በአሁኑ ሰዓት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ምሉዕ (Complete) አማካይ ነው።
እግር ኳስ በፍጥነት ይለወጣል፤ ነገር ግን በዚህ ቅጽበት እኔ ብሩኖን ከማንኛውም ተጫዋች አስቀድሜ እመርጠዋለሁ።”
5 532
እስካሁን tt ሳይ ነበር ቅድም በ ሲልፐር ስዞር ጭቃ በ ጭቃ ሁኘ ነበር
እና ረዘም ያለ ካልሲ አርጌ ልተኛ ✌️
ይሄ post 6k reaction ከገባ ግን እታጠባለው
5 532
ባዶ የምንሆነው ራሳችንን ያጣን ቀን ነው..
ባዶነትን የምንተረጉምበት አውድ ይለያይ ይሆናል እንጂ ትልቁ ባዶነት ራስን ማጣት ነው..