ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Code It now

Code It now

前往频道在 Telegram

CODE TILL I DIE This is our discussion group https://t.me/+xRx6N_FiYkVjMWJk Anyone who wants to send a personal message to the admin can use this link https://AnoMessBot.t.me?start=MPC8wgk Boost https://t.me/boost/code_it_now

显示更多
825
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-430 天
帖子存档
Gd night dev 🌑🌑🌑🌑

ልውውጥ በመጀመርያ እጅግ  ቸር እና ታታሪ ለሆነው የጎፋ ህዝብ መጽናናትን ከልቤ  እመኛለሁ፤ ሀዘኑን ያቅልላችሁ ወገኖቼ!   ስሙኝማ !  ትናንትና “ እንኳን ደስ ያላችሁ “ ብሎ የሚጀምር የኢኮኖሚ ሀተታ ሲዘዋወር  አየሁ፤  በአለቃ ተከለወልድ መዝገበቃላት እገዛ ልረዳው ብሞከርም ምንም ሊዘልቀኝ አልቻለም፤  ያም ሆኖ፥ የአማርኛው አለቅጥ መወሳሰብ የሆነ ከበድ ያለ ነገር እየመጣ እንደሆነ  መገመት ችያለሁ፤ ትዝ ይለኛል፤  የሆነ ጊዜ አንድ መስራያ ቤት ውስጥ ተቀጥሬ  ለሰባት ወራት ሰርቼ   ተባረርሁ፤  አለቃየ ቢሮው ጠርቶ “ ከዛሬ ጀምሮ ተባርረሀል  “ አላለኝም፤  በፈገግታ “ ከዛሬ ጀምሮ  ወደ መስርያቤታችንን በመመመላለስ   እንዳትደከም ባብላጫ ድምጽ  ተወስኗል” ነበር  ያለኝ ፤ እኔም ተጨንቆና ተጠቦ በአክብሮት ስላባረረኝ ደስ ብሎኝ ራሴን የመግደል ውሳኔየን ለመጭው አምሳ አመት አራዘምኩት🙂 እንዳለመታደል ሆኖ፥ የኢኮኖሚስቶች እና ያይዶል ዳኞች   አማርኛ  ምንም አይገባኝም፤ ትናንት አንድ አንጋፋ ኢኮኖሚስት  በሚድያ ቀርቦ “ ብር ዋጋ እያጣ ስለሆነ ገንዘባችሁን እቃ ላይ አስቀምጡ ” የሚል ምክር ለገሰ፤  ምክሩን ሰምቼ አምስት መቶ ብር ሞሰብ ላይ  አስቀመጥኩ፤ በሁዋላ ሳጣራ ለካ እቃ  ግዙበት  ማለት ነው፤   አንዱ ደግሞ “ ከዚህ በሁዋላ የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ስለማይኖረው ግብይት የሚካሄደው በምርት እና ባገልግሎት  ልውውጥ  ነው”  ሲል ተናገረ፤  ይሄ እንኳ ግልጥ ሆኖልኛል፤ የተቀቀለ እንቁላል ሰጥተህ  የተቀቀለ በቆሎ ትቀባለለህ፤ በኪራይ ቤት የምትኖር ሀኪም ከሆንህ የቤት ኪራይ በብር አትከፍልም፤ በምትኩ፤ የአከራይህን ቤተሰቦች በታመሙ ቁጥር በነጻ መድፌ ትወጋለህ፤     አሁን እኔ፤ ምሳ ካሰኘኝ  ለሬስቶራንቱ ባለቤት አንድ  አጠር ያለ ወግ  አነብለታለሁ፤  በለውጡ ድርቆሽ ፍርፍር  ያዝዝልኛል  ፤  ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ ዠለስ? ከተኩስ ልውውጥ ወደ ሸቀጥ ልውውጥ መሄድምኮ  መሻሻል  ነው! “ኑሮ እንዴት ነው” ሲሉት “ ተመስጌን ነው!  ከነገ ይሻላል”  ያለው ሰውየ ግን ሀውልት ሊሰራለት ይገባል፤ (በእውቀቱ ስዩም)

Only one day left🙏🙏hurry up

Become an AI Engineer for the Ethiopian FinTech Sector! The Kifiya AI Mastery Training Program offers an intensive, project-based learning approach to make you job-ready for the Ethiopian FinTech sector and beyond!  In 3 months we will prepare you for top-notch job offers with hands-on projects, and you’ll gain practical skills for real-world applications. This program is fully funded and FREE! This training is offered by Kifiya Financial Technology and powered by 10 Academy. Application Open Until 16 AUG, 2024 Our curriculum covers key technology areas: - Generative AI Engineering - Machine Learning Engineering - Data Engineering Women, people with disabilities ( long-term physical, mental, intellectual, or sensory impairments), refugees, returnees, and IDPs are highly encouraged to apply.  Apply Today: apply.10academy.org Learn more about the program at https://10academy.org/kifiya/learn-more

Repost from Shega
Chinese E-commerce Giant Alibaba to Enter Ethiopia AliExpress, a major online retail service owned by Alibaba Group, is enter
Chinese E-commerce Giant Alibaba to Enter Ethiopia AliExpress, a major online retail service owned by Alibaba Group, is entering the Ethiopian market https://shega.co/post/chinese-e-commerce-giant-alibaba-to-enter-ethiopia/ @shegahq

GitHub Copilot Top Features Explained https://m.youtube.com/watch?v=KjyMQzoJo8Y

🌟 Learn to Code for Free with freeCodeCamp! 📚 freeCodeCamp offers a comprehensive curriculum to learn coding and earn certifications in areas such as web development, data visualization, and more. Ideal for beginners and experienced learners alike. 🎓 Key Features: - Completely free - Interactive lessons - Certifications upon completion 🌐 Start Learning Today: [freeCodeCamp](https://www.freecodecamp.org) #FreeCoding #WebDevelopment #DataVisualization #LearnToCode #freeCodeCamp #SkillDevelopment

4k 🏋️‍♀️

Natural Language Processing NLP Practice Tests – Basic/Adv Free Course Coupon Apply Link: https://careerboostzone.com/natural-language-processing-nlp-practice-tests-basic-adv-free-course-coupon/

Make a WordPress Website with Elementor Free Course Coupon Apply Link: https://careerboostzone.com/make-a-wordpress-website-with-elementor-free-course-coupon/

“ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ ወዴት ታሰማራለህ? በቀትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?” — መኃልየ. 1፥7

👋dev

Eth passport 5k😭😭 Who is leave this country ?? Only ሀብታም 😁
Eth passport 5k😭😭 Who is leave this country ?? Only ሀብታም 😁

With in 13 min, 2-0😂😂🥳🥳

Who will win?
Anonymous voting

Summer Camp Live sessions 2024-.pdf4.37 KB