ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 550
订阅者
无数据24 小时
+77 天
-730 天
帖子存档
ቲ ላ ዋ (1).mp33.37 KB

ፈተና ባይኖር ኑሮ የህይወትን_ጣአም ማወቅ አንችልም ነበር https://t.me/https_Aselefye
ፈተና ባይኖር ኑሮ የህይወትን_ጣአም ማወቅ አንችልም ነበር https://t.me/https_Aselefye

እውነት አንተ ወንድ ነህ!? እውነት አንተ ወንድ ነህ ንገረኝ እባክህ እኔን የሚያስከዳህ ምን ሰበብ አገኘህ እኔን ጥሎ መሄድ ለምን አስፈለገህ እውነት አንተ ወንድ ነህ እስኪ ተናገር ህሌና አለኝ ካል
እውነት አንተ ወንድ ነህ!?
እውነት አንተ ወንድ ነህ ንገረኝ እባክህ እኔን የሚያስከዳህ ምን ሰበብ አገኘህ እኔን ጥሎ መሄድ ለምን አስፈለገህ እውነት አንተ ወንድ ነህ እስኪ ተናገር ህሌና አለኝ ካልክ ቃላቱን ድፈር ተሰቃየሁ እኔ ያንተ አፍቃሪ በጣር ላይ እያለሁ ወደት ልትበር ቢያንስ ነፍሴ እንድታርፍ ይማርሽ በለኝ ጓኔ በቃሎችህ ትንሽ እንድተኛ ባይሆን ያፅናናኛል ቃልህን መስማቴ አንተ የሌለህበት ሞት ቢሆንም ህይወቴ አየህ ግን ውዴ ሆይ አየህ ግን ውዴ ሆይ፣ እንደት እንደምወድህ የህይወቴ ብረሃን ፋኑሴ ሳደርግህ ጥለከኝ መሄድህ ባያስደስተኝም እውነት አንተ ወንድ ነህ ብየ አልጠይቅህም _አወ አንተማ ወንድ ነህ እኔን ያምበረከክ በማስመጥ ችሎታህ ጥበበኛ የተባልክ ግን በቃ  አስታውስ ሁሌ እንደማማርህ እውነት አንተ ወንድ ነህ እላለሁ እስከምትመለስ.........🍂

- قال العلّامة ابن عثيمين رحمه الله : تجد أهل الآخرة : لا يهتمّون بما يفوتهم من الدّنيا، إن جاءهم من الدّنيا شيء قبلوه، وإن فاتهم شيء لم يهتمّوا به شرح رياض الصّالحين ٤٨/٣ https://t.me/https_Aselefye ~🌸

ሁሌም አላማችን ሰውን ለመብለጥ ሳይሆን እራሳችንን ለመለወጥ ሲሆን ነው ስኬታማ የምንሆነው። https://t.me/https_Aselefye ~🌸

منظومة القواعد الفقيّة للشّيخ السَّعدي رحمه الله

اللَّهُمً اجْعلنا صَالحاتِ مُصلحات، مُقيماتٍ لشَرعِكَ ناصِراتٍ لدينكَ ثابتاتٍ على نهج رسُولكَ!، اللَّهُمَّ انفَعنا وانفَع بِن
+4
اللَّهُمً اجْعلنا صَالحاتِ مُصلحات، مُقيماتٍ لشَرعِكَ ناصِراتٍ لدينكَ ثابتاتٍ على نهج رسُولكَ!، اللَّهُمَّ انفَعنا وانفَع بِنا أَمّة الإسلامِ، واجْعلنا في المُستقبل مُربَياتِ لجيل يحملُ همّ النّصر.. ~🌸

✍ሁሌም ትማራለች ግን አትለወጥም መንሀጆም ሲነካ አትደነግጥም የምታጨበጭብ ለጥመት ጥርቅም ጓደኛ አላደርግም እኔ እሷን አልመርጥም ከኢስላም አውዳሚ አልርመጠመጥም ስለማይሆንልኝ ማለፍ አስመስሎ አቋሜን አዋቂ እንድህ ጥርት ብሎ ጓድኝነታችን ይቀጥላል ካልሽ ሰለፍይ ስቶኝ በተግባር ልይሽ ። https://t.me/https_Aselefye ~🌸

ويبقىٰ القرآن عِلاجًا لمن كسرت الحياة قلوبهم والملاذُ آلآمِن لِكل من ضاقت بهِ دنياهُ:: https://t.me/https_Aselefye ~🌸

قال أبو بكر الصديق رضي الله عنه : إن الله يَغفِرُ الكبائرَ فلا تَيأَسُوا، ويُعذِّب على الصغائر فلا تَغْتَرُّوا. 📚 #شرح_صحيح_
قال أبو بكر الصديق رضي الله عنه : إن الله يَغفِرُ الكبائرَ فلا تَيأَسُوا، ويُعذِّب على الصغائر فلا تَغْتَرُّوا.
📚 #شرح_صحيح_البخاري_لابن_بطال

🍁በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው። ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት!  ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል። መልካም ውሎ🍃 https://t.me/https_Aselefye ~🌸

ትዝታ በጥሩዉ ትዝታ ፈገግ እያልን በአንዳዱ ደግሞ እምባ እያፈሰስን በድሮ ትዝታ ስምጥ እንላለን ወይ እናነባለን አሊያም እንስቃለን ብቻ እንቆዝማል አይ ትዝታ ብለን አይ...ትዝታ https://t.me
ትዝታ
በጥሩዉ ትዝታ  ፈገግ እያልን በአንዳዱ ደግሞ እምባ እያፈሰስን በድሮ ትዝታ  ስምጥ እንላለን ወይ እናነባለን አሊያም እንስቃለን ብቻ እንቆዝማል አይ ትዝታ ብለን አይ...ትዝታ https://t.me/https_Aselefye ~🌸

" المَرأَةُ الصَّالِحَةُ إِذَا نَظَرَ إِلَيْهَا زَوْجُهَا سَرَّتْهُ، وَلَيْسَ السُّرُورُ بِالنَّظَرِ إِلَيْهَا دَلِيلًا علَىٰ
" المَرأَةُ الصَّالِحَةُ إِذَا نَظَرَ إِلَيْهَا زَوْجُهَا سَرَّتْهُ، وَلَيْسَ السُّرُورُ بِالنَّظَرِ إِلَيْهَا دَلِيلًا علَىٰ التَّأنُّقِ فِيٰ المَظهَرِ مِنَ المَلْبَسِ والزِّينَةِ، وَإِنَّمَا أَنْ تَكُونَ طَيِّبَةً : طَيِّبَةً فِيٰ مَلْبَسِهَا، وَطَيِّبَةً فِيٰ كَلَامِهَا، وَطَيِّبَةً فِيٰ نَفسِهَا، وَطَيِّبَةً فِيٰ حَرَكَتِهَا، وَطَيِّبَةً فِيٰ سَكَنَاتِهَا، وَطَيِّبَةً فِيٰ إِشَارَاتِهَا. وَلَيْسَ مَعنَىٰ ذَلِكَ أَيضًا أَنْ تَكُونَ بَارِعَةً فِيٰ جَمَالِهَا، وَلَا فَائِقَةً فِيٰ حُسْنِهَا، وَإِنَّمَا تَكُونُ جَمِيلَةَ الطَّبْعِ، حَسَنَةَ البَاطِنِ، طَيِّبَةَ النَّفْسِ، فَهَذَا هُوَ الجَمَالُ الحَقُّ " •• نِعمةُ الزَّواجِ وَجُملةٌ مِن آدابِ الزِّفافِ •• • الشَّيخ رَسلَان حفِظه اللهُ (ص: ٢٩) • https://t.me/https_Aselefye ~🌸

🌸...............🌸

البياض لايعني الجمال، والسواد لايعني القباحة، فالكفن أبيض ومخيف، والكعبة سوداء وجميلة، والإنسان بأخلاقه وليس بمظهره ነጭ ማለት ውበ
البياض لايعني الجمال، والسواد لايعني القباحة، فالكفن أبيض ومخيف، والكعبة سوداء وجميلة، والإنسان بأخلاقه وليس بمظهره ነጭ ማለት ውበት ማለት አይደለም, ጥቁርነት ማለት አስጠሊታ ወይም አስቀያሚነት ማለት አይደለም, ምክኒያቱም_ ከፈን ነጭ እና አስፈሪ ነው, ካእባ ጥቁር እና ቆንጆ ነው እና ፣የሰው ልጅ ሥነ ምግባሩ እንጂ መልኩ አይደለም። https://t.me/https_Aselefye ~🌸

🍃ቲ 🍃ላ 🍃ዋ