قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 545
订阅者
-224 小时
-87 天
-630 天
帖子存档
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
እኛ ዘንድ መልከኛ ብሎ ማለት ዲን ያላት እንጅ አፍንጫዋ ስንደዶ መስሎ የተገተረዉ አይደለም!👌
ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ رحمه اللهእያንዳንሽ ኢትዮ ሂደሽ እንደዚህ ሲጮኽብሽ አዉልቀሽ እንዳሮጭ¡
ይሄ አሁን ላይ ያለን የፅናት ሁኔታ ያሳያል የሆነ ነገር ሲያጋጥመን
ሂጃባችንን ነው አዉልቀን የምንጥለው አላህ ይዘንልን።
መንቁል ሚነል መንቁል!
=
ልጅቷ ግን በደንብ ተውና አሳይታናለች
እዚህ በኒቃቤ አልደራደርም የምንል ሁላ ፅናታችን እዚህ ጋር ይፈተሻል በጩኸት የሚወለቅ ኒቃብ ቦሌ ስንገባ ከፍ ዝቅ የምናደርገው
አለባበስ ቦሌ ስንገባ የሚቀየር መንሀጅ ስነምግባር የለም።
ኢትዮ ስንገባ የምናወልቀው ኒቃብ የለም።⁴⁴
በአቋም ቀጥ ብሎ ሁሉን ችሎ መቆም መፅናት መቀጠል ነው!!
📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochiየአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"ዱንያ መጣቀሚያ ነች። ከዱንያ መጠቀሚያ ውስጥ ከመልካም ሚስት የሚበልጥ የለም።" [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1516]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
+1
🧷
ሴት ልጅ እግሯ ላይ ያጠለቀችው ጌጥ ድምፅ ሰምተው ወንዶች እንዳይፈተኑባት እግሯ በመሬት መምታት ከተከለከለች
ፊቷን እና ሌላ የሰውነት ክፍሏ ገልጣ ምትሄድ ከሆነማ ምን ሊሆን ነው?
{ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን}
https://t.me/https_Aselefya🔗ፍቅር በወረቀት
ሊፅፉት ላይቻል ፍቅርን በውረቀት
ቢያነቡት ላይገባ ለምን ይከትቡት
ፅንሰ-ሃሳብ ለሌለው ፊደል አይቀልሙ
ፍቅር ያለተግባር ፈፅሞ አያልሙ
ቃላትን ሰብስቦ በገፅ ቢያሰፍሩት
ፍቅር ዋጋ የለው በልብ ካላተሙት
ሆነው ካልተገኙ ድርጊት ካላሣዩት
ተፅፎ ከማንበብ ቢቀርስ ይበጃል
ፊት ሆነው ካልመሩት መቼ ይፀነሳል
ሂወትን ይወርሳል
መኖርን ያድሳል
ሆነው ካልቀረቡት እኮ ፍቅር መቼ
የደስታ ጅረቱን ወንዞቹን ያፈሳል
ድሎት ያስቀልሳል
ፍቅር በወረቀት እንዴት ይዳሰሳል
ዘልቆ በእውነቱ ልብ ያረሰርሣል
ባዶ ነው........ባዶ ነው
ባዶ ነው........ባዶ ነው
ፍቅር በወረቀት ደርሶ ገለባ ነው
ፍሬ እንኳን ያሌለው
ትርጉምን አይሠጥም
ሰምና ወርቅ የለው
ተግባሪ አፍቃሪ ካልሆኑ ለፍቅር
ወዴት ንቅንቅ ሊል የዋዛ አይደለም
ፍቅር በወረቀት ከቶ አይፃፍም
ድርጊት ፈላጊ ነው እወቁት ግዴለም።
https://t.me/https_Aselefya
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት የመጨረሻ ክፍል
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 20
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🌸የእኔ ውድ እህት የሴትነት ዋጋሽ ከማይገባው ሠውጋ ሙጭኝ አትበይ ያጠወልግሻል
አበባን የሚወዳትና ዋጋዋን ደስ የሚል ማዕዛዋን ያወቀ ነው የሚንከባከባት
💎አንችንም ውድ መሆንሽን ካላወቀ አልባሌ ቦታ ላይ ያስቀምጥሻል ከዛማ ከእለታት አንድ ቀን ረስቶሽ ይሄዳል
~ሴቶች እኮ ብሎ በጁምላ ከጨፈለቀሽ በወቅቱ ቦታ ልቀቂ
ዋጋችንን ከሚያውቁልን ሠዎችጋ እንኑር🌹🌹🌹
https://t.me/https_Aselefya
+1
የኔ ውድ እህት"🧷ምርጫሽ ወደ ጀነት የሚወስድሽ ልጆችሽን በጥሩ ተርቢያት አኝፆ በዲን ሚያሳድግ ለነሱ ተምሳሌትና መመሪያ የሚሆን ይሁን ሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን ለጀነት ጓደኝነት እና ወዳጅነት ይሁን ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች ዲን ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽ እና ሲሳሳልሽ ይኖራል። https://t.me/https_Aselefya
🧷የሄዱትን አይተህ አትከተል!!
አሎ አሰላሙ ዓለይኩም ባባ
አንተ ትልቅ ሰው ያ ሸይኽ ሌሽ አለጡል ሳታረጋግጥ ሳትገነዘብ መሮጥ ሃ ሌሽ
ለዓዚም ተረድተህ መሆን አለበት ሰው ስለዘመተ ተከትለህ አትዝመት ያሸይኽ ማሎም አንተ ሃ?..👓
ክክክክክክ
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷ንግግር በፍፁም ሊስተካከል አይችልም በስራ ቢሆን እንጂ
ንግግርም ስራም ሊስተካከሉ አይችሉም በንያ ቢሆን እንጂ
ንግግርም ስራም ኒያም በፍፁም ሊስተካከሉ አይችሉም ሱና ከገጠሙ እንጂ።
{ሱፍያን አል_ሰውሪ}
https://t.me/https_Aselefya
ይሄው እስቃለሁ!
ስትታለል ነበር
አትጨክንም ብለህ …
ልቧ አይችልም በኔ
ረሳሁህና ፍክት አለ ቀኔ !
ይሄው እስቃለሁ…
ከመርፌ እስከአልጋ
አውጥቸ በተንኩት
ስለአንተ ፍቅር ስፅፍ የኖርኩትን ሳንዱቅ ሙሉ ሰብስቤ አነደድኩት
ጠረንህ ከሰመ
ትዝታህ ወደመ
ይሄው እስቃለሁ…
እፎይ ቤቴ ፀዳ ካዚማም ትዝታ ካናዋዥ ናፍቆትህ......
https://t.me/https_Aselefya
{በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው}
ከችግር ቡሃላ ድሎት አለ ከህመም ቡሃላ ጤና ይመጣል
ከብቸኝነት ወዳ የሚያጫውት ወዳጅ ይተካል
ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም. ኢንሻአሏህ.
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷
ማንኛውም ሰው
ዕውቀት በመማር ላይ እስከቀጠለ ድረስ ዓሊም ነው:
ዕውቀት በቃኝ ብሎ ሲያቋርጥ:
የመሀይምነት መንገድ መጓዝ ጀምራል።
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷
ማንኛውም ሰው
ዕውቀት በመማር ላይ እስከቀጠለ ድረስ ዓሊም ነው:
ዕውቀት በቃኝ ብሎ ሲያቋርጥ:
የመሀይምነት መንገድ መጓዝ ጀምራል።
https://t.me/https_Aselefya