ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 554
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+430 天
帖子存档
በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣
በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣ በፊታችን የማር ጠብታ በሚመስሉ ቃላት ሲያሞካሹን፣ ዞር ስንል ግን ማንነታችንን የሚገድል የመርዝ ጦራቸውን ይሰነዝራሉ። ፍቅራቸው ሀሰት፣ ፈገግታቸው ይዩልኝ፣ አቀራረባቸው የትርዒት ነው።አላህ ይጠብቀን! |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan

قال الشيخ العثيمين رحمه الله: "إذا فسد الزمن؛ ورأيت أن اختلاطك مع الناس لا يزيدك إلا شرا وبُعدا من الله؛ فعليك بالوحدة. شرح ر
قال الشيخ العثيمين رحمه الله: "إذا فسد الزمن؛ ورأيت أن اختلاطك مع الناس لا يزيدك إلا شرا وبُعدا من الله؛ فعليك بالوحدة. شرح رياض الصالحين: (5-354)

🧷በሕይወት ጉዞ ዉስጥ ብዙ ዓይነት ሰዎች ያጋጥሙናል ። አንዳንዶቹ በህይወታችን ዉስጥ ትምህርት ሰተዉን ያልፍሉ ሌሎች ትልቅ ጠባሳ በልባችን ዉስት አኑረዉ ይሄዳሉ ብቻ ብዙ ነገር። https://t.m
🧷በሕይወት ጉዞ ዉስጥ ብዙ ዓይነት ሰዎች ያጋጥሙናል ። አንዳንዶቹ በህይወታችን ዉስጥ ትምህርት ሰተዉን ያልፍሉ ሌሎች ትልቅ ጠባሳ በልባችን ዉስት አኑረዉ ይሄዳሉ ብቻ ብዙ ነገር። https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
🪴 Quiz 🌿 🌱 ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።

"መፍረድ እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው፤ መወሰንም እንደዚሁ። ነገር ግን ውሳኔ ላይ ከመድረስህ በፊት ጉዳዩን በብዙ ማዕዘን መመልከትና አለመቸኮል ከፀፀት ያድንሃል። ወዳጄ ሆይ! ከተናገርክ በኋላ ማሰብ አይጠቅምህም፤ እንዲሁ ከፈጸምክ በኋላ መጨነቅ ፋይዳ የለውም። ስለዚህ እያንዳንዱን ነገር ከማድረግህ በፊት አስብ! ማሰብ የሕይወት ጥበብ ነውና።" t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት    ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧በሳዑድ   8:00 ➧በዱባይ   9:00 ➧በኢትዮጲያ 2 :00 ➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።

🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس
🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ  አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس (صـ١٣) ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس
🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ  አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس (صـ١٣) ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس
🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡- ወድቆ የተሰበረ  አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'። 📚بهجة المجالس (صـ١٣) ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

🧷الصديق كماء الشرب .. ان لم يكن نقيا و صافيا فلا حاجة لك به، لانه حتما سيؤذيك، ጓደኛ ልክ እንደሚጠጣ ውሃ ነው፣ የፀዳ እና ጥልል ያለ ካልሆነ እሡ ለአ
🧷الصديق كماء الشرب .. ان لم يكن نقيا و صافيا فلا حاجة لك به، لانه حتما سيؤذيك، ጓደኛ ልክ እንደሚጠጣ ውሃ ነው፣ የፀዳ እና ጥልል ያለ ካልሆነ እሡ ለአንተ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ወደፊት መጉዳቱ ስለማይቀር። https://t.me/https_Aselefya

#تفسير_آيات قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾ ▪️ الشـيخ العلامـة محمد
#تفسير_آيات قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾ ▪️ الشـيخ العلامـة محمد بن صالح العثيمين ـ رحمـه اللّـه تـعالـﮯ ـ قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾ فالصالحات قانتات أي : مديمات للطاعة ، الصالحة تقنت ليس معناها : الدعاء بالقنوت ؛ بل القنوت دوام الطاعة كما قال تعالى : ﴿ وَقُومُوا لِلَّهِ قَانِتِينَ ﴾أي مديمين لطاعته ﴿ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ﴾ يعني : يحفظن سر الرجل وغيبته وما يكون داخل جدرانه من الأمور الخاصة ، وتحفظه بما حفظ الله ، أي بما أمر الله تعالى بحفظه فهذه هي الصالحة ، فعليك بالمرأة الصالحة ؛ لأنها خير لك من امرأة جميلة ليست بصالحة . 📚【 شرح رياض الصالحين : 140/3-141 】 ~

+1
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 07👆 ዛሬ ረቡዕ 14/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ 👇የኪታቡ PDF https://t.me/UstazKedirAhmed/9012 ................. https://t.me/UstazKedirAhmed

🧷የበሰለ አዕምሮ ማለት መማር የማያቋርጥ ነው እያንዳንዱ ቀን ለመማር እና ራስን ለመለወጥ እድል ይሰጣል ጉጉትህ ለማደግና ለመለወጥ ይሁን ለውጥ ከነፍስያ ይጀምራል .አሏህ ይወፍቀን گونيـﮯ غآل
🧷የበሰለ አዕምሮ ማለት መማር የማያቋርጥ ነው እያንዳንዱ  ቀን ለመማር እና  ራስን ለመለወጥ እድል ይሰጣል ጉጉትህ ለማደግና ለመለወጥ ይሁን ለውጥ ከነፍስያ ይጀምራል .አሏህ ይወፍቀን گونيـﮯ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة👑

~ ይህ ነው የነሙስጠፋ አባት!¡ የዑዝር ቢል ጀህልን መስአላ መነሻ በማድረግ የተክፊርና የኸዋሪጆችን አስተሳሰብን በአዲስ መልኩ በሙስሊሞች መካከል በማሰራጨት ላይ የሚገኘው ዓብዱላህ አልጀርቡዕ የተሰኘው ግለሰብ በሱና ዑለማኦች ላይ እንዴት እንደሚቀጥፍና ወሰን እንደሚተላለፍ ተመልከቱ። በዚህ ሪከርድ ብቻ እንኳ በኢርጃእ እና ሰቅጣጭ በሆኑ ዘለፋዎች የወነጀላቸውን ብንመለከት ፦ ~ ሸይኽ ናሲሩ ዲን አል አልባኒይ ~ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ ~ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን ~ ሸይኽ ሱለይማን አርሩሓይሊይ ~ ሸይኽ ረቢዕ አል መድኸሊይ ~ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አረይስ ~ ሸይኽ ዓብዱላህ አልቡኻሪይ ....ሌሎችም ~ እነዚህን ታላላቅ ዑለማኦች የኢርጃእ አካሄድን ያስፋፉ ናቸው ይላል!¡ ~ ከዚህም አልፎ እነ ሸይኽ ረስላንንና ሑጃ ከተቆመ በኋላ እንጅ ማክፈር አይቻልም የሚሉ አኢማዎችን የቀብር አምላኪያን ወንድሞች ናቸው እያለ ያቀረሻል!¡ ~ ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሓይሊይን ደግሞ ዲነል ኢስላም ምን ማለት እንደሆነ አያቅም እያለ ይቀደዳል። ተመልከቱ ይህን ሁሉ ርቀት የተጓዘው ለምን እንደኔ አላከፈሩም የሚል አላዋቂነት የወለደው አጉል ትዕቢት ነው። እንጅማ በዚህ አስተሳሰቡ ማን ቀደመውና? ከርሱ በፊት ማን አለ ሙሐመድ አማን አልጃሚን በኢርጃእ የወነጀለ? ደግሞ በጣም የሚገርመው መርጦ አልቃሽነቱ!¡ ሙሐመድ አማነል ጃሚን ከወነጀለበት በላይ በርካታና ፍንትው ያሉ ንግግሮች ያሏቸውን ኢብኑ ዑሠይሚንን ለምን በኢርጃእ ሳይወነጅላቸው ቀረ!? በመሰረቱ ዑዝር ቢልጀህል ከኢርጃእ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም። ይህ ሁኖ ሳለ ነው እንግዲህ ይህ አካል በዚህ ነጥብ ብቻ የተቃረኑትን እነዚህን አኢማዎች በዚህ መልኩ የሚያብጠለጥለው። t.me/Multeka_Selefiyin   t.me/Multeka_Selefiyin

አንድ ነገር ግልጽ ነው:- "አንድ ሰው ገፍቶህ ስለጣለህ ልትወቅሰው ትችላለህ። ከወደቅክበት ባለመነሳትህ ግን ልትወቅስ የሚገባው ራስህን ብቻ ነው። ~
አንድ ነገር ግልጽ ነው:- "አንድ ሰው ገፍቶህ ስለጣለህ ልትወቅሰው ትችላለህ። ከወደቅክበት ባለመነሳትህ ግን ልትወቅስ የሚገባው ራስህን ብቻ ነው። ~

🧷قال الشَّعْبِيّ رحمه الله، زَيْنُ العِلْمِ حِلْمُ أَهْلِهِ. مصنف_ابن_أبي_شيبة [٢٥٦٢١]
🧷قال الشَّعْبِيّ رحمه الله، زَيْنُ العِلْمِ حِلْمُ أَهْلِهِ. مصنف_ابن_أبي_شيبة [٢٥٦٢١]