ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 548
订阅者
-324 小时
-87 天
-530 天
帖子存档
ያች የሱና እህቴ የሸሪዓ ፋና ! ያቺ ውብ እህቴን ሳያት ተከናንባ፤ የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ። አላህ ያዘዛትን የአቅሟን ከሰራች፤ የሸይጧንን መንገድ አልከተል ካለች፤ ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች፤ ለፈረንጆች ባህል አልገዛም ካለች፤ ቦዲውን ጅንሲዉን  አውልቃ ከጣለች፤ እሷስ ውብ ናት እንቁ ሀረግ  የመሰለች። የምትከታተል በሰለፎች ፋና ፣ በድኗ ከመጡ የሆነች ቆፍጣና ፣ ሁሌም ትዋባለች በቁርአን ሱና፣ ⎿ሐያት  ቢንት ሰዒድ⏌ code 3

“ልጄ ሆይ! ጥሩ ነገርን ለመስራት ከዚህ በፊት በከንቱ ያሳለፍካቸውን ጊዜያት አስታውስ ይህ ማስታወስህ ጥሩ ነገሮችን ለመስራት ይረዳሀልና ። (ኢብኑል ጀውዚይ) https://t.me/https_Asele
“ልጄ ሆይ! ጥሩ ነገርን ለመስራት ከዚህ በፊት በከንቱ ያሳለፍካቸውን ጊዜያት አስታውስ ይህ ማስታወስህ ጥሩ ነገሮችን ለመስራት ይረዳሀልና ።             (ኢብኑል ጀውዚይ) https://t.me/https_Aselefya

👉እንጠንቀቅ‼️ وكم من نميمةٍ زعزعت البيوت، وكم من غيبةٍ هزّت الأسُر .. احفظوا ألسنتكم وعمّروا بيوتكم بذكر الله . ስንት ቤት ያንቀጠቀጠ ነገ
👉እንጠንቀቅ‼️ وكم من نميمةٍ زعزعت البيوت، وكم من غيبةٍ هزّت الأسُر .. احفظوا ألسنتكم وعمّروا بيوتكم بذكر الله . ስንት ቤት ያንቀጠቀጠ ነገረኛ ስንት ሚስጥር የበተነ ሀሜተኛ አለና.. ምላሶቻችሁን ጠብቁ ቤቶቻችሁንም አላህን በማውሳት ሙሏት። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

🧷የጀግና ንግግር ' ወደ ፊት ነዉ እንጂ የለም ወደ ኋላ መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የጀግና ንግግር ' ወደ ፊት ነዉ እንጂ የለም ወደ ኋላ መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ። https://t.me/https_Aselefya

🧷በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት!! ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ይላል፦ ነፍስያህ የሆነ ወንጀል እንድትሰራ በምትወተውትህ ጊዜ ረጋ ባለ መንፈስ ይህንን ጥያቄ ጠይቃት...... 📖{قُلْ أَذَلِكَ خ
+1
🧷በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት!! ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ይላል፦    ነፍስያህ የሆነ ወንጀል እንድትሰራ በምትወተውትህ ጊዜ ረጋ ባለ መንፈስ ይህንን ጥያቄ ጠይቃት...... 📖{قُلْ أَذَلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ} {ይህ የተሻለ ነው ወይንስ አላህን ለሚፈሩት የተቀጠረቿ ዘላለማዊቷ ጀነት በላቸው።}       [አል_ፉርቃን:¹⁵] ሁላችንም እንሞክረው! እንደ ምንገሰፅበት ተስፋ አደርጋለሁ። https://t.me/https_Aselefya

والـشاعـر يقول - 🧷إذا نـطـق الـسـفيهُ فـلَا تُجبْــهُ فَخــيْرٌ مِــن إجـابتــهِ الــسُّكوتُ ቂላቂል በተናገረ ጊዜ መልስ አትመልስለት መልስ ከ
والـشاعـر يقول - 🧷إذا نـطـق الـسـفيهُ فـلَا تُجبْــهُ فَخــيْرٌ مِــن إجـابتــهِ الــسُّكوتُ ቂላቂል በተናገረ ጊዜ መልስ አትመልስለት መልስ ከምትመልስለት ዝም ማለትህ በላጭና የተሻለ ነዉ። نصيحتي للنساء ﴿56﴾ https://t.me/https_Aselefya

🆕 🌸🔤✅🔤🔤 🆕 👍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል። 🔠🅰️🔠🔠 መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላቹ። 🟥ማስታወሻ ⏩ ዝርዝር ሁኔታውን ስትመዘገብ ይነገራቹሃል ። 🤪 ምዝገባ በነፃ ነው 🤪 🎴 t.me/m/D0nnHQDIYWRk 🟢

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ⚙️ብስራት ⚙️ብስራት 🎈🎈አስደሳች ዜና🎈🎈🎈 ከ አዲሱ ኦንላይ መድረሳ ጋር 👾 መድረሰቱ ዳሩ ሰላም 💫ለዒልም ፈላጊ እህቶች ወንድሞች በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ⚙️ብስራት                ⚙️ብስራት          🎈🎈አስደሳች ዜና🎈🎈🎈 ከ አዲሱ ኦንላይ መድረሳ ጋር    👾 መድረሰቱ ዳሩ ሰላም 💫ለዒልም ፈላጊ እህቶች ወንድሞች በሙሉ ! እነሆ በ  حمد بن داودُ መድረሳ"  አንደኛ ዙር አዲስ ኪታብ ሊጀመር ተሰናድቶ እየጠበቃቹህ ነውና ከትምህርቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን።⭐️ 📚የሚጀመረው ኪታብ ፦ 📖 ( ለጀማሪወች ከኹዝ አቂደተክ ጀምሮ ) 🎙አቅራቢ ⏩ሀምዱ ዳውድ የደርስ ሰዓት ⌚ ⬇️⬇️⬇️ ምሽት🎇   ➡️ 3፡00  በኢትዮ                  ➡️9:00 በሳዑዲ                  ➡️ 10:00በዱባይ 🍏 በቋሚነት ለመማር የምትፈልጉ እህቶች ወንድሞች እየተመዘገባቹህ ኮድ ዉሰዱ እና ወደ ቂርአቱ ማዕከል ተቀላቀሉ❕ ✍ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 📱 @HMDdaruselam

✍አንዳንድ ሰዎች ሽጠውሽ እንኳ የሚከስሩት እነርሱው ናቸው....!! https://t.me/https_Aselefya

🧷ነገ ሁሉም ከጌታው ዘንድ ይቀርባል ክስ ያለባቸው አካላቶች ከጌታቸው ዘንድ የክስ ፋይላቸው ሳይዘጋ መንቀሳቀስ አይቻልም' በሰው እጅ የሞተውም ይመጣና ጌታዬ ሆይ በምን እንደ ገደለኝ ይጠየቅልኝ (ክ
🧷ነገ ሁሉም ከጌታው ዘንድ ይቀርባል ክስ ያለባቸው አካላቶች ከጌታቸው ዘንድ የክስ ፋይላቸው ሳይዘጋ መንቀሳቀስ አይቻልም' በሰው እጅ የሞተውም ይመጣና ጌታዬ ሆይ በምን እንደ ገደለኝ ይጠየቅልኝ (ክስ ይመስረትልኝ) ይላል ይመሰረታል-የሰው ደም ያፈሰሰውም ይቀርብና ለምንድን ነው የእከሌ አባባሎን ደም ያፈሰስከው?! ይባላል ይከሰሳል- ሌሎችን የተሳደበውም ይቀርባል አንተስ እከሌ አባባሎን ሰድበሃል በምን ወንጀሉ ነው? ይባላል በዚህም ላይ ክስ ይመሰረታል የሰው ገንዘብ የበላው በሀራም የሰበሰበውም በአደባባይ ይጠራና አንተስ? ተብሎ ይሄም ይከሰሳል- 🍂ከዛም ለሁሉም ተበዳይዎች ካሳቸው ሳይከፈል -ተከሳሾች ፋይላቸውን ሳያዘጉ ካሉባት ቦታ ነቅነቅ ማለት አይችሉም- ምን አለብኝ ብሎ አምፆ ለሄደ ይሄ ቀን አለ-ተበዳዮችም ከአላህ ዘንድ ፍትሓቸውን የሚያገኙበት ቀን ከፊት ነው። 👉⚖የፍርዱ ቀን የአለማቱ ጌታ አላህ መሆኑ ስታስብ ልብህ ይረጋጋል።               

ተብለናል ህዕ🙌

ማግባትሽ ካልቀረ...... ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡ አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡ የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡ በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡ የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡ --------------------------------- ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡ ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡ የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡ ---------------------------------- ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡ ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡ ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡ -------------------------------- መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡ መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡ ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡ --------------------------------- ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡ ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡ በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡ --------------------------------- አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡ ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡ የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡ በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡ ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡ ------------------------------- በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡ በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡ በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡ ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡ -------------------------------       በኑረዲን አል-አረቢ1444 -------------------------------- https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

🔖እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም። ولبستَ في يُسراكَ أغلى ساعةٍ والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ! ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል ነገር ግን...! ጊዜ አንተ ዘን
🔖እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም። ولبستَ في يُسراكَ  أغلى ساعةٍ والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ! ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል ነገር ግን...! ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል። =

4_5767340019882661175.m4a1.90 KB

🧷ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ “የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዕዋ” ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው። ["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263) https://t.me/http
🧷ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ “የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዕዋ” ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው። ["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263) https://t.me/https_Aselefya

👍የምስራች ❤️ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ 5️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና እንዲሁም 1️⃣ኛ ዙር የ Mobile App and
👍የምስራች  ❤️ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ 5️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና እንዲሁም 1️⃣ኛ ዙር የ Mobile App and Web Application Development ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ 5️⃣ ኛ ጊዜ በሞባይሎቻችን ብቻ ተጠቅመን በቂ ችሎታ እና ልምድ  ከሰርተፍኬት ጋር የምናገኝበትን ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶልናል Mobile App and Web Application Development ስልጠናው በPC Laptop  ላላቸው ነው ይመዝገቡ📣  ይመዝገቡ📣 ⚫የዚህ ዙር ምዝገባ የሚቆየው ለ 3️⃣ ቀን ብቻ ነው 🔈 ✅ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን ➡️@tolehaaaaaa የበለጠ መረጃ በዚህ ያገኛሉ👇 https://t.me/Dinarcreative https://t.me/dinar_logy

🧷የዋህነት ያለ ብልህነት ሞኝነት ይባላል....! https://t.me/https_Aselefya