قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 552
订阅者
无数据24 小时
-37 天
+330 天
帖子存档
🧷ሀዘን አካልን ያፈርሳል
አንዳንዴ ለራሳችሁም
እያሰባችሁ
የአሏህ ባሮች ሆይ
ለዚች ጠፊ ዱንያ
ሀዘን አታብዙ...¿
https://t.me/https_Aselefya
Repost from N/a
🪴 Quiz 🌱
꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
+1
ጠንካራ ሴት ማለት ፦ በጣም የምትፈልገዉን በጣም የምትወደዉን ነገር መተዉ የምትችል ናት። በህይወትሽ ዉስጥ ከባድና ብርቱ ዉሳኔ ማለት ነፍስሺና ልብሽ የሚጎዳዉን ነገር መተዉ መቻል ነዉ!ሰላም የሚነሳሺን ነገር መተዉ ልመጅ !ዋጋሺን ለማያዉቅልሺ ዝቅ አትበይ!እወቂ አንቺ ንግስት ነሺና ቀና በይ።
=
t.me/https_Asselefya1' ከንቱ አላፊ '
🧷ገንዘብ አላፊ ነው በጊዜ ይጠፍል
ስምም ትዝታ ነው በጊዜ ይረሳል
ሐይል ረጋፊ ነው በሆላ ይደክማል
ውበትም በአመታት በእድሜ ይረግፋል
ሥልጣንም ከንቱ ነው በጊዜው ወዳቂ
ወዳጅም ባይተዋር ደስታ ብቻ አድናቂ
ጊዜ አታላይ ነው ሳይታወቅ ጠፊ
ሁሉም ሰአቱ ሁሉም ከንቱ አላፊ
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ማንኛውም ሰው ዕውቀት በመማር ላይ እስከቀጠለ ድረስ ዓሊም ነው.
ዕውቀት በቃኝ ብሎ ሲያቋርጥ.
የመሀይምነት መንገድ መጓዝ ጀምራል..¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from አህመድ ፈንታቢል
የሞተ ሰዉ ፎቶ መያዝ አይፈቀድም
የሞተ ሰዉ ፎቶ ከእሱጋ ካለ አሁኑኑ ያቃጥለዉ
የሞተን ሰዉ ማስታወስ ሀዘንን ያድሳል(ሀዘን ዉስጥ እንድንገባ ያደርጋል
የሞተዉ ሰዉ ልብስ ካለ የሚስራሩበት ሲቀር የሚለበስ ከሆነ ወይም በልብሱ ይሶደቅበት
የሞተ ሰዉ ፎቶ ወይም ልብስ የሞተዉን ሰዉ ለማስታወስ ብሎ ማስቀመጥ ሀዘን ያድሳል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
🧷ለሆነ ሰው አብዝቶ መጨነቅ አጥብቆ መጠየቅ ;
ወይ ያስጠረጥራል ወይ ያስንቃል ይባላል¡
ለሰው ስትጨነቁ በልክ አድርጉት_ ለሁሉም ነገር ገደብ ልክ ይኑራችሁ_ የሚበጃችሁም ይህ ነዉ ¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ስለ ትልቁ ሰብዓዊነት ከጠየቁህ
የተሰበሩ ልቦችን መጠገን በላቸው...¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from N/a
🤩 አላህ
ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❓
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተወደዳችሁ ዉድ እህትና ወንድሞች በሙሉ የእህታችን ሪሃም ወይም ፈዲላ አ/አዚዝ ከአላህ በታች ሀይወትዋን እንታደገው እንደኛው ያልፍልኛል ሰርቼ እለወጣለሁ ብላም ወዳ አረብ ሀገር ሰውዱ አረብያ አቅንታ ነበር ያ አላህ ወሳኔ ሆነነ ከሄደች ከ5 አመት ጀምሮ በህመም ስትሰቃይ ነበር ያም ህመምዋ የ አጥንት ጠጠር ነው ግዴታ ወብራሲ መደረግ አለብሽ አሏት ከዛም ሰው ከማስቸግር ለጊዜው እያመመኝም ቢሆን ሰርቼ ብር አጠራቅሜ እታከማለሁ ብላ እየሰራች ሳለ በየወሩ እየሰራቹ በየወሩ ለሃኪም ቤት ማስታገሻ እየወሰዳች አምስት አመትን ሀመምዋን ብቻዋ እየተገፈጠች ነበር አሁን ላይ ግን ወደ አጥንት ካንሰር ተቀይሯል በስቸኳይ ህክምና ያስፈልግሻል ለዛም ሁለት ቀዶ ጥገና ታደርገለሽ ብለዋት አንዱ ሰርታ ባጠራቀመችው 10,ሺ ሪያል ከፍላ ተሰርታለች አሁን ግን የኛን እርዳታ ትሻለች የሁለተኛ ሀመልያ የተጠየቀችው የብር መጠን 45,ሺ እሰከ 50, ሪያል አዘጋጂ ብለዋታል ስለዚህ እህት ወንድሞች ኸይር ፈላጊዎች እርዱን ተባበሩን ቤተሰብ ገና አንድ ልጃቸው ካጡ ወር ነው የሪሃም ሲጨመርባቸው ከአቅማቸው በላይ ነው ሀዘኑ አማኑ እንረባረብ ያቅማች💦
https://chat.whatsapp.com/FtJzeEr8E1n3u7clyieKzw?mode=r_t
ኑ እህታችንን እንታዴጋት
+1
🧷ኢማም ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡-
የሀቅ ሰዎች ሃቅን ከማብራራት ዝም ቢሉ ኖሮ የተሳሳቱት ሰዎች በስህተታቸው ላይ ይቀጥላሉ ሌሎችም በዚያው ይከተሏቸው ነበረ...¿
📚مجموع الفتاوى (72/3)]
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷
ከራሥሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡
ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ‛ጥበብ′ ይባላል...¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
+1
🧷
ከራሥ ሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡
ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ ‛ጥበብ′ ይባላል...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷ሁሉም ነገር እየረከሰ በሚሄድበት ዘመን;
እየተወደደ የሚሄደው ነገር ዕውቀት ብቻ ነው...¿
https://t.me/https_Aselefya
+1
🌴ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡-
በዕውቀታቸው፣በዲናቸው፣በመልካም ምግባራቸው እና በአስተዋይነታቸው፣ ከወንዶች የተሻሉ ብዙ ሴቶች አሉ።የሴት ሶሓቦችን፣ የታቢዒን ሴቶች እንዲሁም የኡለማዕ ሴቶች ታሪክ የመረመረ ሰው ከብዙ ወንዶች የበለጡ ሷሊህ ሴቶች እንዳሉ ይገነዘባልና።
📚[فَتاوي نورٌ عَلىٰ الدّرب ||٢٢٠٨ ]
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
