قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 550
订阅者
无数据24 小时
+77 天
-730 天
帖子存档
يا معشر الرّجال إذا حلقتم اللِّحى ، واسبلتم الثياب وصليتم في البيوت فماذا تركتم للنسّاء!
ወንዶች ሆይፂማቺሁን ከላጫችሁ ልብሳቺሁን ካስረዘማቺሁ ከቤታቺሁ ከሰገዳችሁ ለሴቶች ምንድነው የተዋችሁት እ? ከሴቶች ምንድን ነው የሚለያችሁ!? ~🌸
المنع في عافية خير من العطاء في بلاء!
لا نعرف قدر نعمة العافية إلا إذا فقدناها
በሽተኛ ሆነን ብዙ ነገር ከሚሰጠን ጤነኛ ሆነን ብዙ ነገር ብንከለከል ይሻላል!
የኣፊያን ትልቅነት ስናጣው ነው የምናቀው
~🌸
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلٰئِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِىِّ يٰأَيُّهَا الَّذينَ ءامَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
~🌸
🍃አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ከእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክኒያቱም ሁሉም ሰዉ እንዳንች አይነት ልብ የለዉምና።
~🌸
ሀሳብ ሁሉ መቋጫ አለው፣ጭንቀት ሁሉ መጨረሻ ይኖረዋል፣ዉጥረት ሁሉ ይረግባል፣ ከችግር በኋላ እፎይታ አለ።
አረጋጉት ዱንያ ማስጨነቅ ባህሪዋ ነው አብሽሩ።
~🌸
صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ🔵
❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞
📚 ክፍል 1⃣7⃣
✅የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377
🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»
=📱የመጨረሻ ደርሳች✅
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from Toleha Ahmed
قال تعالى:አላህ እንዲህ ይላል (فلا تزكوا أنفسكم هو أعلم بمن اتقى ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡
قال ابن حجر رحمه الله : ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉلا تحتقر غيرك، عسى أن يكون عند الله خيرا منك، وأفضل وأقرب) ሌላን ሰው አትናቅ! ምናልባት ያ ሰው አላህ ዘንድ ካንተ የበለጠ እና የተሻለ ቅርብ ሆኖ ሊገኝ ይችላል። الزواجر (2/8)
✍Tolehaይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Repost from Toleha Ahmed
ውብ ሁኖ የምትመለከተው ጨረቃ … ከዛ ውበቱ ጀርባ የሰረጓጎዱና የተሰነጣጠቁ ክፍሎች አሉት… በማትመለከተውም ጎኑ ጨለማ ከቦታል…
በዚህ ህይወት የሚሟላ ነገር የለም… ሁሉም ሰው ላንተ በማይታይህ በኩል ጎዶሎ ጎን ይኖረዋል ።
ከምታየው ውበት በስተጀርባ ወደሚገኘው ጎዶሎነትና ነውር አትመልከት !!!
አላህ ከሰዎችና ከጨረቃ ያሳየህን ውበት ብቻ ተመልከት !!
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
~🌸
🌹✍ስኬቴ በከቱ🌹
ወራትም አለፈ በጣም እየሮጠ
ሥኬታማ ሆነ ሰዉም ተለወጠ
እኔ ብቻ ቀረሁ ሁሌ ምኞተኛ
ጌታዬን አምጨ አደለሁ ደስተኛ
ወይ ታዛዡ ሁኘ ሀሳቤ አልሞላ
በምኞት ስባዝን ቀረሁ ወደኋላ
ምኞት ያለ ስራ መች ይጠቅምና
ያለምንም ስኬት ቀረሁኝ በመና
ብዙ ምኞት አለኝ ገና ያልተነካ
አመታት አለፉ ምን ሳይሳካ
ያለ ስራ ምኞት ሁሌየም በተስፋ
መቸም አይገኝም ይለቁንስ ልፋ
ሳይዘሩ አጭዳለሁ ሆነና ነገሩ
ብዙ አላማለኝ በልብ እየኮሩ
መቸም አይሳካ ሳይለፉ በጥሩ
በቃ ራስን መዋሽት መኖር በምኞቱ
ሲሆን ያለስራ ያስቀራል በከንቱ
《አቡ-አነስ✍》
~🌸
